Telegram Web Link
በጋምቤላ ክልል በአኝዋክ እና በኑዌር መካከል በትጥቅ የታገዘ ግጭት እየተደረገ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የጦርነት ቅዱስ ካለ ከሻቢያ ጋር የሚደረግ ጦርነት ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለሀገራችን ያላቸው ጥላቻ ብቻ ሳይሆን ቅኝ ገዝተናታል እያሉ ነው
.
.
.
.
የኦሮሞ ቄሮ እና ቀሬ ባደረጉት ህዝባዊ እምቢተኝነት ምክንያት OPDO ከወያኔ ጉያ OLFን ከሻቢያ ጉያ ነፃ ቢያወጣም ዛሬ ግን ህዝባችን መሀል እርስ በእርስ ለሥልጣን እየተባሉ የኦሮሞ ህዝብ ለጠላት እንዱጋለጥ ዋና ምክንያት ሆኗል የኦሮሞ ወጣት( ቄሮ እና ቀሬ) ኦሮምያን ነፃ ካወጣ በኃላ ወደ ኢኮኖሚ አብዮት እንዳይገባ እና ሀገሩንም እራሱንም እንዳይለውጥ የነዚህ ቡድኖች የሥልጣን ፍትጊያ እንቅፋት ሆኖታል ሁለቱ ሃይሎች ችግራቸውን በድርድር ፈትተው ለህዝባችን ስላም እንዲስጡ የኦሮሞን ህዝብ እና ድንበር እንዲጠብቁ እንጠይቃለን።
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን ድጋፍ ማሰባሰቢያ ሂሳብ ቁጥር እንዲከፈት በጠየቀው መሰረት የሚከተለው አካውንት በኮሚቴው ስም ተከፍቷል።

Commercial Bank of Ethiopia.

1000615436996

A/ Feta Haji Mohammed
A/ Letif Taha Mohammed
Mustefa Bahiru Mohammed

ስልክ ቁጥር
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76

አሁን ድምጽ ትኩረት ድጋፍ ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን !
መከላከያ ሠራዊት ከሚሴ እየገባ ነው እውነት ለመናገር የሀገር መከላከያ ከነ ብዙ ችግሮቹ የኢትዮጵያን ህዝብ እየጠበቀ ያለ ብቸኛ ተቋም ነው መከላከያ ባይኖር ዜጎች በቀን በሚሊዮን የሚገደሉበት ብቻ ሳይሆ ሀገሪቱ ወደ አመድነት ትቀየር ነበር

ክብር ለሀገር መከላከያ !!
የኦሮሞ አርቲስቶች ቦታው ሆስፒታል ድረስ በመሄድ ወገኖቻችን ጠይቀዋል 🙏
ዜና፡ በ #አማራ ክልል በ #ኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን በተፈጸመ ጥቃት 27 ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ

በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን #ጂሌ_ጥሙጋ ወረዳ፤ ከየካቲት 30፣ 2016 ዓ/ም ጀምሮ በተፈጸመ “የተቀናጀ ጥቃት” 27 ነዋሪዎች መገደላቸውን እና ከ40 በላይ ሰዎች መቁሰላቸውን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ።

አዲስ ስታንዳርድ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች፤ ጥቃቱ በጂሌ ጥሙጋ ወረዳ በሚገኙ ከ20 በላይ ቀበሌዎች ላይ “በፋኖ ታጣቂዎች እና የክልሉን ፖሊስ ደምብ ልብስ በለበሱ ኃይሎች” መፈጽሙን ነው የገለጹት።

“በጥቃቱ ህጻናት፣ እረጋውያን እና ሴቶችን ጨምሮ በርካታ ሰዎች ተገድለዋል። በተጨማሪም መኖሪያ ቤቶችን ጨምሮ በርካታ ንብረቶች ወድመዋል” ሲል ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።

እስከ ዛሬ ቀጥሏል በተባለው ጥቃት ጉዳት ከደረሰባቸው 40 ሰዎች ውስጥ 20 የሚሆኑት በ #አፋር ክልል አቋርጠው በ #አዳማ ከተማ ሆስፒታል ህክምና እየተደረገላቸው ይገኛሉ ብሏል።

ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ፡ https://wp.me/pfjhHd-13c
መሳይ መኮንን እንዳለው ኮሜንቱን አንስቶታል🤔
የሞተው ባልሽ ገዳዩ ወንድምሽ
ሀዘንሽ ቅጥ አጣ ከቤትሽ አልወጣ አሉ
#Wallo
ይሄ የዲሽቃ ጥይት ከአንዲት ሸክም በጀርባዋ ተሸክማ ስትሄድ ከነበረች እህታቺን ውስጥ የወጣ ጥይት ነው

ህዝባችን በዲሽቃ እና በመትረየስ ነው እየተመታ ያለው
💥💥💥💥 1 ሚሊዩን ብር 💥💥💥💥
በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ሂሳብ ቁጥር በተከፈተው አካውንት እስከ ምሽቱ 11 ሰዓት 1 ሚሊዩን ብር እኔም ወሎ ኦሮሞ ነኝ : ከወሎ ኦሮሞ ወገኔ ጎን እቆማለሁ በሚለው ህዝባዊ ተሳትፎ ተሰብስቧል :

ድጋፉ ገና ተጠናክሮ ይቀጥላ፣ ከዛሬ ጀምሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር እየተሰበሰበ ያለው ጠቅላይ ገቢ ነገ ይፋ ይሆናል ።

አሁንም ትኩረት : ድምጽ : ድጋፍ ለወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን !

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር -
1000615436996

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ሂሳብ ቁጥር

1000093278376

A/ Feta Haji Mohammed
A/ Letif Taha Mohammed
Mustefa Bahiru Mohammed

የስልክ ቁጥር
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76

በክብር በወሎ ኦሮሞ ህዝብ ስም እናመሰግናለን 🙏
.
.
.
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ወሎን ሁለቴ ይገድሉታል😢

አንድም: በቀዬው ገለው ኦነግ ሸኔ ይሉታል ።
ሀለትም :በኦሮሚያ ወለጋ ውስጥ ሰርገው ገብተው ይገሉትና "አማራ ሞተ" ብለው ሬሳውን አማራ በማድረግ አማራዊ ፖለቲካ ያራምዱበታል፡፡

ዛሬም በቄኤው በመንደሩ ጥቃት ከፍተውበታል። መላው ኦሮሞ እና ከእውነት ጋር የሚቆም ሁሉ በጾም አንጀታቸው ራሳቸውን እየተከላከሉ ከሚገኙት ጎን ሊቆም እና ድምጽ ሊሆናቸው ይገባል።
እባክዎን አንብበው ሼር ያድርጉት

ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን
የዚህ ፕሮጀክት ጥናት ትኩረት በንግግር ማወቂያ እና በተፈጥሮ ቋንቋ ማቀነባበሪያ (NLP) ቴክኒኮችን በመጠቀም የጥላቻ ንግግርን መለየት ነው ።

የጥናቱ አላማ በተለይ በኢትዮጵያ ከሚነገረው የአማርኛ ቋንቋ አንፃር ያለውን አሳሳቢ የጥላቻ ንግግር መለየት እና አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም ይህንን ማህበራዊ ችግር መፍታት ወይንም መቀነስ ነው ።

ይህ ፕሮጀክት የ Solent University ተማሪ በሆነው ሳምሶን ሳሙኤል የተቀረፀ የመመረቃያ ፕሮጀክት ነው ።

ፕሮጀክቱ በጥላቻ ንግግር በአጠቃላይ የስነ-ጽሁፍ ግምገማን እና ንግግር መለየትን ያካትታል ።

አሁን በደረስንበት ጥናት ላይ ክፍተቶችን በመለየት ጥናቱ የንግግር እውቅናን እና (NLP) በመጠቀም
አዲስ የምርምር ስልቶችን በማዘጋጀት ለመስኩ አስተዋፅኦ ለማድረግ ያለመ ነው።

የጥላቻ ንግግር በአማርኛ ቋንቋ

በተለያየ ዘዴ ለኘሮጀክቱ መረጃ መሰብሰብን ፣ ቅድመ ዝግጅት ማድረግን፣ ባህሪን መለየት እና ማውጣትን ፣ የምርመራ ሞዴል መቅረፅን ያካትታል።

የጥላቻ ንግግርን ለመለየት ጥቅም ላይ የዋለውን የንግግር ማወቂያ እና የNLP ቴክኒኮች ተግባራዊ ይሆናሉ ።

ተገቢ የቋንቋ መለኪያዎችን እና የማረጋገጫ ዘዴዎችን በመጠቀም ይገመግማል ።

ተመሳሶይ ቃላቶችን መገምገም ማለት ምን ማለት ነው

የጥላቻ ንግግር ማወቂያ ሞዴል ትክክለኛነት መረጋገጥ ፣ እውነተኛነትን ማወቅ ፣ የማስታወስ ብቃትን መጨመር እና ሌሎች ተዛማጅ መለኪያዎችን በአማርኛ ቋንቋ በማሳየት የጥናቱ ውጤት ማቅረብ ማለት ነው ።

ነባር ምርምሮች ላይ ጥልቅ ውይይት በማድረግ ከአዳዲስ ጥናቶች ጋር በማዛመድ የጥላቻ ንግግርን ለመለየት እና ለማስቀረት ይረዳናል ።

ከስር ያስቀመጥነውን ሊንክ በመጠቀም በዚህ ጥናታዊ ምርምር እንድትሳተፉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን ።

https://yk8adiyl.forms.app/creative-project-request-form
2024/09/22 09:28:56
Back to Top
HTML Embed Code: