Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትላንት አማራ ክልልን ፋNOን ተጠቅመን ኦሮምያ ክልልን OLAን ተጠቅመን እንዲጨፋጨፉ አድርገን ሁሉንም እናዳክማቸዋለን ሲሉ ስምተናል አድምጡት https://www.tg-me.com/danny4677/22942 አሁን ደሞ ተመልስን አራት ኪሎ እንመጣለን እያሉ ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ታምሩ ማኔ ለጉራጌ ተማሪዎች ስለ ቋንቋ ያስተላለፈው መልክት ነው ይሄ መልክት ለሁሉም ብሄርም ጭምር ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ውስጥ Genocide እየፈፀሙ ያሉት ስግብግብ ነጋዴዎች ናቸው መንግሥት እርምጃ በመውሰድ ዳግም ወደ ንግዱ አለም እንዳይገቡ ማድረግ አለበት
የኢትዮጵያን ህዝብ በባዶ እግሩ ከመሄድ የተለያዩ ሸራ ጫማ እንዲያደርጉ የቦቲ ጫማ መልበስ ባህል ያስተማራቸው ኦቦ ጉግሣ ዶንሣ ነበሩ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ቤተክርስቲያንን የወንበዴ ዋሻ ያደረገው ጃውሳ!
በሰሜን አሜሪካም ይሁን በአውሮፖ የድምፅ ጩህት ገደብ አለው ኢትዮጵያ ውስጥ በፉክክር ፈጣሪን ከደመና ውስጥ ለመጥራት በሚመስል መልኩ የሚደረጉ ጭህቶች እንዲሁም በምሽት ክለቦች እና ቡቲኮች የሚለቁት ድምፅ መቀነስ ይኖርበታል ነገሮችን ሁሉ በክፋት ከመመልከት እንውጣ ለፖለቲካ ትርፍ መጠቀም እና መረበሽ አስፈላጊ አይደለም።
Inbox.
Mee Akkam ati!?
Dhima Salaalee mee hin callisinaa! Maalooo
Salaalee rakkatee jira.
Salaale buqqa'ee jira.
Salaalee, waan sadiin miidhamaa jira. Keessattu Aanaa Darraa, Dagam fi Hidhabuu abootee
1. Faannoon amaaraa qee'ee isaa gubuun horii saamuun, ajjeesuun....darara cima keessa jira
2. Qaamni Wbo jedhu.

Iyyeessi lafa waggaa dheeraaf qabsiisee, horii gurguree fira rakkisee inni xiqqaan qarshii 100000 kafalchiisu. Ni ajjeesu.
Ummanni har'aas sababa saniif buqqa'ee baaleef bakka biroo deemaa jira.
Yeroo isaan nama halkaan fudhatanii, hiriirsisanii sa'aatii 6 oofuun, waraabessiis hiriiree yuusaa deema
Namootni hedduun waraabessi kan isaan ajjeesanii bira darban nyaachuu mi'eeffate jedhu.
Inni sadaffaan qaama mootummaati.

Caasaan nageenyaa mootummaa ummatarraa qarshii saamuun danbii ta'eera.
Ni hidhu. Ni dararsu. Hiikuuf qarshii hanga 800000 irra fudhatu.
Meeshaa waraanaa WBo funaanee salaleee baasee jira. Faannoo ofirraa eeguuf humni hin jiru. Qaamni mootummas ta'ee falmattòta faannoo uummatarra dhowwaa hin jiran.....maaaaaaloo maal wayyaa....adaraaa lafee Haaacaaluuuu....adduunyaan naaf gahi.
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
እንጀራ ፍለጋ ወጥተው በቁጥጥር ስር የዋሉ 246 የደቡብ ተወላጅ ወጣቶች ጉዳይ!

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን የህዳሴ ግድብ ግንባታ አካባቢ በሚፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ ዙርያ ዛፎች መቁረጥን ጨምሮ ጫካውን የመመንጠር ስራዎችን ለመከወን በወጣው ጨረታ ኒኮትካ ኮንስትራክሽን የተባለ ድርጅት ጨረታውን አሸንፎ ነበር።

በዚህም መሰረት ተቋማቱ ውል በመግባት የሰው ኃይል ቅጥርን በጊዜያዊነት እንዲፈፅሙ መፃፃፋቸውን ይህ ዛሬ ያገኘሁት መረጃ ያሳያል።

እነዚህ ደብዳቤዎች እንደሚያሳዩት እነዚህ ወጣቶች የደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ በጠየቀው መሰረት ቢሮው በተዋረድ በጋርዱላ ዞን ዲራሼ ወረዳን ጨምሮ ከኧሌ እና አሪ ዞን የምንጣሮ ስራዎችን መስራት የሚችሉ የጉልበት ሠራተኞችን መልምለዋል።

ነገር ግን ሠራተኞቹ በጉዟቸው የአማራ ክልል ሲደርሱ በታጠቁ አካላት (እራሳቸውን ፋኖ በማለት በሚጠሩ ሀይሎች) ከመኪና ወርደው እንደተወሰዱ ከሰሞኑ ተሰምቷል።

በዩትዩብ ቻናሎች እና ሌሎች የማህበራዊ ሚድያ ገፆች እንደተባለው እነዚህ ምስኪን እንጀራ ፈላጊዎች እንጂ ተዋጊዎች/ታጣቂዎች/ወታደሮች አይደሉም።

በሰላም ተለቀው ወደየቤተሰቦቻቸው እንደሚመለሱ ተስፋ እናድርግ።
ወሎ ጂሌ ወሰን ቁርቁር
ፋኖ የሚባለው ጃንጃዊ ሚሊሻ ወሰን ቁርቀር ላይ በጨለማ በማደባት ፆማቸውን አፍጥረው ቡና በመጠጣት ላይ የነበሩ አያት እናት እና ሶሶት ሴት ልጆቻቸውን ግደለዋል።
አየር መንገዳችን የተነሱትን ቅሬታዎች በፍጥነት እንደሚያስተካክል አስታውቋል
ዲሲ ተቀምጦ በኢትዮጵያ አየር መንገድ አትጓዘዙ ከሚለው አንስቶ ተቀጥሮ ሥራ ላይ ሆኖ አሻጥር የሚሰራው ነቀርሳ ምክንያት ሀገር ላይ የሚደረግ ጥቃት እንደዚህ በፍጥነት ማክሸፍ አስፈላጊ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ብታውቁ ይህንን ብትረዱማ ታላቁን የኦሮሞ ህዝብ በሚዲያ እና በሶሻል ሚዲያ አፋቹን አታላቁበትም ነበረ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሄቲ በምትባል ካረቢያን ሀገር ውስጥ የወንበዴ ቡድን ከእስር ቤት እየሰበሩ ወጥተው ሀገሪቱ ዶግ አመድ እያደረጉ በየመንገዱ ስው እየገደሉ እያቃጠሉ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ልክ እንደ አይጥ በፋኖ እና ምህበረ ቅዱሳን ተጠብስህ ከመበላትህ ከመታረድህ በፊት የሀገር መከላከያ ከነ ድክመቱ እሱን ደግፍ እሱን አጠናክር
ዜና፡ የ #ፌዴራል_መንግስት እና #ህወሓት#ፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋገጡ

#አፍሪካ ህብረት መሪነት ትላንት መጋቢት 2/ 2016 ዓ/ም በ #አዲስ_አበባ በተካሄደው የመጀመሪያ ስትራቴጂያዊ ግምገማ፤ የፌደራል መንግስቱ እና ህወሓት ህዳር 2022 በፕሪቶሪያ ለተደረሰው ዘላቂ ግጭት የማስቆም ስምምነት ተግበራ ያላቸውን ቁርጠኝነት በድጋሜ አረጋግጠዋል።

በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ከተካሄደው የመጀመሪያ ስትራቴጂያዊ ግምገማ ስብሰባ በኋላ ህብረቱ ባወጣው መግለጫ፤ ሁለቱ አካላት “በ #ትግራይ ክልል ሰላም፣ ደህንነት እና መረጋጋትን ለማስቀጠል ሁለገብ ውይይት ለማድረግ እና በየጊዜው ለመመካከር ተስማምተዋል” ብሏል።

በተጨማሪም “በቀጣዮቹ ጥቂት ወራት ውስጥ ተመሳሳይ ስብሰባ ለማድረግ ወስነዋል” ተብሏል።

በስብሰባው #የኢትዮጵያ ፌዴራል መንግስት፣ የ #ትግራይ ጊዜያው አስተዳደር/ህወኃት እና #የተባበሩት መንግስታት ድርጅት፣ #የአውሮ_ህበረት#የኢጋድ#የአሜሪካ እና #የአፍሪካ_ልማት_ባንክ ተወካዮች ያሳተፈ መሆኑ ተገልጿል።

ተጨማሪ ለመመልከት ሉንኩን ይከተሉ፡ https://wp.me/pfjhHd-11K
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይህንን ምስኪን ገበሬ ተውት ይኑርበት አታሰቃዩት
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በTic Tok በሚመራ ትግል ሀገር እየበጠበጣቹ መሆኑን ማመናቹ ትልቅ ነገር ነው አሁንም ቢሆን በጦርነት በግፍ በለው አንዳች ጠብ የሚል ነገር ስለሌለ ጦርነት አታፋፋሙ
2024/09/22 21:24:16
Back to Top
HTML Embed Code: