Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ናቸው ነገ ከግምፅ የሚመጣ ክላሽ ተሸክመው ስው የሚያግቱት አሮጊት እና ህፃናት የሚደፍሩት ከብት እየነዱ ወስደው አርደው የሚበሉት

ተበላሽተው ያደጉ ልጆች ሀገር እና ህዝብን መከራ ሲያበሉ እያየን ነው እነዚህም ልጆች በጊዜ ተቆንጥጠው ወደ ትምህርት ቤት ካልተላኩ ጫካ ያሉትን መቀላቀላቸው አይቀርም።
ሀገር ውስጥ ያለውን ባንዳ ለመርዳት በየአቅጣጫው እየከበቡ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከስህተቱ ያልተማረው የደብረፅዮን የትግሬ ሸኔ ቡድን ከተኩስ ማቆም ውጭ ያለውን የፕሪቶሪያ ስምምነት አንቀበለውም ብሏል። ትጥቅ መፍታትም ሆነ ሌላው በስምምነቱ ላይ መቀመጡንና መፈረማቸውን ቢያምንም ከተኩስ ማቆም ውጭ ያለውን "እንታገለዋለን" ብሏል። " መጀመሪያ ስንሰማ ሁሉንም ያስደነገጠ ነው" ብሏል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ከአንድ ሚሊየን በላይ የትግራይ ሰው ተጨፍጨፉዋል የሚባለው ውሸት ነው ለፕሮፓጋንዳ ነው " ደብረፂዮን እያለ ነው

የትግራይ ጆኖሳይድ ፣አደይ ትግራይ ተጋሩ አለቀ እያላቹ ቀን ከለሊት የምትጮሁ በተቃራኒው ወጣሁበት የምትሉት የኦሮሞ ማህበረስብ ላይ ጦርነት ስታውጁ ውላቹ የምታድሩ ስዎች አሁንም ልብ ግዙ ጦርነት በቃ በሉ ጫካ ያሉት ይግቡ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የትግራይ ጊዜዊ መንግሥት በዛሬው እለት በጠራው በሽረ እንደ ስላሴ በተቃውሞ ተበትኗ ወጣቶቹም በደብረፂዮን የሚመራውን የትግሬ ሸኔ እንደግፋለን ጦርነት እንደግፋለን አራት ኪሎ እንመለሳለን ብለዋል
ጌታቸው እረዳ ላይ ወንበር የወረወረችው ይቺ ናት እንዴት ሰው በዚህ እድሜው ጦርነት ይናፍቃል ??!
በደብረፂዮን የሚመራው የትግሬ ሸኔ ቡድን የሚደግፉት እና ጦርነት እንዲጀመር የሚፈልጉ አካባቢዎች ሰሜን ትግራይ አከባቢዎች ማለትም ሽሬ፤አክሱም፤ አድዋ፤ አዲግራት፤ አቢአዲ እና የመሳሰሉት ቦታዎችሲሆኑ

በፕሪቶርያ ስምምነት የተቋቋመው የአሜሪካ መንግሥት ጭምር እውቅና የሰጠው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደርን የሚደግፉ እና ስላም የሚፈልጉት አካባቢዎች ምእከላዊ እና ደቡብ ትግራይ. መቀሌ እንደርታ ራያ የመሳሰሉት ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ወያኔ ከጫካ ጀምራ ባንክ ስትዘርፍ የእርዳታ እህል እና ነዳጅ ስር ዘርፍ ባለሀብቶች ስትዘርፍ ከርማ ሥልጣን ስትይዝ የኦሮሞ እና የደቡብ ህዝቦችን ሪሶርስ በሙሉ ዘርፋ አውስትራልያ ፣አሜሪካ፣ አውሮፖ ፣ካናዳ ፣ቻይና እና ድባይ ላይ ሀብት አከማችታ ቄሮ ተነስቶ ሲያባራት መቀሌ ከተመች ከወያኔ ሀሁ የተማሩት ዛሬ ያግታሉ ፣ይዘርፋሉ ወርቅ ቆፍረው አውጥተው ለህውሀት ይሸጣሉ የነቃባቸውን ይገድላሉ
ለሰላም ሁሌም አይረፍድም !!

የህዝቡን ልመና ስምታቹ ህዝባችሁን አክብራቹ ወደ ስላም የመጣቹ ክብር ለእናንተ።

#NoMoreWar
ዜና: #አዲስ አበባ በፈረንጆቹ 2035 በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደምትሰለፍ ኢኮኖሚስት ያወጣው ሪፖርት አመላከተ

እ.ኤ.አ በ2035 አዲስ አበባ #በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ ትሰለፋለች ሲል ኢኮኖሚስት ኢንተለጀንስ ዩኒት (Economist Intelligence Unit) አዲስ ባወጣው የትንበያ ሪፖርት አስታወቀ።

ሪፖርቱ ከአዲስ አበባ በተጨማሪ #የኮንጎዋ ብራዛቪል፣ #የታንዛንያዋ ዳሬሰላም እና #የአንጎላዋ ሉዋንዳ በቀጣይ በአፍሪካ ከሚገኙ ቁልፍ ከተሞች ተርታ እንደሚመደቡ አመላክቷል።

ተቋሙ “የአፍሪካ ከተሞች በ2035” በሚል ርዕስ ያቀረበው ሪፖርት እንዳመላከተው እንደ ካይሮ፣ ሌጎስ እና ጆሃንስበርግ ያሉ የአፍሪካ ግዙፍ ከተሞች የኢኮኖሚ የበላይነታቸውን አስጠብቀው ይቀጥላሉ ያለ ሲሆን፣ እንደ አዲስ አበባ ያሉ መካከለኛ ከተሞች ደግሞ በከፍተኛ ፍጥነት የዕድገት ደረጃ ሊያገኙ እንደሚችሉ ጠቁሟል።
https://wp.me/pfjhHd-1p9
መረጃ

ዛሬ እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው የአማራ አንገት ቆራጭ ሸኔ ጠዋት ደባርቅ ከተማ አቋርጦ አልፏል አሁን መከላከያ በአርጩሜ አቧሯቸዋል።
2024/11/16 05:49:07
Back to Top
HTML Embed Code: