Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለሀገር እና ለትውልድ የሚያስብ እድሉን ሲያገኝ እንደዚህ ይጠይቃል
መሬታችንን ለቃችሁ ሂዱ፤ መሬቱ የኛ ነው" በሚል የፋኖ ኃይሎች እና የአማራ ክልል ፖሊስ በተቀናጀ ጥቃት ህጻናት፣ እረጋውያን እና ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎችን ገድለዋል።" Addis Standard, VoA ,DW....
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በገንዘብ መብላት ጀመሩ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ከዛሬ መጋቢት 12/2016 ጀምሮ ፈረሶች ለጭነት አገልግሎት እንደማይውሉ ተገለፀ።ከዚህ በኋላ ፈረሶች ለጋሪ አገልግሎት እንዳይውሉ የወጣው መመሪያ በአባ ገዳዎች እና በሃደ ሲንቄዎች ጭምር መደንገጉን ያመለከተው ዞኑ ፈረስ በአካባቢያቸው
በክረ በዓላት ቀን፣
በጸሎት ቀን፣
በዘመቻ እና በመሳሰሉት ቀናት አገልግሎት ላይ ብቻ እንደሚውል የዞኑ ኮሙኒኬሽን አስታውቋል።የጋሪ አገልጎሎትን በአህዮች መተካት እንደሚቻልም ተጠቁሟል።።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ሙሃመድ አሊቴ ይመር ይባላል ትላንት ወሎ ከሚሴ ላይ በጥይት ተመቶ አዳማ (ሃይለማርያም) ሆስፒታል ተኝቶ ይገኛል። የ 20 አመት ወጣት ሲሆን 2 ጥይት ደረቱ ውስጥ ሳይወጣለት እስከ አሁን በሞት እና በህይወት መካከል እንደሚገኝ በአካል ሄደን አይተናል። ለህክምና 300 ሺህ ብር ስለተጠየቀ ድጋፉን አጠናክረን መቀጠል ይኖርብናል። እስከ አሁን የተሰበሰው ገንዘብ አስቸኳይ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው እየተለዩ ህክምና ቢደረግላቸው መልካም ይመስለኛል።
Dessalegn Dufera
💥💥💥💥💥 4,000,000 +💥💥💥💥💥💥💥
ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን እየተካሄደ ባለው የድጋፍ ዘመቻ የማጠራቀሚያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር በተከፈተ 72 ሰዓታት ባልሞላ ውስጥ ወደ 4,000,000+ ብር በከፍተኛ ህዝባዊ ተሳትፎ እየተሰበሰበ ይገኛል ።

በክብር በወሎ ኦሮሞ ህዝብ ስም እናመሰግናለን 🙏
አሁንም ትኩረት : ድምጽ : ድጋፍ ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን : አነሰ በዛ ሳንል የሰደቃ : የስጦታ ትንሽ ትልቅ የለውም እና ከትንሹ አንድ መቶ ብር ጀምሮ በመለገስ ፍቅራችን ክብራችን አጋርነታችን በተግባር ለወገኖቻችን እናስመስክር ።

~ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000615436996

~ ኦሮሚያ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
1691127700001

~የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ሂሳብ ቁጥር
1000093278376

A/ Feta Haji Mohammed
A/ Letif Taha Mohammed
Mustefa Bahiru Mohammed

የስልክ ቁጥር
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76
የኦሮሞ ባለሃብቶች ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን የሚያደርጉትን ድጋፍ እየጠበቅን ነው !!
በምሥራቅ ወለጋ በፀጥታ ኃይሎች በርካታ ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ
-------------------------------------------------------------------------------------
በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ዲቾ በተባለች ቀበሌ ባለፈው ሳምንት አርብ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም. በሃይማኖታዊ በዓል ላይ የነበሩ በርካታ ሰዎች በመንግሥት ኃይሎች መገደላቸውን ቢቢሲ ያነጋገራቸው የዐይን እማኞች ተናገሩ።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ስለተፈጸመው ግድያ መረጃ እንደደረሰው ገልጾ ለመመርመር ባለሙያዎች መመደቡን ተናግሯል።
የኮሚሽኑ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ቢሮ ኃላፊ አቶ በዳሳ ለሜሳ ስለጥቃቱ እና ስለደረሰው ጉዳት ዝርዝር መረጃ እንደሌላቸው ገልጻው፣ አስፈላጊውን መረጃ ለማሰባሰብ እና ምርመራ ለመጀመር በሂደት ላይ መሆናቸውን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
https://bbc.in/3IQQtHA
ናይጄሪያው ፖስተር በተአምራት ገንዘብ አስገባላቹሀለው ለኔ 15ሺ ራንድ ክፈሉኝ በሚል ቅጥፈት እና ማጭበርበር ምክንያት በቸርቹ አባሎች ድብደባ ደርሶበታል
የኢትዮጵያ ጴንጤዎች ከሌሎች መማር ጥሩ ነው ሳይሰሩ ሳይለፋ የሚገኝ ገንዘብ የለም።

.
.
.
እራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራ አረመኔ ቡድን ያገታቸውን የደቡብ ተወላጆች ለመልቀቅ 10ሚልዮን ብር ጠይቋል

.
.
.
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሰለ አረመኔው ፋኖ እንዲሁም ስለ ክልል ሶስት ማወቅ ከፈለጉ ይሄ ኢንተርቪው በደንብ ያሳውቆታል አድምጡት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ውጪ ሀገር እና ፊንፊኔ ተቀምጣቹ ለኦሮሞ ህዝብ እልቂትን ምታፋፍሙ ስዎች እስቲ የተሻለ አምጡ የህዝቡን መከራ አታራዝሙ ከሌሎችም ትምህርት ውስዱ

ይሄ መልክት ለእነ እማዋጉሽ ነው
ይሄ መረጃ ትክክል ከሆነ የአማራ ሲኖዶስ ምስረታው ሚበረታታ ነው
"ያኮረፈ ሁሉ ይተኩስበታል። ስለ አገር እያለ ገንዘብ የሚለምን የፓለቲካ ነጋዴ ለአገር የቆመ ዋርካ ላይ ይዘምታል። ስሙን ያጥለሻል። በልቶ የጠገበው መደዴ ሁሉ ባዶ ሆዱን አገር የሚጠብቃውን በከሃዲነት ይከሳል። እንቅልፉን ጠግቦ የተነሳው መዥገር ሁሉ እንቅልፍ አልባውን የአገር ዘብ ይዘልፋል። ለአገር ክብር የተዋደቀን ሰራዊት ክብር ይገፋል። ለእሱ ሲል ደሙን አፍስሶ የታረደን ሰራዊት ዋጋ ያሳጣል። በበረሃ፣ በዱር፣ በገደሉ የተዋደቀለትን ሰራዊት ከጀርባ ሆኖ ቃታ ይስብበታል። ህዝቤን ባለ ከሃዲ ተደርጎ ይመታል። ስለ እውነት ይህ ሰራዊት ያሳዝነኛል።"

የጦርነት ዋነኛ መንስኤ የፖለቲካ ውድቀት ነው። በፖለቲካችን ውድቀት ምክንያት ውድ ሰራዊታችን አላስፈላጊ ሞት እየሞተ፣ አላስፈላጊ መስዋእትነት እየከፈለ ነው። በፖለቲካችን ውድቀት ምክንያት ነው ሰራዊታችን በመንደር ጉዳይ ተጠምዶ ወንድሞቹ እና እህቶቹ ላይ እየተኮሰ ያለው። በፖለቲካችን ውድቀት ምክኒያት ነው ሰራዊታችን ያለ ቦታው ተገኝቶ የተዋረደው።

ስለዚህ ፖለቲካችንን እናቃናው። የፖለቲካ ልዩነቶቻችንን በጦርነት ሳይሆን በፖለቲካዊ መንገድ እንፍታቸው። የተከበረው ሰራዊታችንን ወደ ተከበረ ስፍራው እንመልሰው።

ሰላም ! ✌️
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አረ እናንተ ስዎች ተመከሩ ጆሮአችንን አታድሙት
2024/09/22 07:38:15
Back to Top
HTML Embed Code: