Telegram Web Link
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
እንጀራ ፍለጋ ወጥተው በቁጥጥር ስር የዋሉ 246 የደቡብ ተወላጅ ወጣቶች ጉዳይ!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የህዳሴ ግድብ ግንባታ አካባቢ በሚፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ ዙርያ ዛፎች መቁረጥን ጨምሮ ጫካውን የመመንጠር ስራዎችን ለመከወን በወጣው ጨረታ ኒኮትካ ኮንስትራክሽን የተባለ ድርጅት ጨረታውን አሸንፎ ነበር።

በዚህም መሰረት ተቋማቱ ውል በመግባት የሰው ኃይል ቅጥርን በጊዜያዊነት እንዲፈፅሙ መፃፃፋቸውን ይህ ዛሬ ያገኘሁት መረጃ ያሳያል።

እነዚህ ደብዳቤዎች እንደሚያሳዩት እነዚህ ወጣቶች የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በጠየቀው መሰረት ቢሮው በተዋረድ በጋርዱላ ዞን ዲራሼ ወረዳን ጨምሮ ከኧሌ እና አሪ ዞን የምንጣሮ ስራዎችን መስራት የሚችሉ የጉልበት ሠራተኞችን መልምለዋል።

ነገር ግን ሠራተኞቹ በጉዟቸው የአማራ ክልል ሲደርሱ በታጠቁ አካላት (እራሳቸውን ፋኖ በማለት በሚጠሩ ሀይሎች) ከመኪና ወርደው እንደተወሰዱ ከሰሞኑ ተሰምቷል።

በዩትዩብ ቻናሎች እና ሌሎች የማህበራዊ ሚድያ ገፆች እንደተባለው እነዚህ ምስኪን እንጀራ ፈላጊዎች እንጂ ተዋጊዎች/ታጣቂዎች/ወታደሮች አይደሉም።

በሰላም ተለቀው ወደየቤተሰቦቻቸው እንደሚመለሱ ተስፋ እናድርግ።
ወሎ ጂሌ ወሰን ቁርቁር
ፋኖ የሚባለው ጃንጃዊ ሚሊሻ ወሰን ቁርቀር ላይ በጨለማ በማደባት ፆማቸውን አፍጥረው ቡና በመጠጣት ላይ የነበሩ አያት እናት እና ሶሶት ሴት ልጆቻቸውን ግደለዋል።
አየር መንገዳችን የተነሱትን ቅሬታዎች በፍጥነት እንደሚያስተካክል አስታውቋል
ዲሲ ተቀምጦ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አትጓዘዙ ከሚለው አንስቶ ተቀጥሮ ሥራ ላይ ሆኖ አሻጥር የሚሰራው ነቀርሳ ምክንያት ሀገር ላይ የሚደረግ ጥቃት እንደዚህ በፍጥነት ማክሸፍ አስፈላጊ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ብታውቁ ይህንን ብትረዱማ ታላቁን የኦሮሞ ህዝብ በሚዲያ እና በሶሻል ሚዲያ አፋቹን አታላቁበትም ነበረ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሄቲ በምትባል ካረቢያን ሀገር ውስጥ የወንበዴ ቡድን ከእስር ቤት እየሰበሩ ወጥተው ሀገሪቱ ዶግ አመድ እያደረጉ በየመንገዱ ስው እየገደሉ እያቃጠሉ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ልክ እንደ አይጥ በፋኖ እና ምህበረ ቅዱሳን ተጠብስህ ከመበላትህ ከመታረድህ በፊት የሀገር መከላከያ ከነ ድክመቱ እሱን ደግፍ እሱን አጠናክር
ዜና፡ የ #ፌዴራል_መንግስት እና #ህወሓት#ፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋገጡ

#አፍሪካ ህብረት መሪነት ትላንት መጋቢት 2/ 2016 ዓ/ም በ #አዲስ_አበባ በተካሄደው የመጀመሪያ ስትራቴጂያዊ ግምገማ፤ የፌደራል መንግስቱ እና ህወሓት ህዳር 2022 በፕሪቶሪያ ለተደረሰው ዘላቂ ግጭት የማስቆም ስምምነት ተግበራ ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋግጠዋል።

በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከተካሄደው የመጀመሪያ ስትራቴጂያዊ ግምገማ ስብሰባ በኋላ ህብረቱ ባወጣው መግለጫ፤ ሁለቱ አካላት “በ #ትግራይ ክልል ሰላም፣ ደህንነት እና መረጋጋትን ለማስቀጠል ሁለገብ ውይይት ለማድረግ እና በየጊዜው ለመመካከር ተስማምተዋል” ብሏል።

በተጨማሪም “በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ ተመሳሳይ ስብሰባ ለማድረግ ወስነዋል” ተብሏል።

በስብሰባው #የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት፣ የ #ትግራይ ጊዜያው አስተዳደር/ህወኃት እና #የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ #የአውሮ_ህበረት#የኢጋድ#የአሜሪካ እና #የአፍሪካ_ልማት_ባንክ ተወካዮች ያሳተፈ መሆኑ ተገልጿል።

ተጨማሪ ለመመልከት ሉንኩን ይከተሉ፡ https://wp.me/pfjhHd-11K
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ምስኪን ገበሬ ተውት ይኑርበት አታሰቃዩት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በTic Tok በሚመራ ትግል ሀገር እየበጠበጣቹ መሆኑን ማመናቹ ትልቅ ነገር ነው አሁንም ቢሆን በጦርነት በግፍ በለው አንዳች ጠብ የሚል ነገር ስለሌለ ጦርነት አታፋፋሙ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ብሄር ብሄረስቦች ሲናገሩ እርግማን ነበረ ዛሬ እራሳቸው የአማራ ምሁራን ሃቁን መናገር ጀምረዋል. ይሄ ችግሩን ከሥር ለማከም አንድ እርምጃ ስለሆነ እናመሰግናለን።
የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ የመንበረ ጴጥሮስ መስራቾች ከእስር ተለቀዋል።
ዜና፡ በ #ቤኒሻንጉል_ጉሙዝ ከተሞች ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ ነው- የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ዋና ከተሞች በዜጎች ላይ” ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች” በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ መሆናቸዉን የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ገለጸ።

በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ፓርቲው፤ ባለፉት ስድስት ወራት በከተሞች የቡድን ዝርፊያ፣ ውንብድና፣ ሰዎችን መሰወር፣ ህጻናት ማገትና አሰቃቂ ግድያዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ ሲል ገልጾ፤ አጥፊዎች ለህግ ቀርበው ተጠያቂ አልተደረጉም ብሏል።

#ግልገል_በለስ ከተማ ሁለት ወራት ባልበለጠ ጊዜ ዉስጥ አንድ የፖሊስ ከፍተኛ መኮንን፣ አንድ ወጣት የኮሌጅ ተማሪ፣ በፓዌ ከተማ አንድ ከፍተኛ ጠበቃና የህግ አማካሪ በጥይት ተመተዉ ተገድለዋል ብሏል፡፡ በወምበራ ወረዳም አንድ ባለሀብት “በግፍ” ተገድለዋል ሲል ገልጿል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ፡ https://wp.me/pfjhHd-11W
Oduu: Aanaa #Darraatti haleellaa hidhattoota #Faannoo itti fufeen namoonni 180 ol ukkaamfamuu jiraattoonni himan

Naannoo #Oromiyaa godina #Shawaa_Kaabaa aanaa Darraatti “haleellaa hidhattoota Faannoo” torban darbe eegale, itti fufuun jiraattota aanichaa 180 ol ta’an ukkaamfamanii maallaqni itti gaafatamaa jiraachuu jiraattonni Addis Standard dubbise himaniiru.

Haleellaa Bitootessa 07, 2024 “hidhattootni Faannoo gandoota aanichaa sadi keessatti raawwataniin” lubbuun namoota 9 darbuu fi manneen jireenyaa hedduu gubachuu Addis Standard gabaase ture.

Haleellaa ergasii itti fufeef jiraattoonni 186 ta’an humnoota kanneenin fudhatamanii manneen barnoota garaagaraa keessatti ugguramanii jiraachuu fi “tokkoon tokko isaaniif birrii 150,000 hanga 200,000 irratti gaafatamaa jiraachuu” jiraataan Addis Standard dubbise tokko himeera.

Gabaasa guutuu dubbisaa: https://wp.me/pfo0nO-SH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን #ደራ ወረዳ ከ180 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

#ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት “በ #ፋኖ ታጣቂዎች” የተፈጸመው ጥቃት መቀጠሉን እና ከ180 በላይ የወረዳው ነዋሪዎች ታግተው ገንዘብ እየተጠየቀባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ስሙ እንዲገለጽ ያልፈለገ የወሬን ገብሮ ቀበሌ ነዋሪ፤ “በጂሩ ዳዳ፣ ወሬን ገብሮ እና ማንቃታ ዋሪዮ ቀበሌውች ጥቃቶች መቀጠላቸወን ገልፆ "ከቀበሌዎቹ 186 ሰዎች ታግተዋል” ብሏል።

ሰዎቹ በትምህርት ቤቶች ውስጥ ታግተው እንደሚገኙ የገለጸው ነዋሪው፤ ከታጋቾቹ መካከል ሁለት ነፈሰ ጡር ሴቶች ታግተው ባሉበት ቦታ መውለዳቸውን ተናግሯል። አክሎም “ታጣቂዎቹ ታጋቾቹን ለመልቀቅ በአንድ ሰው ከ150 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር እየጠየቁ ነው” ብሏል።

ተጨማሪ ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይከተሉ:- https://wp.me/pfjhHd-127

ከላይ የምታዩት ቪዲዬ አንገት ቆራጭ ፋኖ የኦሮሞ ቤቶችን በእሳት አጋይቶ ከሄደ በኃላ ኦሮሞዎች በተስፋ መቁረጥ በቃ ምንም ማድረግ አንችልም እያሉ ነው
Hidhattoonni Faannoo Salaale aanaa Dharraa mancaasaa jiru jedhan jiraattonni.

Jiraattonni OMNf yaada isaanii kennan, aanaa Dharraatti hidhattoonni Faannoo naannoo Amaaraatii qaxxaamuranii dhufu, warri dhoksaan asii Faannoo jalatti gurmaa'e jiru isaan gamaa qaxxaamuranii dhufan faana ta'uun duula qindaa'aa uummata irratti taasisaa jiru jedhan.

Caasaa mootummaa aanichaa keessaas warri aanicha gara naannoo Amaaraatti kutuuf hojjatan jiru jira, warri kunis hidhattoota kana kallattii garaagaraan gargaaruu jedhan.

Duula qindaa'aa kanaan aanaa Dharraa mancaa'ee jira, uummanni guyyuun ajjeefamaa, saamamaa oola, qe'een uummataas ni gubataa jedhan warri yaada kennan.

Dhaabbileen tajaajila hawaasummaas duula qindaa'aa kanaan manca'uu himatu.

Duula qindaa'aa tibbana banameen namoonni nagaan hedduun ajjeefamuu kan dubbatan jiraattonni, namoonni 180 caalaan hidhattoota Faannootiin ukkaamfamanii jiraachuu ibsan.

Hidhattoonni namoota ukkaamfaman kanneen gadhiisuuf maallaqa guddaa gaafataa jiraachuu eeranii, nama tokkotti birrii kuma dhibbootaan lakkaa'amu gaafatuu jedhu.

Mootummaan naannoo Oromiyaa yeroo kun marti ta'u callisaan nu ilaaluun kun akkaan nu mufachiise jedhan.

Dhimma kana irratti OMN aangawoota mootummaa aanaa Dharraa fi kan godina Salaalee dubbisuuf irra deddeebiin yaale. Bilbila OMN hin kaasan.
https://www.facebook.com/share/p/fg99AUsM7qwGZRoq/?mibextid=ZbWKwL
ኦሮሞ በወለጋ በወሎ እንዲሁም በስላሌ እየተጨፈጨፈ ሀብት ንብረቱ እየወደመ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ስለ ድሮ ታሪክ ተከንችረን አሁን አንገቱ በፋኖ እየተሸለተ ላለው ኦሮሞ ድምፅ እየሆንን አይደለም ይሄ ነገር ቢታሰብበት መልካም ነው።
2024/09/25 11:22:05
Back to Top
HTML Embed Code: