Telegram Web Link
ጂሌ..dhuሙጋ
አንገት ቆራጭ ፋኖ መንደሩ ላይ ሰው ሲያጣ ከብቱን በዚህ መልኩ እየገደለ ይሄዳል
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ግፍ ተመልከቱት ጀውሳ የሚባል አሸባሪ የንፁሃን ዜጎችን ሃብት ንብረት መኖሪያ ቤት ሌላው ቢቀር መጋዘን ውስጥ ወፍጮ ቤት ያለን እህል ሳይቀር የኦሮሞ ወይም የአገው ስለሆነ ብቻ በዚህ መልኩ እያወደሙት ይገኛሉ። የመጀመሪያው 1:15 ያለው በወሎ የኦሮሞዎች ሃብት ንብረት መኖሪያ ቤት የሆነውን አሁን በዚች ሰዓት ሁሉ እያወደሙት ያለው ሲሆን ቀሪውን አንድ ደቂቃ ደግሞ በአገው አዊ አምብላ በምትባል ከተማ ጃውሳ የአገው ሃብት ንብረት ስለሆነ በዚህ መልኩ አንድደውታል።

መነሻችን አማራ መዳረሻችን ኢትዮጵያ የሚለው የጥፋት ሃይል በዚህ መልኩ ፀረ ህዝብነቱን እያስመሰከረ ይገኛል፣ ይህ የጥፋት ቡድን ከወር በፊት በአገው ዋግኽምራ ሰቆጣ የገጠር ቀበሌዎች ላይ ከፍተኛ ተመሳሳይ በህዝብ ሃብትና ንብረት ላይ ውድመት አድርሷል።

ኢትዮጵያ ትናንት በታሪክ የጋራ ታሪክ የላትም ብለን የምንለው ዛሬ ላይ በተጨባጭ በአይናችን በምናየውና በሚገልጹልን ፀረ ህዝብ ተግባራቸው መሰረት ራሳችን ምስክሮችን ነን ።
እኔም ወሎ ኦሮሞ ነኝ ቻሌንጅ ተጠናክሮ የቀጠለ ሲሆን በነገው እለት ምሽት ከ50 ሽህ በላይ የFB ተጠቃሚዎችን የምናሳትፍበት የ100 ብር ሰደቃ ድጋፍ እናሰባስባለን ።

ለወገን ደራሽ ወገን ነውና በወርሃ ቅዱስ ረመዳን ሆን ተብሎ ታቅዶበት የጾምና ፀሎት ጊዚያቸው በጦርነት በዱር በገደል እንዲሆኑ : ከቤታቸው እንዲርቁ : በቀን ሃሩር በለሊት ቁር እንዲሰቃዩ : ጫካ ላይ እንዲያድሩ : ህፃናት ሴቶች አዛውንቶች እንዲሰደዱ : ሃብት ንብረታቸው ቤታቸው ቀለባቸው በእሳት እንዲማገድ ተደርጓል።

በዚህ ከባድ አስቸጋሪና የህልውና ትንቅንቅ ወቅት ከወሎ ኦሮሞ ወገናችን ሌላው ቢቀር በሰብአዊነት ከጎኑ ልንቆምለት ይገባል ።

በዛሬው እለት በህዝቡ ዘንድ ተሰሚነትና ታማኝነት ባላቸው ወንድሞቻችን A/ Feta haji Mohammed ,
A/ Letif Taha Mohammed  እና Mustefa Bahiru Mohammed  ስም በዋና ኮሚቴነት በጋራ በኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የሂሳብ ቁጥር የከፈቱ ሲሆን በነገው እለትም ተጨማሪ የባንክ ሂሳብ ቁጥሮችን ይከፍታሉ።

በወሎ ኦሮሞ ወገኖቻችን ላይ የደረሰው ሰብአዊ ጉዳትና ቁሳዊ ውድመት ከፍተኛ ስለሆነ ህዝቡ ነገ ከነገ ወዲያ በባዶ ብቻ ሳይሆን ወደ ወደመ  ቤቱ ሲመለስ አስቸኳይ የምግብ  አቅርቦት :  አልባሳት : የጊዜያዊ መጠለያ ቁሳቁስ ያስፈልጉታል።

በተቃጣበት ወረራና ጥቃትም የአካል ጉዳት የደረሰባቸው በርካታ ወገኖች በቂ ህክምና ማግኘት የሚገባቸው ሲሆን በሽብር ጥቃቱም ህይዎታቸው ያለፈ እህት ወንድሞች ቤተሰብ ሊረዱና ሊጠየቁም ይገባል።

ስለሆነም ለእነዚህ ወገኖች በቂ የሆነ የገንዘብ የቁሳቁስ ድጋፎች ማሰባሰብ ግዴት በመሆኑ ሁላችንም በዚህ በተቀደሰ የጾምና ፀሎት ወቅት የስጦታ ትንሽ ትልቅ የለውምና ድጋፋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ።

እኔም የወሎ ኦሮሞ ነኝ : ከወሎ ኦሮሞ ጎን እቆማለሁ በማለት እህት ወንድሞች ድጋፋቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ። በክብር እናመሰግናለን 🙏

Cooperative Bank of Oromia
የሂሳብ ቁጥር      1000093278376 

ስልክ ቁጥር
0921 27 27 27

0975 97 97 90

0927 40 53 76

.
.
.
መልክት ለአዳማ ቄሮ እና ቀሬ

ለህክምና አዳማ ሆስፒታል ያሉ ጀግኖች የኦሮሞ አምበሶች የናንተን እርዳታ እየጠበቁ ነው. የሚበላ የሚጠትጣ ለቅያሪ የሚሆን ልብስ ይዛቹ ሄዳቹ ጠይቋቸው
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
እነሱ ይወሩሀል፣ እነሱ ይገድሉሀል ቀጥሎም ሬሳህን አቅፈው "ተገደልን" በማለት በሬሳህ ህዝብ ይቀሰቅሱብሀል።
መብረ ተክለሃይማኖት ማህበረ ቅዱሳ እና ፋኖ ካልወደሙ ማንም ስላሙን አግኝቶ የሚኖር ብሄር የለም !!
የኦሮሞ አንድነት መደጋገፍ መተባበር ልክ እንደዚህ ማየት እንዴት ጉልበት ይሰጣል በርቱ ቤተስቦች !!
#መረጃ

በቁጥር 50 የሆኑ ፊንፊኔን ለማሸበር ሲንቀሳቀሱ የነበሩ አንገት ቆራጭ ፋኖ አባላት በሙሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ።

አንገት ቆራጮቹ ብዛት ያለው ጠመንጃ ፣ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ የያዙ የባንክ ቡክ እና ጥሬ ገንዘብ ይዘው የተገኙ ሲሆን ከአማራ ክልል መጥተው ፊንፊኔ ዙሪያ የሚገኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተቀምጠው ነበር ። ፖሊስ ጉዳዮን ሲከታተል ቆይቶ ሁሉንም በቁጥጥር ስር አውሏቸዋል ።

ፖሊስ ከአንገት ቆራጭ ፋኖዎቹ ባገኘው መረጃ መሰረት የተላኩት እስክንድር ከሚመራው ፋኖ ቡድን ሲሆን በውጭ ሀገር ሀብታሙ አያሌው እና መሳይ መኮንን ድጋፍ እንዳሰባሰቡላቸው ታውቋል ።
ድጋፍና ትኩረት ለወሎ ኦሮሞ
Cooperative Bank of Oromia የሂሳብ ቁጥር
1000093278376
A/ Feta haji Mohammed
A/ Letif Taha Mohammed
Mustefa Bahiru Mohammed
ስልክ ቁጥር
0921 27 27 27
0975 97 97 90
0927 40 53 76
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በመሀል ፊንፍኔ ውስጥ
በትጥቅ የታገዘ ሁከት እና ብጥብጥ ለመፈጸም አባላት መልምሎ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ሽፋን በማድረግ ትጥቅ ሲያደራጅ ለዝግጅታቸው የሚሆን የምግብ ግብአቶችን ያከማቸ ፣ከተለያዩ የጦር መሳሪያዎች፣ ተተኳሾች፣ ቦንቦች፣ ተቀጣጣይ ቁሶችን አከማችቶ ሲንቀሳቀስ የነበረው
እና በ ስንታየሁ ንጋቱ ገብረ እየሱስ በቅፅል ስሙ (አብርሃም)
የሚመራ 50 የሰው ሀይል ያለበት
ቡድን ፊንፍኔ ከተማ ውስጥ ከነ ትጥቅ እና ቀለቡ ተለቅሞ ገብቷል።
አንገት ለመቁረጥ የገባ ፋኖ ነው
የወሎ ኦሮሞ ላይ በየጊዜው የሚከፈት ጦርነት አላማ በአጭሩ!
"የወሎ ኦሮሞ የዘር ሀረግ"👈
**
የካም ልጆች ኩሽ፣ ፋጥነ ከነዓን ናቸዉ፣ ከነዚህ መሃል የወሎ የዘር ሀረግ ከኩሽ ይመዘዛል ኦሮሞ የ ኩሽ ዘር ነው። ወሎን ያቀኑት ስምንት ትልልቅ የ ኦሮሞ አባቶች ናቸዉ፦ ወይም የ ባሬንቶ ልጆች ነበሩ ፤እነሱም፦
1. ወረ ባቦ
2. ወረ ኢሉ
3. ወረ ሂመኖ
4. ወረ ቃሉ
5. ወረ ቆቦ
6. ወረ ራያ
7. ወረ ዋዩ
8. ወረ የጁ በመባል ይታወቃሉ።
ጎንደር ላይ ቅማንቶች አንገት ሲቆርጥ ከሚውሉት የፋኖ መሪ የሆነው ሻለቃ ውባንተ በመከላከያ ወደ ሲኦል ተሸኝቷል
ዶ/ር ብርሃነ መስቀል በ Tic Tok ላይ ታገኙታላቹ
https://www.tiktok.com/@birhansegni?_t=8kphJXi26Tz&_r=1
2024/09/22 11:34:49
Back to Top
HTML Embed Code: