Telegram Web Link
ጦርነት ይቁም‼️

የፖለቲካ ጥያቄ በውይይት እና በድርድር ይፈታ‼️

በጦርነት የህዝቡን ስቃይ አናራዝም የጠላትም መሳርያ አንሁን‼️

በጦርነት ብቻ ነው ለጥያቄ መልስ የማገኘው የሚል አካል ካለ አላማው የህዝብ ጥያቄ እንዲመለስ ሳይሆን ኢትዮጵያን መበጥበጥ እንደሆነ ይታወቅ‼️

ከ30 አመታት በፊት ኢትዮጵያን ወደብ አልባ ያደረጋት ጠላት በተመሳሳይ መንገድ ኢትዮጵያውያን በእርስበርስ ጦርነት ሀገር አልባ ስደተኞች እንዲያደርገን አንፍቀድለት‼️
#Alert
ግብጽ፣ ኤርትራን ከሕወሓት ጋር ለማስታረቅ በምትችልበት ኹኔታ ዙሪያ ከኤርትራ ጋር እየመከረች መኾኗን የኢምሬቶች ጋዜጣ ናሽናል ዘግቧል። ኤርትራ እና ግብጽ የወታደራዊ ትብብርና የመረጃ ልውውጥ ለማድረግ አማራጮችን እየፈተሹ እንደኾነም ዘገባው ጠቅሷል። ሁለቱ አገራት ለመፈራረም ያስቡት ስምምነት፣ በቀይ ባሕር አካባቢ የመርከቦችን ደኅንነት ለማረጋገጥ ርምጃዎችን መውሰድን ያካትታል ተብሏል። የግብጽ ደኅንነት ሚንስትር ጀኔራል ከማል አባስና ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባድር አብደላቲ ሰሞኑን አሥመራ ውስጥ ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ ጋር መወያየታቸው ይታወሳል። [ዋዜማ]
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አያቶቹ እንቁላል ለጣሊያን ሲቀቅሉ የነበሩ ኢትዮጵያን የባህር በር አሳጥተው ሲዘርፉን የነበሩ ልምሻዎች ዛሬ ደሞ በተለመደ የባንዳነት ተግባራቸው ግብፅ እና ሱማሊያን እንገረድላቹ እያሉ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ህዝብ ከጦርነት ውድመት እንጂ አንዳች ለውጥ እንደማይመጣ ተረድቶ የህውሀት ሸኔ ቡድንን በጊዜ በቃቹ ከጥፋታቹ ተመለሱ ሊላቸው ይገባል
በቄሮ እና በቀሬ ህዝባዊ አብዮት የኦሮሞ ህዝብ ብቻ ሳይሆን መላው ኢትዮጵያ ከገዳይ ዘራፊ ወያኔ ነፃ መውጣት የነ አብይ አህመድ ሥልጣን መያዝን ተከትሎ በአብይ አህመድ ስር ሻቢያና አክራሪ የአህዳዊ ሃይል መኮልኮል ብሎም ፌዴራል ሥርአቱ ይፍረስ ብለው በመወትወታቸው በነበረን ስጋት አብይ አህመድን ተቃውመናል ሽመልስን ተቃውመናል አምፀናል ዛሬ ግን ሽመልስም ሆነ አብይ አህመድ ከሻቢያ እና ከአክራሪው አህዳዊ ጋር ያላቸውን ግኑኝነት አቋርጠው አስደነቃ የልማት ሥራ ላይ ናቸው

የኦሮሞ ወጣት የትግል ፍሬ የሆኑት ሽመልስ አብዲሳ እና አብይ አህመድ ሊታገዙ ይገባል ዛሬ ትግሬው ኦሮሞ ገዛኝ ብሎ ሀገር እየበጠበጠ ነው
አማራውም ኦሮሞ ገዛኝ ብሎ ሀገር እየበጠበጠ ነው
የኦሮሞ የፖለቲካ ሊሂቃኖች ሁሉም በሚባል መልኩ እንዲሁም ጫካ ያለው በየመንደሩ በየጎጣቸው ሥልጣን ማማ ላይ መውጣት ሚፈልጉ ናቸው በተለይ ኦሮምያ ላይ የሚደረገው ጦርነት የኦሮሞን ህዝብ የደሀ ደሀ የማድረግ ለጠላቶቻችን መንገድ ለመጥረግ እና ካልሆነ በቀር ትርጉም የለሽ ጦርነት ነው

የኦሮሞ ወጣት ተደራጅቶ ፊቱን ወደ ሥራ መመለስ ፋሽስት አብይ አህመድ የሚልህ እና ደርግ ያፈረስውን ኢምፖየር ዛሬም ኢምፖየሯ እያለ ሲያላዝን የሚለውን ቀጣፊ ዘራፊ ሌባ ብለህ እራስህን ከነዚህ ስዎች ማራቅ መከላከያን መቀላቀል ማገዝ የአካባቢህን ስላም ማስጠበቅ የጠላትን እንቅስቃሴ በንቃት መከታተል አስፈላጊ ነው.
ጊዜ ሁሉን ነገር እየገለጠ ነው በህዝብ ትግል እየማሉ እየተገዘቱ ህዝቡን ማህበራዊ እረፍት የነሱት የዘረፉትን ያደህዩትን በቃ ሊባሉ ይገባል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለማምለጥ ወደፊት እየሮጠ ከተማ ተቆጣጥሪያለው ብሎ ሚያስነግር ቢኖር የአማራው ሸኔ ብቻ ነው

ብረት ተሸክሞ ጫካ ለጫካ መሮጥ ፋሽን አድርገው የህዝብን በስላም መኖር አደጋ ላይ ጥለው እነሱም እየረገፉ ነው

በየጫካው ያላቹ ህዝብ ይቅርታ ጠይቅቃቹ ገብታቹ በስላም ኑሩ ይበቃል እብደቱ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ይግብፅ ፈረሶች ጥምረት "
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የትግሬው ሸኔ ከአንገት ቆራጩ የአማራ ሸኔ ጋር ለመስራት ተስማሙ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከጉራጌ ኦሮሞ ትግል ጋር አብረን እየሰራን ነው
የፋኖ መሪ
አዳምጡት !!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትኛው ነው ለዲሞክራሲ የሚታገል ፋኖ የትኛው ነው ዲሞክራቱ ፋኖ ? በምን ጉዳይ ነው ምትደራደሩት ? ኦሮምያን ላይ የከፋ ጦርነት አውድማ እንድትሆን ለምን ተፈለገ ?????
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በካናዳ እየኖረ ህዝብ መሃል ፊቱን ማሳየት ፈርቶ ማስክ ፊቱ ላይ አድርጎ የኦሮሞ ህዝብ ለሥልጣን መገዳደል አለበት ጦርነት መቀጠል አለበት እያለ ነው
ዲያስፖራው አሁን አሁን ውጪ ተቀምጦ እልቂትን መታገትን የሴቶች እና ህፃናትን መደፈር የገበሬውን ለቅሶ በማባባስ ላይ ነውን
#NoMoreWar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሽመልስ አብዲሳ ያለ እንቅልፍ እየሰራ ያለው ከተረጂነት ከለማኝነት ከተመፅዋችነት እንድትወጡ ነው አግዙት እንጂ አታሳዱት
የድንጋይ ዘመን አስተሳስብ ካልሆነ በቀር በጎጥ በመንደር በወንዝ አስተሳስብ እኔ ሥልጣን ካይ ፊጥ ካላልኩ ብሎ ልማት መጎተት ትምህርት ቤት ማቃጠል ትራክተር ማቃጠል የብሄር ብሄረስቦች መሳቂያ ለታሪክ ጥላሸት ከመሆን የሚመጣ ነገር የለም
የኦሮሞ ህዝብ አንገብጋቢው ስላም እና ልማት ብቻ ነው
ወጣቶች እየተደራጃቹ ገብታቹ ሥሩ እራሳቹሁን በኢኮኖሚ አሻሽሉ ለሥልጣን ጥመኞች መጠቀምያ አትሁን ።
የእገታ ገንዘብ የሚካፈሉ አክቲቪስቶችን እንዴት እንለያቸዋለን ???


1 ፈፅሞ ጦርነት ይቁም ስላም ይምጣ የሚለውን ቃል መስማት አይፈልጉም።


2 ከአንደበታቸው ከፁሁፎቻቸው. ፋሽስት እና ኢምፖየር የሚለው አይጠፋም።

3 ለህውሀት ለየት ያለ ፍቅር አላቸው ።

4 ልማት ተስራ እንዲባል ጨርሶ አይፈልጉም

5 የሀገር መከላከያን ያጥላሉ እየመሰሉ እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራውን የአማራ ሸኔ ትግል ይደግፋሉ።

6 የኛ መንገድ ሃይማኖት ነው እኛ ያልባረክነው እኛ ያላልነው እኛ ያልወሰነው አይሆንም የሚል አመለካከት አለባቸው።


7 ጦርነት ይቁም እርቅ ይምጣ የሚላቸው ስው በጠቅላላ ካድሬ ይላሉ ህዝብ ከሆነ የካድሬ ቤተስብ ብለው ይሳደባሉ


8 ዘመኑን መዋጀት አይችሉም ቅድመ ሥልጣኔ አስተሳስብ ዝግመተ ለውጥ አለባቸው።

9. የሚያወሩት የሚፅፉት ክርስቶስ ቼክ ብታደርጉት ነጭ ውሸት ነው ።

10. ለኦሮሞ ህዝብ ደንታ የላቸውም የህፃናት የእናቶች እልቂት የስው መፈናቀል የንብረት መውደም ለነሱ አያሳስባቸውም የሚካፈሉት ገንዘብ አይቋረጥ እንጂ በለው ፍለጠው ቁረጠው 3ሺ በአንድ ቀበሌ ብቻ ፈጀን ሲሉ ትሰማላቹ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እፉኝት እንደማንኛውም እንሰሳ ሲሆን፣ ከፍተኛ መርዛማነት ያለው የእባብ ዝርያ ነው። ይህ መርዛማ እባብ በድሮ ጊዜ በከፍተኛ ደረጃ እንደነበረ ይታወቃል፥ በአሁን ሰዓት ግን እየጠፋ የመጣ የእባብ ዝርያ እንደሆነ በስፋት ይነገራል። እንደውም የተለያዩ ጽሁፎች እንደሚያመለክቱት ይህ የእባብ ዝርያ በ “World’s Deadliest Snakes” ውስጥ እንደሚገኝ ያሳያሉ። ብዙ ጊዜ መጥፎ /ክፉ/ ባህሪ ያላቸውን ሰዎች በዚሁ በእፉኝት ገፀ-ባህሪ መግለፅ የተለመደ ነው፣ በተለይ በመንፈሳዊ እምነት የወንጌል ትምህርት ላይ በስፋት ይነገራል። ለምሳሌ፦

እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ከሚመጣው ቍጣ እንድትሸሹ ማን አመለከታችሁ? (ማቴዎስ፡ 3:7 ፥ ሉቃስ; 3:7)

እናንተ የእፉኝት ልጆች፥ ክፉዎች ስትሆኑ መልካም ለመናገር እንዴት ትችላላችሁ? በልብ ሞልቶ ከተረፈው አፍ ይናገራልና። (ማቴዎስ፡ 12:34)

ተብሎ በግልጽ ተጽፏል።

ይህ እንዴት ሊባልቻለ፣ ትርጓሜውስ ምንድን ነው ቢሉ??

የሴቷ እፉኝት የእድሜ ጣሪያዋ አርግዛ እስከምትወልድ ብቻ የተገደበ ነው። በተመሳሳይ የባሏም እድሜ ከሷ ግንኙነት (ሩካቤ) እስኪያደርግ ብቻ ነው።

ነገሩ እንዲህ ነው፡ እፉኝት ከእባብ የሚለያት ነገር በከፍተኛ መርዛማነቷ እና እንደ እባብ እንቁላል ሳይሆን በማርገዝ መውለዷ ነው። እንዲሁም በተፈጥሮዋ በአንድ ጊዜ የሩካቤ ግንኙነት ብቻ ነው የምታረግዝው። ባል የመጀመሪያ ሩካቤ ካደረገ በሗላ ሚስት የባሏን ብልት ትበላና ትገድለዋለች።

እሷም የመውለጃዋ ጊዜ በደረሰ ሰዓት ልጆች የሚወጡት እንደ ብዙዎች እንሰሳት በማህፀኗ ሳይሆን ምህጸንና ሆዷን በልተው በመቅደድ ስለሆነ እሷም እንደ ባሏ ትሞትና የወለደቻቸው ልጆች ያለ እናትም ያለ አባትም ያድጋሉ። የተወለዱት ልጆችም ጊዜያቸው ሲደርስ (ለፍተወተ ስጋ ሲደርሱ) ሴቷ ከግንኙነት በሗላ የባሏን ብልት በልታ ገድላው የእርግዝና ጊዜዋን ባል አልባ ሆና ትቆያለች፤ ወንዱም ብልቱ ተበልቶ እድሜ ስለማይኖረው ሞት እጣ ፈንታው ይሆናል፤ እሷም በመውለጃ ወራቷ በልጆቿ አንጀቷ ተዘርግፎ ትሞትና ልጆች ያለወላጅ አድገው የነሱም እጣ ፋንታ ተመሳሳይ ሆኖ የእፉኝት የህይወት ዑደት በዚህ መልኩ ይቀጥላል ማለት ነው።

ይህን የእፉኝትን ዑደተ-ህይወት ለማንሳት የተፈለገው በእኛ በሰዎችም በህዝብ ትግል ሥም እየማሉ እየተገዘቱ ለሥልጣን ጥማት ብለው እድሜ ዘመናቸውን ያሳደገቻቸውን ሀገር እና ማህበረስብ ከጠላት ተልኮ ወስደው እንደ እፉኝት አይነት የህይወት ዑደትን የሚያከናውኑ የሰው እፉኝቶች መኖራቸውን ለመጠቆም ነው።

አንዳንድ ሰዎች ወደ ስልጣን ማማ ወይም የተሻለ ቦታ ላይ ሲሆኑ ያሳደጋቸውንና የወጡበትን ማህበረሰብ እንደ እፉኝት ይበሉታል። በሀገራችን ባህልም እንደ እፉኝት ያለ ገጸ-ባህሪ ያላቸውን ሰዎች “#የእናት_ጡት_ነካሽ#የበላበትን_ወጭት_ሰባሪ፣” ሌላም ሌላም በመባል ይሰየማሉ ማለት ነው።

በአሁን ስአት የክህደት አባት የሆነው ህውሃትን ጨምሮ ነፃ አውጪ ነን ባዮች የጠላት ፈረስ በመሆን እናት ሀገራቸውን እየወጉ ነው ከስነዚህ ውስጥ አንዱ የአማራ ሸኔ (ፋኖ ) ነው ።

የኢትዮጵያ ህዝብ መዝግብ !!!
2024/09/23 15:30:53
Back to Top
HTML Embed Code: