Telegram Web Link
ወለጋ ላይ ልዩ ዞን ይሰጠን ብለው ጦር አንስተው የኦሮሞን ሀብት እና ንብረት እያወደሙ ኦሮሞን እየገደሉ ያሉት እነዚህ ናቸው

ደርግ ከ1967 እስከ 1970 ዓ/ም በወለጋ ካሰፋራቸው በርካታ የሴሜን ህዝቦች በተጨማሪ ቦዘኔ በሚል ከተለያየ ቦታ ያሰፈራቸውም ነበር ። ለምሳሌ በ1967 ዓ/ም 901 ቦዘኔ : በ 1968 ዓ/ም 1003 ቦዘኔ : በ1969 ዓ/ም 1048 ቦዘኔ በ 1970 ዓ/ም 2247 ቦዘኔዎች ነበሩ
ያኔ ደርግ ቦዘኔ ብሎ ወለጋ ላይ ያሳፈራቸው የዘመኑ ጀውሳዎች ሲሆን እነዚህ ጀውሳዎች በጊዜ ሂደት የወለጋ መሬት ሲጣፍጣቸው ወለጋ ርስታችን የአያቶቻችን ምድር ናት በሚል ምክንያት የወለጋ ህዝብ በቀየው እየተገደለ እየተፈናቀለ ይገኛል።
ቦዘኔ ተብለው መጥተው ርስቴ ብለው ቁጭ አሉ😂

https://www.tg-me.com/danny4677
ወዲ ሽመልስ የሚሠራው የበቀል መራ

ያየሰው ሽመልስ ወያኔ ያቀረበለትን ረብጣ ዶላር ወደ ኪሱ ሊከት ሲል ብልጽግና የሚባል ድርጅት ነጥቆት የበገነ ስግብግብ ጋዜጠኛ ነው።

ዜና የመቀመር እንጂ እውነተኛ ዜናን በመረጃ አስደግፎ ማምጣት የማይችል ቀጣፊ ጋዜጠኛ ነው። ጤፍ በሚቆላ ምላሱ የሚቆላው መንጋም የዚህን ቀጣፊ ፕሮፓጋንዲስት ሴራ ሊረዳው አልቻለም።

ዜና ማለት ነገር አሳምሮ ማውራት ሳይሆነ በሌላ ወገን ሊረጋገጥ የሚችል፡ መሬት ላይ ያለ ጭብጥ፡ በሙያዊ እውቀር ተቀምሮ የሚቀርብ እንጂ ለጆሮዋችን ቀለብ ሰምተነው የምናልፈው ተራ ነገር አይደለም። ዜና ወሬ አይደለም። ዜና የሆነን ክስተት ተጠያቂነት ባለው መንገድ ለሕዝብ ጆሮ ማድረስ ነው።

ይሄ ግለሰብ ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ቆርጦ ቀጥሎ ሲያወራን ሁሉንም እውነት ብለን እንድንቀበለው ያደርጋል። ለበርካታው ሰው የሚወራው ሁሉ እውነት ይመስለዋል።

አብይ አህመድንና ፓርቲውን ሁላችንም እንተቸዋለን። እኛ የምንተቸው ከጥላቻ ተነስተን ለመበቀል ሳይሆን፡ እንደመንግሥት ማድረግ ያለበትን ባለማድረጉ ነው። የህግ የበላይነትና ማረጋገጥ አለቻለም ብለን፡ ሀገሪቱን በፖሊሲና በዕቅድ አይመራ ብለን ነው።

ያየሰው ሽመልስ በአብይ አህመድና በኦሮሞ ህዝብ ላይ የብቀላ ሥራ ለመሥራት የሚተጋ ሴረኛ ነው። ከጥላቻው መብዛት የተነሳ አንድም ቀን ከፒፒና አብይ የነጻ ዜና ሰርቶ አያውቅም። በቀል አርግዞ ሚዲያ ላይ ይጨነግፋል። ብዙው ሰውም ጭንጋፉን ተቀብሎ ይሄድና በጭንጋፍ መረጃ የጨነገፈ ሥራ ይሠራል። የጨነገፈ መረጃ ደግሞ የጨነገፈ ውሳኔን ያመጣል።

ጋዜጠኛው በትክክል የጋዜጠኝነትን መርሆዎች ተከትሎ ከመዘገብ ይልቅ አንድን ወገን በጠላትነት ፈርጆ ቀን በቀን ለማጥቃት የሚሰራ ፕሮፓጋንዲስት ነው። Impartiality ወይም አለማዳላት ዋናው የጋዜጠኛነት መርህ ነው። ኢትዮፎረም ለሚታገልለት የፖለቲካ ዓላማ የሚመቸውን ይዘግባል እንጂ ሁሉንም በገለልተኛነት አይዘግብም። ሚዲያ የሚያስብል አቋም የለውም። ወሬ በመጠረቅ ከሆነ ይጠርቃል። ሚዲያ ከወሬ በላይ ነው።

የኢትዮጵያን ሕዝብ ምላሳሙ ስለሚያጦዘው ያየሰውም ይሄን ወሬ የማስመሰል አቅሙንና ተሰጥኦውን ተጠቅሞ የፖለቲካ ድስኩሩን ያራግባል። እንዲያም ሲል "ምክንያታዊ ነኝ" ይለናል።(Philips Socrates)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፊንፊኔ ከተማ ቦታዎች የጥንት መጠሪያ ስሞቻቸውና አሁን ተቀይረው የሚጠሩበት ስም። ገና በ11ዱ ክፍለከተማ ወረዳዎች በትልልቅ ታትሞ ህዝቡ በድሮ ስሞች እንዲጠሩ : የታክሲ ታፔላዎች ሁሉ ስም እንዲያስተካክሉ ይደረጋል። ካዛንችስ ተብሎ በሴተኛ አዳሪ የተሰየመን ሰፈር ከምናስታውስና የጥንቱ ስም አይሻልም ?

1.መርካቶ . . . . . . . . . .አገምሳ
2.ራስ ካሳ ሰፈር . . . . . . በዳ ኤጄርሳ
3.ጥቁር አንበሳ. . . . . . . .ባሮ ኮርማ
4.ፒያሳ. . . . . . .. . . . . .. .ቢርቢርሳ ጎሮ
5.ስድስት ኪሎ . . . . . .. . .ጨፌ አራራ
6.ሜክሲኮ . . . . . . .. . . . .ጨፌ አነኒ
7.ሳር ቤት. . . . .. . . . . .. . ጨልጨሊ
8.አራት ኪሎ . . .. . . . . .. . ዳለቲ
9.እንጦጦ . . .. . . . . .. . ዲልድላ አዱሬ
10.ሀ/ጊዮርጊስ ድልድይ. . . .ለጋ ቀመሌ
11.ትልቁ ቤተመንግስት. . . . ቱሉ ዳለቲ
12. አስኮ . . . . . . . . .. . . . . ቂሌ
13.ተ/ሀይማኖት. . . . . .. . ሱሉላ ጋርቢ
14.አዋሬ . . . . . .. . . . . .. . አዋሮ
15.ሩፋኤል. . . . . . . . .. . . . .አዳሚ
16.ቸርቸር ጎዳና . . .. . . . . .. . ወዴሳ
17.ሀና ማርያም . . .. . . . . .. ቱሉ ኤጄርሳ
18.ቅዱስ ዮሴፍ/አዲስ ሰፈር . .ሉሜ
19.ቡና ቦርድ ላፍቶ . . . . .ቱም ቱም
20.ጎፋ . . . .. . . . . .. . ቱሉ Dheርቱ
21.ፈረንሳይ . . . . . . . . .ቡርቃ ኤጄርሳ
22.ልደታ . . . . . . . . . . . . .ጫፌ ሙዳ
23.ዉጭ ጉዳይ. . . . . . . . .Dhaካ አራራ
24.ጎተራ/ወሎ ሰፈር. . . . .ዶሎ ቡዴና
25.ግንፍሌ . . . . . . . .. . . . Dhuሙጋ
26.አዲስ ከተማ . . . . . . . . . ጎልባ
27. ቃጫ ፋብሪካ . . . . . . . . . .ሀረዋ
28.ጉርድ ሾላ . . . . . . . . . . . . .ሀርቡ
29.እስጢፋኖስ . . . . . . . . . ሁሉቃ ኮርማ
30.ብሄረ ፅጌ. . . . . . . . . . . . .ጃጃ
31.በላይ ዘለቀ መንገድ . . . . . . .ካራ ቆርጢ
32.የካ ሚካኤል . . . . . . . . . . .ቡርቃ ቆሪቻ
33.አየር ጤና . . . . . . . .. . . . . . ማደሮ
34.ባምቢስ . . . . . . . . . . . . . . .መልካ አቦሼ
35.አጣና ተራ . . . . . . . . . . . . . . .ጣሮ
36.ጨርቆስ. . . . . . . . . . . . . . . . .ጎልቦ
37.ቄራ . . . . . . . . . . .. . . . . . . .ጉለሌ በdhaሶ
38 .ጃን ሜዳ . . . . . . . . . . . . . . .ሁሩፋ ቦንቢ
39.ካሳንቺስ . . . . . . .. . . . . . . . . . ቃርሳ
40.ንፋስ ስልክ. . . . . . . . . . . . . . . ሮባ
41.22 ማዞሪያ . . . . . . .. . . . . .. . ዶቃ ቦራ
42.ቀጨኔ. . . . . . . . . . . . . . . . . ዶቢ
43. ለገሀር . . . . . . . . . . . . . . . . . ለገሀሬ
44.መከኒሳ . . . . . .. . . . . .. . ባከኒሳ
45.ቤተል . . . . .. . . . . .. . . . .ቦኬ
46 .አቃቂ . . . . . .. . . . . .. . ሀቃቂ
47.ፍልውሃ . . . . . .. . . . . .. . ሆራ
48 .ቃሊቲ . . . . . . . .. . . . . .. . ቃሉ
እነዚህን ሁሉ ሚዲያ ይዞ ኦሮሙማ እያለ ላሀጩን ሲያዝረበርብ የሚውል ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከነዚህ ጋር አብሮ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚያለቅስ የኔ መንደር ስው ሥልጣን ላይ ካላየው ብሎ የሚያለቅስ ከደንቆሮው እስታሊን ገ/ሥላሴ እና ዘመድኩን በቀለ ጋር ለራሱ ህዝብ ጠላቶችን የሚጠራውን ልቦና ይስጥል ን ከማለት ውጪ ምን ይባላል ??
በአለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል የሰሩ ሌቦች እና ነብስገዳዮች ክሳቸው ተቋርጦ እንዲፈቱ ተደርገዋል ብልፅግና ማለት ወገብ የሌለው ሽል ማለት ነው ።
አብዲ ኢሌ ከህወሃት ጋር ተቀናጅቶ ወደ አንድ ሚልዮን አንድ መቶ ሺህ የኦሮሞ ህዝብ፤ የዋቤና የጋናሌ የመስኖ ቦታዎችን ለመያዝ ባለመ የግዛት ማስፋፋት እሳቤ፤ ከምስራቅ እና ከደቡብ ኦሮሚያ ያፈናቀለ ወንጀለኛ ነው።

ልክ ዛሬ በምዕራብ ትግራይ እንደሆነው ያ ሁሉ ህዝብ ወደ መሬቱና ወደ ቀዬው አልተመለሰም። ይልቁንም በጎ የሚመስሉ ሸሮችና ሸፍጦች ተፀንሰው፤ የሀረር ኦሮሞን በኮታ በመላው ኦሮሚያ በተኑት።

አሁን ያ ህዝብ ማህበራዊ ትስስሩ፤ ባህሉ፤መሬቱንና ማንነቱን አጥቶ ጠፍቷል።

በሰፊ የዋቤና የሸበሌ የመስኖ ቦታዎች ይኖር የነበረው የምስራቅና የደቡብ ኦሮሚያ፤ ኦሮሞ ህዝብ፤በአብዲ ኢሌ ተነቅሎ መሬቱን እና አገሩን አጥቶ እስከ ዛሬ ተበትኖ ቀርቷል።

ዛሬ ያን ወንጀል የፈፀመው አብዲ ኢሌ ያለ ምንም ተጠያቂነት ከእስር በነፃ ተፈቷል።
Birhanemeskel Abebe Segni

https://www.tg-me.com/danny4677
የኢትዮጵያ ንግድ መርከብን ባህር ላይ እያለ የሸጠው ክንፈ ዳኜ እና የኦሮሞን ህዝብ ከወያኔ ጋር ተባብሮ 1.2 ሚሊየን ኦሮሞን ሀብት ንብረት ዘርፎ ጨፍጭፎ ያባረረውን እብድ ኢሊ ምህረት አድርጋቹ ኦሮሞዎችን በየ እስር ቤት የምታጉሩበት ምንም ምክንያት የላችሁም
ማንም ኦሮሞ በፖለቲካ አመለካከቱ እስርቤት መቆየት የለበት ፍቱ

https://www.tg-me.com/danny4677
እራሱን መንበረ ተክላሃይማኖት በማለት የሚጠራው የአማራ ጥቅም አስከባሪ ተቋም የኦሮሞ ህዝብ በራሱ ቋንቋ እንዳያመልክ በጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዲከሽፍ የተደረገው የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ ምስረታ ከስሩ አልጠፋም እንዲጠፋ ይደረግ ሲሉ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ተማፅኖ አቅርበዋል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መንበረ ተክለሃይማኖት የሚባል የአራጆች እና የተሳዳቢዎች መፈልፈያ ጋር አብራቹ ሆናቹ የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ የምትሉ ኦሮሞዎች ወይ ወደ ቀደምት አባቶቻቹ እምነት ዋቄ ፈታ ተመለሱ ወይም መንበረ ጴጥሮስን አጠናክሩ
አማራ ያወጣላቹሁን ሥም ከፈጣሪ ነው እና ተቀበሉ እያሉ ነው
በአማርኛ እና በግዕዝ የተፃፉ የቤተክርስቲያኒቱ መፅሀፍ በጠቅላላ የኦሮሞን እና ሌሎች ብሄሮችን ለማውረድ ብዙ ፁሁፎችን ማቅረብ ይቻላል።
ያን የቀድሞ የENN ጋዜጠኛና አፍቃሪ ወያኔ፣ ያየሰው ሽመልስን ግብዳ መፅሐፍ እያነበብኩ ነኝ። ትረካው ሲጀምር መፅሐፉን መታሰቢያ ስላደረገለት ደሳለኝ ስለተባለው ጓደኛው ያጋራን ታሪክ አንጀት የሚበላ ነው። እኔም ጓደኞቼን እንደ ወንድሞቼ እምወድ ሰው ስለሆንኩ ስሜቱን ተጋርቼ አዝኜአለሁ።

ይህን ካልሁ እስክርፕቶዬን አንስቼ ሐሳብ እንድሰጥበት ወዳስገደደኝ ጉዳይ ልግባ። ያየሰው መፅሐፉ ገፅ 292 ላይ ስለ ኦነግና ወሎ ኦሮሞዎች ያትታል። ሕወሐት ወሎ ላይ ባደረገው ጦርነት ኦነግ ከጎኑ እንዳልነበረም በሾርኔ ሊነግረን ይሞክራል። ሸዋ ሮቢት ላይ ዝርፍያ የፈፀሙት ፋኖዎች ሳይሆኑ "የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አባል ነን ብለው ትጥቅ የተሰጣቸው ሰዎች ከከሚሴ፣ ባልቺ፣ ጀዋሐ፣ ባቲ ...ወዘተ የተሰባሰቡ ሲቪሎችን ይዘው ዝርፊያ ፈፀሙ " ብሎ ይወነጅላል። በማከልም "በዚህ ጊዜ የትግራይ ሠራዊት አመራሮችና አባላት የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት አባል ነን ካሉት ኃይሎች ጋር ቃታ እስከ መሳሳብ የደረሰ አለመግባባት ውስጥ ገቡ " ይለናል። ኦነጎች ሊዘርፉ TDFዎች ዝርፊያን ተጠይፈው ሊከላከሉ መሆኑ ነው።

ጃል መሮ አንድ የትግራይ ወታደራዊ የደህንነት አመራርን "የት ደረሳችሁ" እያለ እየደጋገመ እንዳሰለቸውና የትግራዩም ደህንነት "እኛ በሩ ላይ ደርሰናል፣ እናንተ የት ደረሳችሁ?" አለው ። ጃል መሮም " ጥሩ ሁኔታ ላይ ነን አሁን ነጆ ልንገባ ነው" ብሎ ሲመልስለት ከት ብሎ እየሳቀበት "እናንተን በዚህ ሁኔታችሁ የኦሮሚያ ጫካ ገና 60 ዓመት ይሸሽጋችሁዋል" ብሎ ቀለደበት ይለናል።
( Omar Lenjiso )
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋNO የእያንዳንዱን ብሄር እያንካኳ የቅርብ ወዳጆቹ ቤት ዘው ብሎ ገብቷል ቡጡቡጡ ቀጥሏል
ፋNO ወዳጅ መሆን የሚችለው ከባህሪ ወንድሞቹ ከነ አልሸባብ ከነ ቦኮሀራም ከነ ISIS ጋር ብቻ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህው ነው ይሄ ኦሮሞዎች ገልብጣቹ ለራሳቹ አድርጋቹ ስሙት
https://www.tg-me.com/danny4677
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሃብታሙ አያሌው ቀንዳውጣ አለው አዎ ዘመድኩን የተባለ ቀንድ አውጣ ነው ገዳይ ቡድን አስማርቶ በአማራ ስም ወንጀል እየሰራ ያለው ለራሳቹ ስትሉ ከትግላቹ አባሩት
https://www.tg-me.com/danny4677
2024/09/25 13:27:58
Back to Top
HTML Embed Code: