Telegram Web Link
ዜና: ባለፉት አመታት #በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን 229 ትምህርት ቤቶች ተቃጥለዋል፣ 227 ትምህርት ቤቶች ደግሞ በሰላም እጦት የመማር ማስተማር ስራቸው ተቋርጧል ተባለ

ባለፉት አመታት ሰላም ርቆት በቆየው ኦሮሚያ ክልል ሰሜን #ሸዋ ዞን 229 ትምህርት ቤቶች መቃጠላቸውን 217 ትምህርት ቤቶች ደግሞ በሰላም እጦት ምክንያት ማስተማር በማቆማቸው ተገለጸ።

በጠቅላላው በዞኑ ከ67 ሺህ በላይ ተማሪዎች ከትምህርት ገበታቸው መፈናቃላቸውን የዞኑ የትምህርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ጋሻው አክሊሉ እንደነገሩት ቢቢሲ በዘገባው አስታውቋል።

በታጣቂዎች እንቅስቃሴ እና መንግሥት በሚወስዳቸው እርምጃዎች ምክንያት የሰሜን ሸዋ ዞን አካባቢዎች ሰላም ከራቃቸው ዓመታት ማለፉን ያስታወቀው ዘገባው በቅርቡም የአካባቢው ሕዝብ፣ ልጆቹን ቀንበር አሸክሞ እና በማኅብረሰቡ ውስጥ ክብር ያላቸውን ዕቃዎች ይዞ አደባባይ በመውጣት ከአቅም በላይ ለሆኑ ችግሮች ፈጣሪ መፍትሄ እንዲሰጣቸው መማጸናቸውን አመላክቷል።

ነዋሪዎች በግብርና እና በወተት ምርቱ ይታወቅ የነበረው አካባቢያቸው ሰላም ርቆት በሰላም ወጥቶ መግባት፣ አርሶ መሰብሰብ፣ መገበያየት እና ልጆችን ትምህርት ቤት መላክ ካቃታቸው ዓመታት ማለፋቸውን እንደነገሩት ቢቢሲ በዘገባው አካቷል።

በአካባቢው ትምህርት ቤቶች ላይ ከሚፈጸመው በእሳት የማቃጠል ተግባር በተጨማሪ በትምህርት ተቋማቱ ላይ ዘረፋዎች በስፋት እንደሚፈጸሙ ኃላፊው ተናግረዋል ያለው ዘገባው በዞኑ በሚገኙት ሂዳቡ አቦቴ፣ ወረ ጃርሶ እና ኩዩ ወረዳዎች ታጣቂዎች የትምህርት ቤት ቆርቆሮዎችን እየነቀሉ ጫካ ወስደው ለራሳቸው መጠለያ ካምፕ እንደሚገነቡም መግለጻቸውን አስታውቋል።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cdd752dgdjjo
መንሱር ጀማል ያማልዳል
''ችግር የለም'' እያለ ነዉ
ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር ስለምግባባ ተጠርጣሪ ሽብርተኛዉን አስፈተዋለሁ ''
ሀገር መምራትን ወደ ልጆች ዕቃ ዕቃ ጨዋታ አዉርዶታል
እነዚህ ሽብርተኞች የሀገሪቱ ህግ የሚፈቅደውን maximum. ቅጣት ካልተቀጡ ነገ የማንም እየተነሳ የፈለገውን የሚያደርግብት ሀገር ይፈጠራል
መንሱር የተባለ ጨቅላ ህፃን ዞር በል በሉት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ከዚህ በኃላ ህዝብ መሃል ቁጭ ብላቹ የምትቀጥሉት ጦርነት የለም !!
ትላንት ወያኔ ፊንፊኔ እና ፊንፊኔ ዙርያ ያለ የቱለማ ኦሮሞ ላይ Genocide ሲፈፅም ያልነበረ ጦርነት. የጉጂ እና የወለጋ ወርቅ ተዘርፎ ከሀገር ሲወጣ ያልነበረ ጦርነት የሃረርጌ ጫት የቦረና ቀንድ ከብት የኢሉ እርሻ ልማት ተዘርፎ ህወሃት ከሀገር ውጪ ሀብት ሲያከማች ያልነበረ ጦርነት ቄሮ ዋጋ ከፍሎ ነፃ ሲያወጣ ጠብቆ ህዝብ መሃል የሚደረግ ኦሮሞን ከኦሮሞ ነፃ አወጣለው የሚል ጦርነት አቁሙልን !

#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በህብረት እንጂ በብረት የሚመጣ አንዳች ለውጥ የለም !!
ሽመልስ አብዲሳ እጁ ላይ ዊግ ሳይሆን ትራክተር ነው ያለው. ተደራደረሩ ሰላም ፍጠሩ ገብታቹ ሥሩ
#NoMoreWar
አያና ሙሉጌታ ይባላል የ32 አመት ወጣት ነው ቦሌ ቡልቡላ አርቴፊሻል ሃይቅ በመስራት የአሳ እርባታ ጀምሮ ለገበያ ማቅረብ ችሏል

መሣርያ ተሸክሞ ኦሮሞን ከኦሮሞ ነፃ አወጣለው በሚል ትምህርት ቤቶችን ማውደም ስው ማገት ሴቶችን መድፈር ገንቱ እያሉ ንፁሀንን መጨፍጨፍ ሊቆም ይገባል ሁሉም እጆች ወደ ልማት
#NoMoreWar
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከምንግዜውም የበለጠ መጠናከር አለበት!!"

ሌላ አማራጭ የለም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሀገርን ለጥቅም ብሎ የሚያተራምስ ድርጅት
ድምፅ በመስጠት እንሳተፍ!

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመታዊው 'World Travel Awards' ሽልማት ላይ በስድስት ዘርፎች ዕጩ ሆኖ ቀርቧል። እርስዎም ከታች የተቀመጠውን ሊንክ በመጠቀም ድምፅዎን የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ኩራት ለሆነው አየር መንገድዎ
እንዲሰጡ ተጋብዘዋል።

worldtravelawards.com/vote-r3

የሌሎች ሀገራት አየር መንገዶች በብዛት በሶሻል ሚድያ አማካኝነት ድምፅ እያገኙ ነው፣ እኛም ድምፃችንን በመስጠት እንሳተፍ። ድምፅ መስጠት ጷጉሜ 3 ስለሚያበቃ አሁኑኑ ድምፅ ይስጡ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በመጨረሻም ድንጋይ በድንጋይ ላይ ተነሳ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጅማ ውስጥ ሱሩ ለባሽ ቄሮ ቢኖረን ኖሮ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ አፉን ያዘጉልን ነበረ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ የሀገር ጠላት የሀገር ሸክሞች ናቸው
ሩዋንዳ 800 ቸርች እና መስጊዶች በከፍተኛ ድምፅ ብክለት ምክንያት ዘግታለች

Rwanda Closed 8000 Churches for noise pollution and exploitation‼️

Since the Rwandan government enacted a new Noise Pollution law in 2018, it has closed at least 8,000 churches and 100 mosques.
In 2018, Rwanda enacted new laws regulating churches, religious organizations, and pastors to regulate noise pollution.

rema.gov.rw/fileadmin/user
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተቀለደበት ህዝብ እና ሀገር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሌላውን ካስተማራቹ እናንተ ለምን ከሌላው ብሄር በተለየ ደንቆሮ ለምን ሆናቹ ነው የኛ ጥያቄ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Clan leaders from Somalia's regions of Jubaland, Hiraan, Shebelle, and Baykol have voiced strong opposition to President Hassan Sheikh’s recent military cooperation agreement with Egypt
ዜና፡ በ #ኦሮሚያ ክልል እየተካሄደ ያለው ግጭት እንዲቋጭ የሰሜን ሸዋ ዞን ህዝብ በሰላማዊ ሰልፍ ጥሪ አቀረበ

በኦሮሚያ ክልል በኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት እና በፌዴራል መንግስት መካከል እየተካሄደ ያለው ግጭት በሰላማዊ መንገድ እንዲፈታ እና ሰላም እንዲሰፍን በሺዎች የሚቆጠሩ ግለሰቦች ነሐሴ 19 ቀን 2016 በሰሜን ሻዋ ዞን በሱሉልታ እና ጭንጮ ከተሞች ባካሄዱት ሰልፎች ጠየቁ።

ሰልፎቹ አባ ገዳዎች፣ ሃደ ሲንቄ፣ የሃይማኖት መሪዎች፣ አስተማሪዎች፣ ሽማግሌዎች፣ ልጆች እና ሴቶች ጨምሮ የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች አንድ ላይ በመሰባሰብ ተካሄደዋል።

የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ሰልፎቹን አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ ባወጣው መግለጫ “ገዢው ፓርቲ የተወሰኑ ሰዎችን በማነሳሳት የሰሜን ሸዋ ህዝብ የሰላም ጥሪ እያቀረበ ነው በማለት ላይ ነው” ብሏል።

ያንብቡ፦
ሰላም ማምጣት ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው ዛሬ በተማፅኖ ስላም ስጠኝ ብሎ የሚለምንህ አንተ የካድሬ ቤተስብ ብለህ የምትስድበው አበቃ ያለ ቀን ሁሉም ነገር ያበቃል ።
#NoMoreWar
2024/09/22 18:15:47
Back to Top
HTML Embed Code: