ዜና: #አዲስ አበባ በፈረንጆቹ 2035 በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደምትሰለፍ ኢኮኖሚስት ያወጣው ሪፖርት አመላከተ
እ.ኤ.አ በ2035 አዲስ አበባ #በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ ትሰለፋለች ሲል ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት (Economist Intelligence Unit) አዲስ ባወጣው የትንበያ ሪፖርት አስታወቀ።
ሪፖርቱ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ #የኮንጎዋ ብራዛቪል፣ #የታንዛንያዋ ዳሬሰላም እና #የአንጎላዋ ሉዋንዳ በቀጣይ በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደሚመደቡ አመላክቷል።
ተቋሙ “የአፍሪካ ከተሞች በ2035” በሚል ርዕስ ያቀረበው ሪፖርት እንዳመላከተው እንደ ካይሮ፣ ሌጎስ እና ጆሃንስበርግ ያሉ የአፍሪካ ግዙፍ ከተሞች የኢኮኖሚ የበላይነታቸውን አስጠብቀው ይቀጥላሉ ያለ ሲሆን፣ እንደ አዲስ አበባ ያሉ መካከለኛ ከተሞች ደግሞ በከፍተኛ ፍጥነት የዕድገት ደረጃ ሊያገኙ እንደሚችሉ ጠቁሟል።
https://wp.me/pfjhHd-1p9

Addis standard
አዲስ አበባ በፈረንጆቹ 2035 በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደምትሰለፍ ኢኮኖሚስት ያወጣው ሪፖርት አመላከተ - Addis standard
አዲስ አበባ፣ መስከረም 6/2017 ዓ.ም፡- እ.ኤ.አ በ2035 አዲስ አበባ በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ ትሰለፋለች ሲል ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት (Economist Intelligence Unit) አዲስ ባወጣው የትንበያ ሪፖርት አስታወቀ። ሪፖርቱ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ የኮንጎዋ ብራዛቪል፣ የታንዛንያዋ ዳሬሰላም እና የአንጎላዋ ሉዋንዳ በቀጣይ በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደሚመደቡ…
መረጃ
ዛሬ እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የአማራ አንገት ቆራጭ ሸኔ ጠዋት ደባርቅ ከተማ አቋርጦ አልፏል አሁን መከላከያ በአርጩሜ አቧሯቸዋል።