Telegram Web Link
ሽመልስ አብዲሳ የሚዲያ ጋጋታ ሳያበዛ ገበሬውን በማደራጀትብ በዘመናዊ እርሻ ተዓምር እየሰራ ነው ኦሮሞ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ በኦሮሞነቱ የሚኮራ ለኦሮሞ የሚሰራ የመጀመርያው ይመስለኛል

ኦሮሞ አሁን የሚያስፈልገው የኢኮኖሚ አብዮት ብቻ ነው ፖለቲካው አልቋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዙሩ ከሯል ! መጨረሻቸው መጥፋት ነው! አለቀ
የእንስሳ መብት ተከራካሪ ሁለት ግለሰቦች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያረጉ ሲሉ ተያዙ::

"ጨካኝ የጦጣ ጭነቶችን ያቁም" የሚል ፅሁፍ ያለበት ፖስተር በመያዝ ለገአር የሚገኝው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቲኬት ኦፊስ በር ላይ ሊያደርጉ እንደተዘጋጁ ተደርሶባቸዋል::

ከሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምርምር የሚውሉ ጦጣዎችን እያጓጓዘ ነው የሚሉ ክሶች ሲቀርቡ ነበር። እነዚህ ክሶች እንደሚሉት ጦጣዎቹ ከተጓጓዙ በኋላ "በጭካኔ ተቆራርጠው ተገድለው ለላቦራቶሪ ምርምር ይውላሉ"።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያዊያን የአስተሳሰብ ለውጥና መሻሻል በማድረግ እንዴት አድርገው ሀገራቸውን መለወጥ እንደሚችሉ ይህ ደቡብ ኮርያዊ ወጣት ፣ የትውልድ ሀገሩን ደቡብ ኮርያን ምሳሌ በማድረግ ጥርት ባለ አማርኛ ያስረዳል። ስሚየለም እና የአስተሳሰብ ለውጥ እና ዘመናዊነት እርቀን እርስ በእርስ ለሥልጣን ጥማት እየተገዳደልን ነው

ጦርነት ይብቃ !! የአስተሳስብ ለውጥ ይምጣ !! #NoWar
#ኦሮሚያ ክልል #ምስራቅ_ወለጋ ዞን “ወባ ከግጭት በበለጠ ሰውን እየገደለ” መኾኑን የዞኑ ነዋሪዎች ተናገሩ

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ዞኖች የተከሠተው የወባ ወረርሽኝ፣ በተለይም በምሥራቅ ወለጋ ዞን ክፉኛ መዛመቱንና ለዓመታት የቀጠለው “ግጭት ከሚያደርሰው ጉዳት በበለጠ ሰዎችን እየገደለ” መኾኑን  ነዋሪዎች ገልጸዋል።

በተለያዩ ዞኖች ያለው የጸጥታ ችግር እና አለመረጋጋት፣ የወባ ትንኝን በመከላከል እንቅስቃሴው ላይ አሉታዊ ተጽእኖ ማሳደሩንም ነዋሪዎቹ አክለው ገልጸዋል።

በዞኑ የሚገኙ አንድ የሕክምና ዶክተር፣ ከታካሚዎቻቸው መካከል 90 በመቶዎቹ ከባድ የወባ ምልክት ያለባቸው ታማሚዎች መኾናቸውን ለአሜሪካ ድምፅ ጠቁመዋል።

የኦሮሚያ ክልል ጤና ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶ/ር ተስፋዬ ክበበው፣ የወባ በሽታ ስርጭት፣ ባለፉት ሳምንታት በዕጥፍ መጨመሩን ገልጸው፣ ችግሩን የሚመጥን ርምጃ መውሰድ እንደሚያስፈልግ አመልክተዋል።



የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ
ከ 6 ሰአት በፊት
“የፋኖ ታጣቂዎች” በአማራ ክልል ምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በሚገኝ “የአገው ተወላጆች” መኖሪያ ቀበሌ ላይ ፈጸሙት በተባለ ጥቃት ከአስር ሺህ በላይ ነዋሪዎች መፈናቀላቸውን የአካባቢው ባለሥልጣናት፣ ሰባት ተፈናቃዮች እና የተፈናቃዮች ተወካዮች ለቢቢሲ ተናገሩ።
ለነዋሪዎቹ መፈናቀል ምክንያት በሆነው ጥቃት “ህጻናትን” ጨምሮ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ነዋሪዎች መገደላቸው እንዲሁም በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን የዐይን እማኞች ገልጸዋል
ከደቡብ አፍሪካ ተነስቶ ቦትስዋና፣ ዚምባብዌ፣ ዛምቢያ፣ ታንዛኒያ፣ ኬንያ፣ ኢትዮጵያ፣ ሱዳን ብሎ ግብፅ የገባው ግለሰቡ እነዚህን ሁሉ ሀገራት በእግሩ ሲያቆራርጥ ምንም ችግር ሳይገጥመው አማራ ክልል ከደረሰ በኋላ የእገታ ሙከራ፣ ድብደባ እና በርካታ እንግልት እንደደረሰበት ተናግሯል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተማሪዎችን ህይወት እያጨለሙ ንፁሀን እያገቱ ትግል የለም ለህዝቡ ስላም ስጡት።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፋኖ የክፋት መምህራቸው ዘመድኩን ነቀለ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢንተርኔት ሲዘጋ ለቅሶ ኢንተርኔት ሲከፈት ለቅሶ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለህዝብ ነው ምንታገለው በሚል ስበብ ንፁሀን ላይ ግፍ መቆም አለበት !! ህዝብ ይህንን መከራ ለመወጣት ከመከላከያ ጎን መቆም አለበት።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ህዝብ የደረስንበትን ደረጃ የሚያመላክት ነው😢
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአንድ ትልቅ ህዝብ በየትኛው ቋንቋ በየትኛው ፊደል እንዲጠቀም እኔ ነኝ የምፈቅድልህ ከሚል ጋር እንዴት መቀጠል ይቻላል ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
BREAKING: U.S. President Joe Biden has said he will not seek re-election in 2024, bowing to pressure from fellow Democrats concerned over his ability to mount another campaign. "It was in the best interest...for me to stand down," Biden said.
በአማራ ፋኖ የሽዋ ዕዝ ዋና አዛዥ በመሆን ቡድኑን ሲመራ የነበረው ኮሎኔል አስግድ መኮንን ከአጃቢው ገበየሁ ወንድማገኝ ከተባለ ጋር በኮምበልቻ ከተማ ለኢፌድሪ መከላከያ ሰራዊት አባላት እጅ ሰጥቷል ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመነ ከልደቱ የባሰ ውድቀት ላይ ነው::

አታስታውስ እንጂ እኮ የዛሬ አመት ነግሬህ ነበር ማስረሻ ሰጤከእስክንድር ነጋ ጋር ያደረጉት የስልክ ቃለ ምልልስ
2024/09/23 20:16:30
Back to Top
HTML Embed Code: