Telegram Web Link
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ

ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
በሀኪም ግዛው ሆስፒታል የቆልማማ እግር(Congenital club foot) ህክምና ተጀመረ
-----------------------------------------------------------------
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ ስር በሚገኘው ሀኪም ግዛው ሆስፒታል የአጥንት እና መገጣጠሚያ ቀዶ-ህክምና እስፔሻሊት ሀኪም ዶ/ር ታደሰ ደብርዬ እንደገለጹት ቆልማማ እግር ህፃናት ሲወለዱ ጀምሮ የሚታይና ወደ ዉስጥ የዞረና የተገለበጠ እግር ነዉ። ይህ ደግሞ እንደልብ ለመራመድ ሆነ ከቦታ ቦታ እንቅስቃሴዎችን ለማድረግ ከፍተኛ ተእፅኖ ያደርግባቸዋል ብለዋል፡፡
በአለም ላይ በህይወት ከሚወለዱ ከ 1000 (1ሺህ) ህፃናት መካከል አንዱ ከቆልማማ እግር ጋር ይወለዳል ነው ያሉት፡፡ አብዛኛውን ጊዜ ከሴት ህፃናት ይልቅ በወንድ ህፃናት ላይ በይበልጥ ሊከሰት እንደሚችል ገልጸዋል፡፡



@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል።

በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል።

ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡

@dbu11
@dbu_entertain
One step at a time!

"🏗 Just wrapped up an insightful BIM workshop: 'The Future of Digital Construction' at Debre Berhan University on June 4, 2024!


  Special appreciation for our volunteer special guest speakers Fitsum Yonas , Eyerusalem Kelemework, and Kidase Kefybelu for their enlightening presentations and unwavering commitment to knowledge sharing. Their diverse perspectives on BIM illuminated various facets of the workshop, making it truly insightful. 🌟 
their efforts underscored BIM as the next paradigm shift in the construction industry, engineering, and technology, inspiring the next generation. 🚀

Also thanks to All Enginerring faculity student and members for your attendance .

finally Many thanks to Debre berhan University , College of Engineering and CoTM Department  for their invaluable support


@dbu11
#መፅሔት

በምርቃት ዝግጅት ላይ _የመፅሔት ማስታወሻ አንዱ እንደመሆኑ መጠን ከህትመት ስራ በተጨማሪ ሶፍትኮፒ መውሰድ የምትፈልጉ እድሉን ስላመቻቸን

ሶፍትኮሚ የመፅሔት ዲዛይን ውስጥ መካተት የምትፈልጉ

@Dbuprint ላይ

👉ሙሉ ስማችሁን
👉በ ጋዋን የተነሳችሁትን 1 ፎቶ
👉በ ልዩ ልብስ(ሱፍ) የተነሳችሁትን 1 ፎቶ
👉ስልክ ቁጥር እንዲካተት የፈለጋችሁ ቁጥራችሁን
👉የትምህርት ክፍል(ዲፓርትመንት)
👉ላስት ዎርድ(70 ፊደል ያልበለጠ)

መላክ ይጠበቅባችኋል።

ዋጋ 150 ብር ሲሆን
በዲዛይኑ ውስጥ መካተት የሚችለው ክፍያውን የከፈለ ሰው ብቻ ነው።

ክፍያችሁን በ ቴሌብር 0918908467
በንግድ ባንክ 1000202877889
አቢሲኒያ 37547956
መክፈል እና screenshot ወይም የከፈላችሁበትን ደረሰኝ ከፎቷችሁ ጋር መላክ ወይም በክፍል ተወካያችሁ በኩል መላክ ይጠበቅባችኋል።


@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
Advertisment

ታቦር ዳቦና እንጀራ መጋገሪያና ማከፋፈያ።
የስንዴ እና የፍሮኖ ዱቄት ድፎ ዳቦ:አንባሻ እና የፃዲቅ ዳቦ በፈለጉት መጠን በጥራት እና በቆንጆ ጣእም አዘጋጅተን እናቀርባለን እንዲሁም
.ለዝክር እና ጸበል ጻድቅ
.ለልደት
.ለሰርግ
.ለሱቆች
ለሆቴሎች
እንደፍላጎቶ ዳቦና እንጀራ እናቀርባለን።

ብዛት ለሚፈልጉ በራሳችን ወጪ ያሉበት እናደርሳለን።
አድራሻ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ኮንዶሚኒየም በር ላይ።
በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Note:

ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል።

@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
Remedial_Exam_FINAL_SCHEDULE_Sene_2016.pdf
59.7 KB
የሬሚዲያል ሃገር አቀፍ ፈተና ጊዜ


@DBU11
@DBU_ENTERTAIN
2024/06/24 13:21:03
Back to Top
HTML Embed Code: