Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ በኔ ትውልድ ሥትፈርስ ማየት ነው የምፈልገው ከማለት ይሄንን ስትል መስማት ጥሩ ነው በዚህ በነካ እጅህ አንዴ OLA አንዴ ፋኖ እያልክ ህዝብ ማጫረስህን አቁም
ታላቅ ዜና!
የህዳሴ ግድብ ግንባታ ትልቅ ምዕራፍ ላይ ደርሷል፡-
1) የማጠናቀቂያ ሥራ የመጨረሻ ጥቃቅን ስራዎች ካልሆነ በስተቀር የኮንክሪት ግድብ ግንባታ አልቋል።
2) እያንዳንዳቸው 400MW አቅም ያላቸው ሁለት ትላልቅ ተርባይኖች ሃይል የማመንጨት ሥራ ጀምረዋል። ከጥቂት አመታት በፊት የተጀመሩት ሁለቱ ተርባይኖች እያንዳንዳቸው 375MW አቅም አላቸው። አጠቃላይ ህዳሴ 5,150MW አቅም ሲኖረው ተጨማሪ አዳዲስ ተርባይኖች ወደ ስራ ይገባሉ: ይህም በአፍሪካ ትልቁ ሃይል ማመንጫ ጣቢያ ይሆናል
3) በጎርፍ ወቅት ከፍተኛ ውሃን ወደታችኛው ተፋሰስ የሚያስተላልፈው የስፔል ዌይም ስራጀመሯል።
4) የህዳሴ ግድብም አሁን ከግንባታ ወደ ኦፕሬሽን ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው።
እንኳን ደስ አለን!!

Great News!
The GERD construction reached significant milestone:
1) The concrete dam construction is completed, except for final touch of finishing work.
2) The two major turbines of 400MW capacity each started commercial operations. The two early generation turbines that had started couple of years ago have 375MW capacity each. More new turbines will come to operational to achieve total capacity of 5,150MW making it the largest hydro station in Africa
3) The spillway operation that transfer significant water into downstream during flood season, started operation.
4) The progress is now transferring from construction to operation phase
Congratulations!!
ኒዮርክ ታይምስ ስለ እንጀራ በገፁ ይዞት የወጣው
Injera is a spongy, round flatbread that serves as a nutrient-rich staple of the Ethiopian diet, as well as a serving plate and utensil. Preparing injera in the traditional method takes a lot of practice. This version streamlines the fermentation process for the novice. https://nyti.ms/3yRY478
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የደብረፂዮን ቡድን የሆነው ኤድመንድ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ ዛቻ አቅርቧል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በአዋጊና በተዋጊ መካከል ያለው ልዩነት🤫

በለው ዘራፍ ግደለው ብላቹ ለጦርነት ዳረጋችዋቸው ዛሬ እናተ ዳንኪራ ስትረግጡ የጦር ሰለባ የሆኑት ደግሞ በከዘራ ይራመዳሉ::

የሚያሳፍረው ደግሞ ከክለብ ትወጡና መልሳቹ ለፖለቲካ ትጠቅሙባችዋል:: የህወሓት ወንበር ለማስጠበቅ በሚሊዮን ገበራችሁ በቃን የማትሉ አረመሬ የትግራይ ዲያስፖራዎች ናችሁ::
እናተህ ቶርክ አድርጉ እንሱ ሲሸናከሉ::
እስራኤል ሀገር ውስጥ በኤርትትራውያን የሻቢያ ደጋፊ እና ተቃዋሚ እርስ በእርስ ድብድብ ሁለት ስው የሞቱ ሲሆን ስምንት ቆስለዋል የእስራኤል ፖሊስ በኤርትራ ኦርቶዶክስ ቸርች ውስጥ የተለያዩ የጨበጣ መሥርያዎች ተይዘዋል።
የሰላሌ ህዝብ ስላም ስጡኝ ጦርነት በቃ መከራችንን አታርዝሙት መኖር አልቻልን ም እባካቹ ጦርነት በቃ ብሎ ነቅሎ አደባባይ ወጥተዋል

የአጋች እና ደፋሪ ገዳይ አክቲቪስቶች የባለፈውን ሰልፍ የካድሬ ቤተስቦች ገንቱዎች እኛ ነው ምናቅልህ ነፃ ልናወጣህ ነው አርፋቹ ተቀመጡ እያሉ ሲሳደቡ አይተናል

ይሄ ሁሉ ህዝብ የካድሬ ቤተስብ እንደምትሉ እናያለን
የኦሮሞ ህዝብ በቄሮ መስዋዕት እና ደም አንዴ ነፃ ወጥቷል አሁን እየተደረገ ያለው ሥልጣን ፍትግያ ምክንያት ህዝቡ መኖር እንዳይችል ሆኗል ከብቶቹ በጠቅላላ ታርደው ተበልተዋል ሴቶች እና ህፃናት ተደፍረዋል እየታገተ ያለውን ሀብት ንብረት እንዲሸጥ ይደረጋል እርሻ እና ትምህርት ከቆመ ዘመናት ተቆጥረዋል ገንቱ እየተባለ በጥይት ይደፋል
መላው የኦሮሞ ህዝብ ሆይ በአንድ ከሰላሌ ህዝብ ጋር በአንድነት ድምፅ አስሙ ጫካ ያሉትን ግቡ በላቸው

#NoMoreWar
2024/09/22 20:19:11
Back to Top
HTML Embed Code: