Telegram Web Link
ጦርነት አንድ ያደረጋቸው ሰላም የበተናቸው!
ጊዜ ብዙ ያሳያል። እነዚህ ጨምሮ የ 9 ክልል ህዝብ፤ በአንድ ወቅት ጦርነት አንድ አድርጓቸው ነበር ዛሬ ደግሞ ሰላም የበታተናቸው ጦቢያን የሚወዱ የሚባልላቸው ስብስቦች ናቸው። የዛሬ 3 አመት ገደማ እነዚህን መቃወም ያሰድባል ፤ ከማህበረሰብ ያገላል። ጁንታ ተብሎ ያሰድባል። እነዚህን ከተቃወምክ አንተ የጦቢያ ጠላት ብቻ ሳትሆን የቀን ጅብ ነህ ተብሎ ያስፈርጃል።
.*
አሁን ግን ነገሮች ተገለባብጠዋል። በዚህ ፍጥነት የሆነውን ሁሉ ላስተዋለው ሰው በህልም ወይስ በእውን ነበር የሆነው? ያስብላል። እነዚህን ጨምሮ በርካታ በፎቶ ያልተጠቀሱ ሰዎች ዛሬ እርስ በእርስ እየተባሉ ነው። ያኔ እንሳጋ ሲባል ፍቅር የሆኑ ሰዎች ሰላም ይውረድ እንመካከር ለቀጣይ ትውልድ ቂም አናውርስ ሲባል እነዚህ ቂመኞች እርስ በእርሳቸው መባላት ጀምረዋል።
.*
እኔ ግን እንዲህ እላለሁኝ ንፁህ ህሊና ይኑራችሁ እንጂ መላው አለም እንኳን ቢነሳባችሁ አትስጉ እናንተ ትክክል እንደሆናችሁ ከተሰማችሁ የጠሏቹ ፤የሰደቧቹ ፤እንደተሳሳታችሁ የቆጠሯቹ ሁሉ አንድ ቀን የናንተ እውነት ይገባቸዋል። ያኔ ማን አሸናፊ ፤ ማን ተሸናፊ ፤ ማን ትክክል እንደነበር ይገባቹኋል። ይህ በእኔ ህይወት እና በጦቢያ ላይ የሆነ እውነተኛ ታሪክ ነው።
TST APP
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመድኩን በቀለ በወለጋ የኦሮሞን አንገት አስቆርጦ ቪዲዮውን በኩራት ከማንም ቀድሞ የለጠፈ ቀን ከለሊት የኦሮሞን ህዝብ ጨፍጭፉ ኦሮሞን ከምድር ማጥፋት መባረክ ነው ብሎ የሚስብክ ግለሰብ በቲክቶክ ላይ ጊፍት የሚሰጠውን ተመልከቱ
በነገራችን ላይ እነ ዘመድኩን በቀለ ያስታጠቋቸው አንገት ቆራጭ ፋኖዎች ሆሮ ጉዱሩ ውስጥ ላለፉት ሶስት ቀናት ህዝብ ለመጨፍጨፍ መክረው በህዝቡ እና በሚሊሻው መከላከል ተደርጓል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ ቀንድ የመከራችን መነሻ የታጣቂዎች ትጥቅ አቅራቢ ሻቢያ ነው
በህውሃት አገዛዝ ዘመን በቱለማ ኦሮሞ ላይ የተደረገው Genocide ፍትህ እንጠይቃለን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ገላጋይ ያጣው የዶላር ግብግብ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ግለሰብ በተለያየ ሶሻል ሚዲያ ብሄር እየቀያየረ ህዝብ ለህዝብ ለማጋጨት እየሰራ ያለ ግለሰብ ነው
ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ልቃስን የአውደምህረት ንግግር ከቤተክርስቲያኒቱ ቀኖና አስተምህሮት ውጭ የሆነ ፣ ቅዱስ ሲኖዶስንም ሆነ ቤተክርስቲያንን የማይወክል ነው ሲል ውሳኔ አሳለፈ።

ንግግራቸው ቤተክርስቲያንን #ዋጋ_እያስከፈላት መሆኑና በቤተክርስቲያንና መንግሥት መካከል የነበረውን ግንኙነት እንዳሻከረው ተመላክቷል።

ቅዱስ ሲኖዶስ ፥ ብጹዕ አቡነ ሉቃስ የምስራቅ አውስትራሊያ እና በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተክህነት ፅ/ቤት የገዳማት አስተዳደር መምሪያ የበላይ ኃላፊ ሊቀጳጳስ ታህሳስ 19 / 2016 ዓ/ም በአሜሪካ ዋሽንግተን ዲሲ እና አካባቢው ሀገረ ስብከት በሜሪላንድ ከተማ ሐመረብርሃን ቅዱስ ዮሐንስ ወቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን በዓለ ንግስ ላይ ታቦተ ህጉ በቆመበት እንዲሁም ምእመናን በተሰበሰቡበት ቤተክርስቲያንን የማይመጥንና የቅዱስ ሲኖዶስን ልዕልና ብሎም የአባትነትን ክብር ዝቅ በሚያደርግ ሁኔታ አንድን ጠቅላይ ሚኒስትር ፦
° " #ግድሉ "
° " #ዘርህ_ይጥፋ "
° " #የአድማ_ብተና_ይበትንህ " በማለት መናገራቸውን ገልጿል።

ይህ ንግግራቸው ፦

➡️ ቤተክርስቲያኒቱን የማይወክል፣
➡️ ከቀኖና ቤተክርስቲያን ውጭ የሆነ፣
➡️ ቅዱስ ሲኖዶስን የማይወክል፣
➡️ ለዘመናት ጸንቶ የቆየውን የአባቶች ክብር ዝቅ የሚያደርግ፣
➡️ የቅዱስ ሲኖዶስን ልዕልና ዝቅ የሚያደርግ፣
➡️ ከህገ ኦሪትም ሆነ ከቃለ ወንጌል ያፈነገጠ ንግግር እንደሆነ ቅዱስ ሲኖዶስ ገልጿል።

የብፁዕ አቡነ ሉቃስን ጨምሮ አንዳንድ አባቶች በተለያየ ቦታ የሚያስተለልፏቸው መልዕክቶች ቤተክርስቲያንን ለትችት እየዳረገ እንዲሁም ዋጋ እያስከፈለ ነው ተብሏል።

በቀጣይ የመግለጫ አሰጣጥ እና የትምህርተ ወንጌል አሰጣጥ ገዢ ህገ ደንብ ተዘጋጅቶ ለጥቅምት 2017 ዓ/ም ምልዓተ ጉባኤ እንዲቀርብ ተወስኗል።

ከዛሬ ጀምሮ በመላው ዓለም ያሉ አህጉረ ስክበት ስህተት እንዳይፈጸም ቁጥጥርና ክትትል እንዲያደርጉ ያን ሳያደረጉ ቀርተው የተሳሳቱ እና ከቀኖና ቤተክርስቲያን ያፈነገጡ ትምህርቶች አውደምህረት ላይ ቢተላለፉ በኃላፊነት እንደሚያስጠይቅ ጥብቅ መመሪያ እንዲተላለፍ ተወስኗል።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
በኢትዮጵያ   በአማካይ  በአመት እስከ ስድስት መቶ ሺህ ህጻናት በምግብ እጥረት ( በረሀብ ምክንያት) ይሞታሉ።

ይህንን ለመከላከል  በአሜሪካው የእርዳታ ድርጅት ( USID ) አመካይነት ከፍተኛ ወጪ ወጥቶበት ህጻናትን ከሞት ለመታደግ የሚዘጋጀው ነብስ አድን ምግብ (plumpyNUT) በተለምዶ ፕላምፕሌት የምንለው የታሸገ ምግብ በቀጥታ መድረስ ያለበት ለሚመለከተው (የጉዳቱ ተጠቂዎች) አንደሆነ እሙን ነው
(እንደ ስሙ ነብስ አድን ነው) ከአሁን ቀደም ይህንን ለተጎጂ ህጻናት የተዘጋጀ ምጥን ምግብ ሲደርስ የሚታወቀው በቀጥታ ተጎጂዎቹ ጋር ነበር። ከዚያ ውጪ ቢገኝ ወንጀል ሆኖ ታስሮ በህግ ሲጠየቁ ጭምር የሚታወቅ ነው።
ዛሬ ላይ ምናልባትም የሞቱ ቁጥር የጨመረ ሆኖ ሳለ ይህ
plumpyNUT አልሚ ምግብ የተለያዩ ነጋዴዎች በቴሌግራም ፣ ፌስቡክ ፣ ቲክቶክ እና መሰል መገናኛ መረቦች ላይ ስልክ ቁጥራቸውን አስቀምጠው በጅምላ መግዛት የሚችሉ አካላት እንዲያናግሯቸው ጭምር አለ አንዳች ፍርሀት ማስታወቂያ እየሰሩ ይገኛሉ ።
ዛሬ በየትኛውም መደብሮች ጭምር አንዷ ፍሬ በአርባ እና ሀምሳ ብር ሲሸጥ የሚታይ ነው።
ወገን...ሞቱ  በጨመረበት በዚህ ሰአት ህጉ ወዴት ገባ ?

ሀብት ለማግበስበስ  ሚሊየን ህጻናትን መግደልን ህጉ በምን መልኩ ፈቃደኛ ሆኖ ዝምታን ሊመርጥ ቻለ???
ለብዙ ዓመታቶች በሰሜን አሜሪካ የሚደረገው አመታዊ የእግርኳስ ውድድር በኢትዮጵያ ሥም የአማራ ብቻ ነው እያልን ስንናገር ቆይተናል ዛሬ ይሄ አመታዊ ዝግኝት የፋኖ ሆኖ በግልፅ ለማን እንደሚወግን ታውቋል።
ሌላው ብሄር ብሄረስብ እዚህ ዝግጅት ላይ እንዳይሳተፍ ቅስቀሳ በማድረግ ሀገር ውስጥ ለሚደረገው ጦርነት ገንዘብ እንዳይሰባስብ በማድረግ ሀገሩን ከጦርነት እና ክውድመት መጠበቅ አለበት።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የቅዱስ ሲኖዶስ ውግዘት
የኦሮሞ እና የሲዳማ ገበሬ ቡና ያመርታል የነታማኝ በየነ ቡድን ሸጦ ሀብት ይያካብታል

ላሊበላ ቡና
አፍንጫችንን ይዘን ያለፍንበትን ጎዳና አፋችንን ከፍተን አየነው።
አፈር ስሆን ይሄንን አለማድነቅ ይቻላል?
***
(ተስፋዬ ዘ ሸገር)

አዲስ አበባ ስሟ እንጂ መልኳ እኮ ሌላ ነበር። አሁን እንደ አዲስ አበባ ፒያሳ ለኑሮ የማይመች ለጤና መከራ የነበረ ቦታ ትጠቁሙኛላችሁ? ወዴት ወዴት የተሰራማ ስናደንቅ ካድሬነት አይደለም። ዱባይ ታምራለች የምንለው የንጉሡ ካድሬ ሆነን ነው እንዴ? ወደድንም ጠላንም ከተማዋ ለሚመጣው ትውልድ ምቹ ሆናለች። የሰሩ እጆች ታሪክ ያመሰግናቸዋል።

አፈር ስሆን አሁን ይሄንን አለማድነቅ ይቻላል? ትናንት ቦታውን ለሚያውቅ ሰው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሊማር ክልል የሄደ ሰው መልሶ ሳይመጣ አልቆ የጠበቀው ፕሮጀክት እኮ ነው።

ማድነቅ የሚተናነቀን ሁሉንም በፖለቲካ መነፅር ስለምንመለከተው እኮ ነው። እንደሰውማ ብናየው ቱቦው እየገማ አላሳልፍ ያለን መንገድ ፏውንቴን ሲደንስበት በተደሰትን?

በልማት ኮሪደር ስራው ታሪካቸው ከተቀየረ አካባቢዎች አንዱ ከቴዎድሮስ አደባባይ እስከ ሙሐሙድ ሙዚቃ ቤት ያለው ጎዳና ነው። ሰንብቶ የመጣ ይሄ ሀገሬ ነው? ብሎ መጠየቁ አይቀርም።

ድሮ ድሮ ከገጠር የመጡ ሰዎች አዲስ አበባ ታደናግራቸዋለች ሲባል ሳቄ ይመጣል። ሀዋሳ እና ባህር ዳር ኒውዩርክ የሆኑባት ዋና ከተማ እኮ ናት። አስባችሁታል ከፎቁ ብዛት በስተቀረ መቀሌ ጫፍ ላይ የማትደርስ ከተማ ገጠሬውን አደናገረችው ሲባል።

መች ከተሜነት ነበራት፤ አንተዋወቅም እንዴ? ሽንት ቤት ሳይኖራት "መሽናት በሕግ ያስቀጣል" የሚል ለጥፋ አምስት ብር ስትሰበስብ አልኖረችም። ጋሽ አበራ ሞላ ላጽዳሽ ሲላት አላላገጠችም። የዛች ከተማ ሕይወት እኮ ነው የተቀየረው።

ከአራት ኪሎ እስከ ራስ መኮንን ያለውን ጎዳና አይቼዋለሁ የፈረሰችው ፒያሳ ተገንብታ ሳታልቅ አሁን እራሱ ድባቧ ሌላ ሆኗል። እሪ በከንቱ ስራ በሌሊቱ እየተባለ ሃያ አራት ሰዓት ሆ ተብሎበታል። መንግስት ይሄንን በሰላሙም በኢኮኖሚውም እንዲደግመው መመኘት እንጂ የልጆቻችን ከተማ ሲሰራ መቅናት ልክ አይደለም።

የሚጠላውን እንጥላ እንጂ የሚወደደውንማ መውደድ ነው። እንዲህ ባማረች ከተማ መኖር ምኑ ይጠላል? እንደውም ትዝ አለኝ ድሮ ድሮ የቆሻሻ ገንዳ እና የአትክልት ተራ ብስባሽ እያሳየ የተቀረፀ የሙዚቃ ክሊፕ ነበረን። ሙዚቃው ምን ይላል?
"አማረች አዲስ አማረች
የአፍሪቃ ህብረት መዲና ሆነች" ይገርማል እኮ።
አዲስ አበባ ስሟን እየመሰለች የመጣችውስ አሁን ነው? አሁንም ገና ምኑ ተነክቶ ገና ብዙ ስራ ይቀራል ግን ያንን መቀየር መጀመር የሚያስመሰግን ነው።

አንድ ጊዜ የአፍሪካ አንድነት ወደ ህብረት ተቀይሮ ዋና ከተማ ሲመረጥ ደርባን በተባለች የደቡብ አፍሪካ ከተማ ስብሰባ ተደረገ። የሊቢያው መሪ ጋዳፊ የህብረቱን መቀመጫ ወደ ትሪፖሊ መውሰድ ፈለጉ። የክርክራቸው አንድ ነጥብ የአዲስ አበባ ቆሻሻነት ነበር። ቆሻሻ ይፀዳል በሚል ሙግት የልባቸውን ተናግረው አቶ መለስ ዜናዊ የጋዳፊን ምኞት አከሰሙት። ይሁን እንጂ የአፍሪካ መዲናም ተብላ ንፁህ ነገር ይደፋሻል የተባለች እስኪመስል በዚያው ቀጠለች።

ፅዳትና ውበት የሚባል ቢሮ ነበረን። ፅዳት ግን ባህላችን አይመስልም መሃል ከተማው ቆሻሻ መጣያ ሆኖ ነበረ። አሁን ቆሻሻው ሲነሳ ሁሉንም እረሳነው። ከአትክልት ተራ እስከ አራዳ የትናንቱን መንገድ አስቡት። እውነቱን ነው ያ ዘፋኝ "የነበር ሲያወጉት ይመስላል ያልነበር" ያለው።

ዛሬ ቅርስ ውርስ የምንላቸው ሕንፃዎች በዘመኑ ለዘመኑ ሰው ቅንጦት እንጂ ተአምር አልነበሩም። ነገ ሁሉንም ይፈርዳል እስከ ነገ ግን በጥሩ ከተማ መኖራችንን እንቀጥላለን።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንተም ወደቀልብህ በዚሁ ብትመለስ ጥሩ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ ዛሬ በራያ የተደረገ ስልፍ ነው
2024/06/26 02:15:44
Back to Top
HTML Embed Code: