Telegram Web Link
Forwarded from freedom
ዳንኤል ክብረት ዛሬ የፃፈውን ቁምነገር እንድታነቡ እጋብዛለሁ
@my_oromia
ራያ አንዱ የኦሮሞ ግንድ ነው
ትግራይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አልታወጀባትም፤ በርካታ ሰዎች ግን ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት በኋላ ከቤታቸው ከመውጣት ራሳቸውን ያቅባሉ።

ለደኅንነታቸው የሚሰጉ ነዋሪዎች ጎረቤቶቻቸው በስለት እና በጦር መሳርያ ጥቃት ሲደርስባቸው እና ሲዘረፉ ቢያዩ፣ አልያም የድረሱልኝ ጥሪ ቢሰሙ ጆሮ ዳባ ልበስ ማለትን ይመርጣሉ።

ለዚህ ታሪክ ሲባል ቢቢሲ ያነጋገራቸው በርካታ ሰዎች በክልሉ እያጋጠመ ያለው በሕጻናት እና በሴቶች ላይ የሚፈጸመው እገታ፣ በሌሎች ላይ በሚደርሰው ጥቃት እና ሞት በፍርሃት ውስጥ እየኖሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።

ለደኅንነታቸው ሲባል ስማቸው የተቀየረው አቶ ወልደስላሰ በየቀኑ “ልጆቼ ከሚውሉበት የድንኳን ትምህርት ቤት በሰላም ይመለሱ ይሆን ወይ? ብዬ ስጨነቅ ነው የምውለው፤ ሁሌም ቢሆን ፈጣሪ ጆሮዬን ክፉ እንዳያሰማው እጸልያለሁ” ሲሉ ስጋታቸው ለቢቢሲ ገልጸዋል።
https://bbc.in/3KBNLq6
ከነቀምቴ ፊንፊኔ እየተሰራ ያለ Highway ነው በቅርቡም ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል
የኦሮሞ ህዝብ ለቅሶ ሳይሆን ልማት ብቻ ነው ሚያስፈልገው።
ላለፉት አርባ አመት የሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ አመታዊ እግር ኳስ በቀኝ አክራሪ አማራዎች ሲዘወር የነበረው በኢትዮጵያ ሥም የአማራን ባህል እና ጭፈራ ብቻ የሚያስተናግደው ይሄ ESFANA አሁን አሁን ጠንካራ ፈተናዎች እየገጠሙት ነው የጉራጌ ቤሄርተኞች ካአለቆቻቸው እያፈነገጡ የመጡበት ሁኑታ እያየን ነው በዘንድሮው የአትላንታ ውድድር የጉራጌ ባህላዊ ዘፋኝ ጉራጌን ባህል የሚያሳይ ነገር ካላደረጋቹ የጉራጌ ዲያስፖራ እቀባ እንደሚያደርጉ ያሳወቁ ሲሆን ESFNA በበኩል ለፋኖ ገንዘብ ለማሰባስብ እና ሀገር ውስጥ ያለውን የእርስ በእርስ ጦርነት ለማፋፋም ከወዲሁ ለጥይት መግዧ ገንዘብ ይዛቹ ኑ ብሎ ጥሪ አድርጓል
እስታሊን የሚባል የወያኔ ካድሬ ትግራይ ላይ ጦርነት እንዲቆም ሲንከባለል አመድ ሲነስንስ በእምብርክክ ሲፀልይ ከርሞ ጦርነት ሲቆም መሀል ያለው ህዝብ እርስ በእርስ እንዲባላ በተለይ ኦሮሞ ላይ ሌሎቹን እየቀስቀስ ይገኛል. ።
ለትግራይ ህዝብ ስላም ካልመጣ ማቅ ለብስው ሲያለቅሱ የነበሩ ኦሮሞዎች የኦሮሞ ህዝብ ስላም ያስፈልገዋል ጦርነት በቃ ሲባሉ ሞተን እንገኛለን እንጂ ጦርነቱ መቀጠል አለበት ሲሉ እያየን እየታዘብን ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጦርነትን ሳይሆን ልማትን እንደግፋለን
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በቱለማ ኦሮሞ ላይ soft Genocide የፈፀመው ህወሃት እና ነፍጠኛ የኦሮሞን መሬት እንዴት እንደተቀራመቱት ሞጣ ሳይዋሽ ተናግሯል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እውነታው ይሄ ነው ጦርነት ባለበት ቦታ ሁሉ የሚጠብቀን ይህው ነውና

#NoWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አራት ኪሎ እገባለሁ ብሎ አራት ኪሎ-ሜትር መጓዝ ያቃተው ፋኖ፤ አጭር የሒወት ታሪክ።
2024/09/20 23:00:56
Back to Top
HTML Embed Code: