Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ይሄንን ብሄር ብሄረስቦች ሲናገሩ እርግማን ነበረ ዛሬ እራሳቸው የአማራ ምሁራን ሃቁን መናገር ጀምረዋል. ይሄ ችግሩን ከሥር ለማከም አንድ እርምጃ ስለሆነ እናመሰግናለን።
የኦሮሞ ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ የመንበረ ጴጥሮስ መስራቾች ከእስር ተለቀዋል።
ዜና፡ በ #ቤኒሻንጉል_ጉሙዝ ከተሞች ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ ነው- የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ዋና ከተሞች በዜጎች ላይ” ዘግናኝ የግድያ ወንጀሎች” በተደጋጋሚ እየተፈጸሙ መሆናቸዉን የቦሮ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ገለጸ።

በክልሉ የሚንቀሳቀሰው ፓርቲው፤ ባለፉት ስድስት ወራት በከተሞች የቡድን ዝርፊያ፣ ውንብድና፣ ሰዎችን መሰወር፣ ህጻናት ማገትና አሰቃቂ ግድያዎች እየተበራከቱ ይገኛሉ ሲል ገልጾ፤ አጥፊዎች ለህግ ቀርበው ተጠያቂ አልተደረጉም ብሏል።

#ግልገል_በለስ ከተማ ሁለት ወራት ባልበለጠ ጊዜ ዉስጥ አንድ የፖሊስ ከፍተኛ መኮንን፣ አንድ ወጣት የኮሌጅ ተማሪ፣ በፓዌ ከተማ አንድ ከፍተኛ ጠበቃና የህግ አማካሪ በጥይት ተመተዉ ተገድለዋል ብሏል፡፡ በወምበራ ወረዳም አንድ ባለሀብት “በግፍ” ተገድለዋል ሲል ገልጿል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ለማንበብ፡ https://wp.me/pfjhHd-11W
Oduu: Aanaa #Darraatti haleellaa hidhattoota #Faannoo itti fufeen namoonni 180 ol ukkaamfamuu jiraattoonni himan

Naannoo #Oromiyaa godina #Shawaa_Kaabaa aanaa Darraatti “haleellaa hidhattoota Faannoo” torban darbe eegale, itti fufuun jiraattota aanichaa 180 ol ta’an ukkaamfamanii maallaqni itti gaafatamaa jiraachuu jiraattonni Addis Standard dubbise himaniiru.

Haleellaa Bitootessa 07, 2024 “hidhattootni Faannoo gandoota aanichaa sadi keessatti raawwataniin” lubbuun namoota 9 darbuu fi manneen jireenyaa hedduu gubachuu Addis Standard gabaase ture.

Haleellaa ergasii itti fufeef jiraattoonni 186 ta’an humnoota kanneenin fudhatamanii manneen barnoota garaagaraa keessatti ugguramanii jiraachuu fi “tokkoon tokko isaaniif birrii 150,000 hanga 200,000 irratti gaafatamaa jiraachuu” jiraataan Addis Standard dubbise tokko himeera.

Gabaasa guutuu dubbisaa: https://wp.me/pfo0nO-SH
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን #ደራ ወረዳ ከ180 በላይ ሰዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

#ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ ባሳለፍነው ሳምንት “በ #ፋኖ ታጣቂዎች” የተፈጸመው ጥቃት መቀጠሉን እና ከ180 በላይ የወረዳው ነዋሪዎች ታግተው ገንዘብ እየተጠየቀባቸው መሆኑን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ስሙ እንዲገለጽ ያልፈለገ የወሬን ገብሮ ቀበሌ ነዋሪ፤ “በጂሩ ዳዳ፣ ወሬን ገብሮ እና ማንቃታ ዋሪዮ ቀበሌውች ጥቃቶች መቀጠላቸወን ገልፆ "ከቀበሌዎቹ 186 ሰዎች ታግተዋል” ብሏል።

ሰዎቹ በትምህርት ቤቶች ውስጥ ታግተው እንደሚገኙ የገለጸው ነዋሪው፤ ከታጋቾቹ መካከል ሁለት ነፈሰ ጡር ሴቶች ታግተው ባሉበት ቦታ መውለዳቸውን ተናግሯል። አክሎም “ታጣቂዎቹ ታጋቾቹን ለመልቀቅ በአንድ ሰው ከ150 ሺህ እስከ 200 ሺህ ብር እየጠየቁ ነው” ብሏል።

ተጨማሪ ለማንበብ ማስፈንጠሪያውን ይከተሉ:- https://wp.me/pfjhHd-127

ከላይ የምታዩት ቪዲዬ አንገት ቆራጭ ፋኖ የኦሮሞ ቤቶችን በእሳት አጋይቶ ከሄደ በኃላ ኦሮሞዎች በተስፋ መቁረጥ በቃ ምንም ማድረግ አንችልም እያሉ ነው
Hidhattoonni Faannoo Salaale aanaa Dharraa mancaasaa jiru jedhan jiraattonni.

Jiraattonni OMNf yaada isaanii kennan, aanaa Dharraatti hidhattoonni Faannoo naannoo Amaaraatii qaxxaamuranii dhufu, warri dhoksaan asii Faannoo jalatti gurmaa'e jiru isaan gamaa qaxxaamuranii dhufan faana ta'uun duula qindaa'aa uummata irratti taasisaa jiru jedhan.

Caasaa mootummaa aanichaa keessaas warri aanicha gara naannoo Amaaraatti kutuuf hojjatan jiru jira, warri kunis hidhattoota kana kallattii garaagaraan gargaaruu jedhan.

Duula qindaa'aa kanaan aanaa Dharraa mancaa'ee jira, uummanni guyyuun ajjeefamaa, saamamaa oola, qe'een uummataas ni gubataa jedhan warri yaada kennan.

Dhaabbileen tajaajila hawaasummaas duula qindaa'aa kanaan manca'uu himatu.

Duula qindaa'aa tibbana banameen namoonni nagaan hedduun ajjeefamuu kan dubbatan jiraattonni, namoonni 180 caalaan hidhattoota Faannootiin ukkaamfamanii jiraachuu ibsan.

Hidhattoonni namoota ukkaamfaman kanneen gadhiisuuf maallaqa guddaa gaafataa jiraachuu eeranii, nama tokkotti birrii kuma dhibbootaan lakkaa'amu gaafatuu jedhu.

Mootummaan naannoo Oromiyaa yeroo kun marti ta'u callisaan nu ilaaluun kun akkaan nu mufachiise jedhan.

Dhimma kana irratti OMN aangawoota mootummaa aanaa Dharraa fi kan godina Salaalee dubbisuuf irra deddeebiin yaale. Bilbila OMN hin kaasan.
https://www.facebook.com/share/p/fg99AUsM7qwGZRoq/?mibextid=ZbWKwL
ኦሮሞ በወለጋ በወሎ እንዲሁም በስላሌ እየተጨፈጨፈ ሀብት ንብረቱ እየወደመ የኦሮሞ አክቲቪስቶች ስለ ድሮ ታሪክ ተከንችረን አሁን አንገቱ በፋኖ እየተሸለተ ላለው ኦሮሞ ድምፅ እየሆንን አይደለም ይሄ ነገር ቢታሰብበት መልካም ነው።
ወለጋ ላይ ልዩ ዞን ይሰጠን ብለው ጦር አንስተው የኦሮሞን ሀብት እና ንብረት እያወደሙ ኦሮሞን እየገደሉ ያሉት እነዚህ ናቸው

ደርግ ከ1967 እስከ 1970 ዓ/ም በወለጋ ካሰፋራቸው በርካታ የሴሜን ህዝቦች በተጨማሪ ቦዘኔ በሚል ከተለያየ ቦታ ያሰፈራቸውም ነበር ። ለምሳሌ በ1967 ዓ/ም 901 ቦዘኔ : በ 1968 ዓ/ም 1003 ቦዘኔ : በ1969 ዓ/ም 1048 ቦዘኔ በ 1970 ዓ/ም 2247 ቦዘኔዎች ነበሩ
ያኔ ደርግ ቦዘኔ ብሎ ወለጋ ላይ ያሳፈራቸው የዘመኑ ጀውሳዎች ሲሆን እነዚህ ጀውሳዎች በጊዜ ሂደት የወለጋ መሬት ሲጣፍጣቸው ወለጋ ርስታችን የአያቶቻችን ምድር ናት በሚል ምክንያት የወለጋ ህዝብ በቀየው እየተገደለ እየተፈናቀለ ይገኛል።
ቦዘኔ ተብለው መጥተው ርስቴ ብለው ቁጭ አሉ😂

https://www.tg-me.com/danny4677
ወዲ ሽመልስ የሚሠራው የበቀል መራ

ያየሰው ሽመልስ ወያኔ ያቀረበለትን ረብጣ ዶላር ወደ ኪሱ ሊከት ሲል ብልጽግና የሚባል ድርጅት ነጥቆት የበገነ ስግብግብ ጋዜጠኛ ነው።

ዜና የመቀመር እንጂ እውነተኛ ዜናን በመረጃ አስደግፎ ማምጣት የማይችል ቀጣፊ ጋዜጠኛ ነው። ጤፍ በሚቆላ ምላሱ የሚቆላው መንጋም የዚህን ቀጣፊ ፕሮፓጋንዲስት ሴራ ሊረዳው አልቻለም።

ዜና ማለት ነገር አሳምሮ ማውራት ሳይሆነ በሌላ ወገን ሊረጋገጥ የሚችል፡ መሬት ላይ ያለ ጭብጥ፡ በሙያዊ እውቀር ተቀምሮ የሚቀርብ እንጂ ለጆሮዋችን ቀለብ ሰምተነው የምናልፈው ተራ ነገር አይደለም። ዜና ወሬ አይደለም። ዜና የሆነን ክስተት ተጠያቂነት ባለው መንገድ ለሕዝብ ጆሮ ማድረስ ነው።

ይሄ ግለሰብ ጤፍ በሚቆላ ምላሱ ቆርጦ ቀጥሎ ሲያወራን ሁሉንም እውነት ብለን እንድንቀበለው ያደርጋል። ለበርካታው ሰው የሚወራው ሁሉ እውነት ይመስለዋል።

አብይ አህመድንና ፓርቲውን ሁላችንም እንተቸዋለን። እኛ የምንተቸው ከጥላቻ ተነስተን ለመበቀል ሳይሆን፡ እንደመንግሥት ማድረግ ያለበትን ባለማድረጉ ነው። የህግ የበላይነትና ማረጋገጥ አለቻለም ብለን፡ ሀገሪቱን በፖሊሲና በዕቅድ አይመራ ብለን ነው።

ያየሰው ሽመልስ በአብይ አህመድና በኦሮሞ ህዝብ ላይ የብቀላ ሥራ ለመሥራት የሚተጋ ሴረኛ ነው። ከጥላቻው መብዛት የተነሳ አንድም ቀን ከፒፒና አብይ የነጻ ዜና ሰርቶ አያውቅም። በቀል አርግዞ ሚዲያ ላይ ይጨነግፋል። ብዙው ሰውም ጭንጋፉን ተቀብሎ ይሄድና በጭንጋፍ መረጃ የጨነገፈ ሥራ ይሠራል። የጨነገፈ መረጃ ደግሞ የጨነገፈ ውሳኔን ያመጣል።

ጋዜጠኛው በትክክል የጋዜጠኝነትን መርሆዎች ተከትሎ ከመዘገብ ይልቅ አንድን ወገን በጠላትነት ፈርጆ ቀን በቀን ለማጥቃት የሚሰራ ፕሮፓጋንዲስት ነው። Impartiality ወይም አለማዳላት ዋናው የጋዜጠኛነት መርህ ነው። ኢትዮፎረም ለሚታገልለት የፖለቲካ ዓላማ የሚመቸውን ይዘግባል እንጂ ሁሉንም በገለልተኛነት አይዘግብም። ሚዲያ የሚያስብል አቋም የለውም። ወሬ በመጠረቅ ከሆነ ይጠርቃል። ሚዲያ ከወሬ በላይ ነው።

የኢትዮጵያን ሕዝብ ምላሳሙ ስለሚያጦዘው ያየሰውም ይሄን ወሬ የማስመሰል አቅሙንና ተሰጥኦውን ተጠቅሞ የፖለቲካ ድስኩሩን ያራግባል። እንዲያም ሲል "ምክንያታዊ ነኝ" ይለናል።(Philips Socrates)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የፊንፊኔ ከተማ ቦታዎች የጥንት መጠሪያ ስሞቻቸውና አሁን ተቀይረው የሚጠሩበት ስም። ገና በ11ዱ ክፍለከተማ ወረዳዎች በትልልቅ ታትሞ ህዝቡ በድሮ ስሞች እንዲጠሩ : የታክሲ ታፔላዎች ሁሉ ስም እንዲያስተካክሉ ይደረጋል። ካዛንችስ ተብሎ በሴተኛ አዳሪ የተሰየመን ሰፈር ከምናስታውስና የጥንቱ ስም አይሻልም ?

1.መርካቶ . . . . . . . . . .አገምሳ
2.ራስ ካሳ ሰፈር . . . . . . በዳ ኤጄርሳ
3.ጥቁር አንበሳ. . . . . . . .ባሮ ኮርማ
4.ፒያሳ. . . . . . .. . . . . .. .ቢርቢርሳ ጎሮ
5.ስድስት ኪሎ . . . . . .. . .ጨፌ አራራ
6.ሜክሲኮ . . . . . . .. . . . .ጨፌ አነኒ
7.ሳር ቤት. . . . .. . . . . .. . ጨልጨሊ
8.አራት ኪሎ . . .. . . . . .. . ዳለቲ
9.እንጦጦ . . .. . . . . .. . ዲልድላ አዱሬ
10.ሀ/ጊዮርጊስ ድልድይ. . . .ለጋ ቀመሌ
11.ትልቁ ቤተመንግስት. . . . ቱሉ ዳለቲ
12. አስኮ . . . . . . . . .. . . . . ቂሌ
13.ተ/ሀይማኖት. . . . . .. . ሱሉላ ጋርቢ
14.አዋሬ . . . . . .. . . . . .. . አዋሮ
15.ሩፋኤል. . . . . . . . .. . . . .አዳሚ
16.ቸርቸር ጎዳና . . .. . . . . .. . ወዴሳ
17.ሀና ማርያም . . .. . . . . .. ቱሉ ኤጄርሳ
18.ቅዱስ ዮሴፍ/አዲስ ሰፈር . .ሉሜ
19.ቡና ቦርድ ላፍቶ . . . . .ቱም ቱም
20.ጎፋ . . . .. . . . . .. . ቱሉ Dheርቱ
21.ፈረንሳይ . . . . . . . . .ቡርቃ ኤጄርሳ
22.ልደታ . . . . . . . . . . . . .ጫፌ ሙዳ
23.ዉጭ ጉዳይ. . . . . . . . .Dhaካ አራራ
24.ጎተራ/ወሎ ሰፈር. . . . .ዶሎ ቡዴና
25.ግንፍሌ . . . . . . . .. . . . Dhuሙጋ
26.አዲስ ከተማ . . . . . . . . . ጎልባ
27. ቃጫ ፋብሪካ . . . . . . . . . .ሀረዋ
28.ጉርድ ሾላ . . . . . . . . . . . . .ሀርቡ
29.እስጢፋኖስ . . . . . . . . . ሁሉቃ ኮርማ
30.ብሄረ ፅጌ. . . . . . . . . . . . .ጃጃ
31.በላይ ዘለቀ መንገድ . . . . . . .ካራ ቆርጢ
32.የካ ሚካኤል . . . . . . . . . . .ቡርቃ ቆሪቻ
33.አየር ጤና . . . . . . . .. . . . . . ማደሮ
34.ባምቢስ . . . . . . . . . . . . . . .መልካ አቦሼ
35.አጣና ተራ . . . . . . . . . . . . . . .ጣሮ
36.ጨርቆስ. . . . . . . . . . . . . . . . .ጎልቦ
37.ቄራ . . . . . . . . . . .. . . . . . . .ጉለሌ በdhaሶ
38 .ጃን ሜዳ . . . . . . . . . . . . . . .ሁሩፋ ቦንቢ
39.ካሳንቺስ . . . . . . .. . . . . . . . . . ቃርሳ
40.ንፋስ ስልክ. . . . . . . . . . . . . . . ሮባ
41.22 ማዞሪያ . . . . . . .. . . . . .. . ዶቃ ቦራ
42.ቀጨኔ. . . . . . . . . . . . . . . . . ዶቢ
43. ለገሀር . . . . . . . . . . . . . . . . . ለገሀሬ
44.መከኒሳ . . . . . .. . . . . .. . ባከኒሳ
45.ቤተል . . . . .. . . . . .. . . . .ቦኬ
46 .አቃቂ . . . . . .. . . . . .. . ሀቃቂ
47.ፍልውሃ . . . . . .. . . . . .. . ሆራ
48 .ቃሊቲ . . . . . . . .. . . . . .. . ቃሉ
እነዚህን ሁሉ ሚዲያ ይዞ ኦሮሙማ እያለ ላሀጩን ሲያዝረበርብ የሚውል ጋር በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ከነዚህ ጋር አብሮ ሶሻል ሚዲያ ላይ የሚያለቅስ የኔ መንደር ስው ሥልጣን ላይ ካላየው ብሎ የሚያለቅስ ከደንቆሮው እስታሊን ገ/ሥላሴ እና ዘመድኩን በቀለ ጋር ለራሱ ህዝብ ጠላቶችን የሚጠራውን ልቦና ይስጥል ን ከማለት ውጪ ምን ይባላል ??
በአለም ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ ወንጀል የሰሩ ሌቦች እና ነብስገዳዮች ክሳቸው ተቋርጦ እንዲፈቱ ተደርገዋል ብልፅግና ማለት ወገብ የሌለው ሽል ማለት ነው ።
አብዲ ኢሌ ከህወሃት ጋር ተቀናጅቶ ወደ አንድ ሚልዮን አንድ መቶ ሺህ የኦሮሞ ህዝብ፤ የዋቤና የጋናሌ የመስኖ ቦታዎችን ለመያዝ ባለመ የግዛት ማስፋፋት እሳቤ፤ ከምስራቅ እና ከደቡብ ኦሮሚያ ያፈናቀለ ወንጀለኛ ነው።

ልክ ዛሬ በምዕራብ ትግራይ እንደሆነው ያ ሁሉ ህዝብ ወደ መሬቱና ወደ ቀዬው አልተመለሰም። ይልቁንም በጎ የሚመስሉ ሸሮችና ሸፍጦች ተፀንሰው፤ የሀረር ኦሮሞን በኮታ በመላው ኦሮሚያ በተኑት።

አሁን ያ ህዝብ ማህበራዊ ትስስሩ፤ ባህሉ፤መሬቱንና ማንነቱን አጥቶ ጠፍቷል።

በሰፊ የዋቤና የሸበሌ የመስኖ ቦታዎች ይኖር የነበረው የምስራቅና የደቡብ ኦሮሚያ፤ ኦሮሞ ህዝብ፤በአብዲ ኢሌ ተነቅሎ መሬቱን እና አገሩን አጥቶ እስከ ዛሬ ተበትኖ ቀርቷል።

ዛሬ ያን ወንጀል የፈፀመው አብዲ ኢሌ ያለ ምንም ተጠያቂነት ከእስር በነፃ ተፈቷል።
Birhanemeskel Abebe Segni

https://www.tg-me.com/danny4677
የኢትዮጵያ ንግድ መርከብን ባህር ላይ እያለ የሸጠው ክንፈ ዳኜ እና የኦሮሞን ህዝብ ከወያኔ ጋር ተባብሮ 1.2 ሚሊየን ኦሮሞን ሀብት ንብረት ዘርፎ ጨፍጭፎ ያባረረውን እብድ ኢሊ ምህረት አድርጋቹ ኦሮሞዎችን በየ እስር ቤት የምታጉሩበት ምንም ምክንያት የላችሁም
ማንም ኦሮሞ በፖለቲካ አመለካከቱ እስርቤት መቆየት የለበት ፍቱ

https://www.tg-me.com/danny4677
2024/09/22 23:25:20
Back to Top
HTML Embed Code: