Telegram Web Link
"እቺ ድሮን የወደቀችው በሆሮ ጉድሩ ወለጋ ዞን አበዶንጎሮ ወረዳ፣ ጫንጮ ቀበሌ በአርሶ አደር ማሳ ውስጥ ነው ።

እስካሁን የወደቀችበት ምክንያት ባይታወቅም ፤ የፌዴራል መንግሥት አካላት በሄሊኮፍተር ተሳፍረው በአደጋው ቦታ መድረሳቸው ታውቋል "

https://www.tg-me.com/danny4677
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቦሌ ለአየር መንገዱ ቅርብ ቦታ እሳት ተነስቶ ነበር አሁን በቁጥጥር ሥር ውሏል
https://www.tg-me.com/danny4677
ከድሮኗ መከስከስ በሗላ የአደጋውን መንስኤ ለማጣራት ፣ ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ አበዶንጎሮ ቱሉጋና ከተማ ዲሬ ኩባ ያረፈች የጦር ሄሊኮፍተር ።
የኮሪደር ልማት ለፊንፊኔ የሰጣት ውብ ገፅታ! 🥰
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ የአማራን ህዝብ መዝረፍ መግደል እና ማስቃየት ላይ ነው
በርቱ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤርትራውያን ነፃነታቸውን በዓል በማክበር ላይ ናቸው
እኛ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን ሶስታቹ አቃጠላቹሁን ብሎ አንዱ ልኮልኝ ነው
ዲያስፖራ እስካለ ድረስ ወጥራቹ ታገሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እርቅ ተፈጦሮ ሀገሪቱ ወደ ፍፁም ስላም እንድትመለስ ህዝቡ ተረጋግቶ ወደ ኑሮው እንዲመለስ አሁንም ቢሆን የሁላችንም ጥረት ያስፈልጋል
#NoWar
Outstanding 🔥

🇪🇹's Diribe Welteji dominates the women's 1500m at the Prefontaine Classic with 3:53.75 👀

📸 Matthew Quine

#DiamondLeague
Good News : የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ  በረራ እንደሚጀምር ገለጸ።

የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር ውስጥ የደንበኞች ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው።

በዚህም ከመጪው ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ እንደሚጀምር ገልጸው በረራው በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚካሄድ ማስታወቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

አየር መንገዱዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ከማስፋት ባሻገር የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎችን ለማስፋት እያደረገ ባለው ጥረት በ2035 የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን ወደ 32 ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
2024/09/21 07:43:02
Back to Top
HTML Embed Code: