Telegram Web Link
#ይበቃል

መንግስት የፈቀደላቸው ዘራፊዎች - በኤርፖርት
     ~~~~~~
Forwarded from Hanan Federalist (Te Yo. 🇪🇹)
#ይበቃል

መንግስት የፈቀደላቸው ዘራፊዎች - በኤርፖርት
~~
ኬንያ ስሄድ የመጀመሪያዬ ነበር። የትም አገር እንደሚደረገው ኤርፖርት ደርሰን በተርሚናል ስንወጣ የኢምግሬሽን ሰራተኞች ፊት ተሰለፍን። ፓስፖርታችንን እያዩ እንደሚያሳልፉን ነበር የጠበቅኩት። ፓስፖርቴን ለአንዱ ሰጠሁት፤ በእጁ ይዞ ለጉድ ገላመጠኝና ወደኋላ ዞር ሲል ፈንጠር ብሎ የቆመው መጣ። ፓስፖርቴን ተቀበለውና እያየው ራቅ ብሎ ሄደ። መጀመሪያ የሰጠሁት በድጋሚ ፓስፓርት ጠየቀኝ። "እንዴ ሰጠሁኮ ምንድነው? ወዴት ነው ይዞ የሚሄደው? " ብዬ ጠየቅኩት። በጣም ተደናገጥኩኝ። ሌሎች መንገደኞች እያሳዩ ይወጣሉ። ከእኔ ኋላ የነበረችውና አሳይታ የምትወጣውን ምን እየሆነ እንደሆነ ጠየቅኳት። ሹክ አለችኝ። ለካስ ከፓስፖርቱ ጋር $50 USD መስጠት ነበረብኝ። . . . ችግሩ በዛው ተፈታ። (መቼስ ተፈታ ልበል እንጂ)
~~~~
ኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ የከፋ ዝርፊያ እየተፈፀመ ነው። የኬንያው በጥቁር ገበያ እንኳን ወደ ብር ብንመልሰው #ከስድስት ሺህ ብር አይበልጥም። የእኛዎቹ ግን የገንዘብ ቁጥር እንኳን የሚያውቁ አይመስሉም። 100 ሺህ ብር የሚጠይቁት ምንም አይነት ገቢ የሌለው ስለመሆኑ አሳማኝ ማስረጃ ላቀረበ ነው። በጥረቱ ወይም በዘመድ ድጋፍ የትምህርት እድል ያገኘ ዜጋ 100 ሺህ ብር ካልከፈለ ከጉዞው ያሰናክሉታል። ወገግ ያለ መጪው ህይወቱን ያጨልሙበታል። በእውነት ከዚህ የከፋ ጭካኔ የተሞላበት "#ግድያ' ከየት ሊመጣ?
~~~~
በኢትዮጵያ አየር መንገድ ተርሚናል ግልጽ ዘረፋ ስለሚያካሂዱ ጭልፊቶች በተደጋጋሚ ተጽፏል። በተለይም Elias Meseret ተጎጂዎች የደረሰባቸውን አሳዛኝ በደል ቀን፣ ቦታና ሰዓት እየጠቀሰ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች ባለመሰልቸት አስተጋብቷል። ሌሎችም ደጋግመው ጥቆማ ሰጥተዋል፤ ቅሬታ አቅርበዋል። አሁንም እየጻፉና ጥቆማ እየሰጡ ነው። ሰሞኑን ደግሞ በጣም ከመባባሱ የተነሳ "የመንግስት" የሚባሉ አክቲቪስቶች ሳይቀሩ ጥቆማ እየሰጡ ነው። ድርጊቱ የተፈጸመባቸውን ወገኖች ቅሬታ እያቀረቡ ነው። ሆኖም ዛሬም እንደትናንቱ መልስ ሰጪ የለም፤ መፍትሄም የለም። "መንግስት ማህበራዊ ሚዲያው ላይ የለም እንዴ?" እስኪያስብል ድረስ ተመልካችም አድማጭም ጠፍቷል። ዘረፋውም ተባብሶ ቀጥሏል።
~
ለትምህርት ብቻ ሳይሆን ለስራ ወደውጭ የሚሄዱ ዜጎችም እስከ 100 ሺህ ብር የመክፈል ግዴታ ህጋዊ መስሏል። ከውጭ አገራት ከግላቸው የወርቅ ጌጣጌጥ ባሻገር የራሳቸውና የተላኩት የውጭ አገር ገንዘብ ፈቅደው ካላካፈሉ እስከመቀማት ተደርሷል። (በእውነቱ ለዲያስፖራዎች ተደጋጋሚ ጥሪ የሚያደርገው መንግስት እጃቸውን ይዞ እንደአስዘረፋቸው ይቆጠራል።)
~~~~
በኢምግሬሽን ማፈያዎች የሚፈጸመው አይን ያወጣ ሌብነት ይሄ ብቻ አይደለም። በተለይም ወደአረብ አገራት የሚጓዙ ሴቶችን ለፍተሻ ብለው የስራ ክፍላቸው ውስጥ በማስገባት እንደሚደፍሯቸውም ተደጋግሞ ጥቆማና ቅሬታ እየቀረበ ነው። መቀረጥ የነበረበት እቃ ለራሳቸው አስከፍለው እንዲወጣ ያደርጋሉ፤ በዚህም መንግስት ማግኘት የነበረበትን ገንዘብ ያሳጣሉ። ይሄን ድርጊት የማውቀው በወሬ ወይም በማህበራዊ ሚዲያ አይደለም። በዚህ መንገድ ከዱባይ እቃ እያመጡ የሚያከፋፍሉ አውቃለሁ። ፓስፖርት ቀምቶ ማባረር፣ ማንገላታት፣ መደብደብ . . . የመሳሰሉ የዘረፋ መግቢያ ተግባራትም የእለት ተእለት መደበኛ ክስተቶች ሆነዋል:: ነገሩ ሰፊም አስከፊም ነው፤ መንግስት እንዴት ማየትና እርምጃ መውሰድ እንዳልቻለ ለመገመትም ይከብዳል። አሁንም "የዝሆን ጆሮ ይስጠኝ" ካለ ግን ወደመሳሪያ ንግድና ወንጀለኞችን ማስወጣት ተግባር እንደሚሸጋገሩ መጠራጠር አይገባም (አሁንም ያልተረጋገጡ ጥቆማዎች አሉ):: ያኔ መንግስት ጉሮሮ ውስጥ የተሰነቀረ የአሳ አጥንት ስለሚሆኑበት ሁሉንም በጅምላ አጉሮ ዜና ያስነግረን ይሆናል። ማን ያውቃል🤔
ይሄ ሰላሌ ደራ ላይ በአንገት ቆራጭ ፋኖ እየተቃጠለ ያለዉ የኦሮሞ አርሶ አደር ቀዬ ነዉ የፋኖ ችግር ከስረአቱ ሳይሆን ከብሄር ብሄረ ሰብ እና ከኦሮሞ

የኦሮሞ ህዝብ ዝምታ ሊበቃ ይገባል
ይሄ ደሞ በአገው ህዝብ ላይ በአንገት ቆራጭ ፋኖ እየተፈፀመ ያለው ነው

https://www.facebook.com/share/v/dqLVLF1zhUzjEzwG/?mibextid=CDWPTG
ዜና፡ በሰሜን ሸዋ ዞን ደራ ወረዳ “የፋኖ ታጣቂዎች” በፈጸሙት ጥቃት ዘጠኝ ሰዎሽ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

#ኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን #ደራ ወረዳ፤ “በ #ፋኖ ታጣቂዎች” ትላንት የካቲት 28/ 2016 ዓ/ም በሶስት ቀበሌዎች በተፈጸመ ጥቃት ዘጠኝ ሰዎች መሞቸውን እና በርካታ ቤቶች መቃጠላቸውን ነዋሪዎች ለአዲስ ስታንዳርድ ተናገሩ።

ጥቃቱ ትላንት ጠዋት ከ11፡ 00 ሰዓት ጀምሮ ጂሩ ዳዳ፣ ወሬን ጋብሮ እና ማንቀታ ዋሪዮ በሚባሉ ቀበሌዎች መፈጸሙን ነው ነዋሪዎቹ የገለጹት። በጥቃቱ ከተገደሉት መካከል ሽታዬ ዱባለ የምትባል የ 11 አመት ህጻን በጥይት ተመታ መገደሏን የገለጸው ነዋሪው ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጿል።

ጂሩ ደዳ በሚባለው ቀበሌ ”ከሃይማኖት ተቋማት ውጭ፤ የመኖሪያ ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል፤ ከ400 በላይ ከብቶች ተወስደዋል። በርካታ መሰረተ ለማቶች ላይም ውድመት ደርሷል” ሲል ተናግሯል።

https://wp.me/pfjhHd-117
"967 የጤና ተቋማት በአንገት ቆራጭ ፋኖ ተዘርፈዋል የአማራን ሀብት እና ንብረት እያወደመ ሌላሎች ብሄር ብሄረሰቦችን አንገት እየቆረጥኩ እጨርሳለው ብሎ በብአዴን እና በመንበረ ተክለሃይማኖት አደራጅነት የተነሳን ጉግማንጉግ ቡድንን ማጥፋት ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ እረፍት ነው።

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
ameco.et/55597/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንገት ቆራጭ ፋኖ የአገው ማህበረስብ ቤት እና ንብረት እንደምትመለከቱት በእሳት እያወደመ ነው
ይሄ አንገት ቆራጭ ቡድን ብሄር ብሄረስብ እና ሙስሊምን አጠፋለው ብሎ በስው እና ንብረት ላይ ውድመት እያደረሰ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምታዩት ቪዲዮ የዛሬ ሁለት አመት በፊንፊኔ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታ መሳለሚያ እሳት አደጋ ወይም እህል በረንዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሀገር ውስጥ ጫማ ከሚሰሩ ቤቶች በድንገት በተነሳ የእሳት አደጋ የደረሰ ቃጠሎ ነው በደንብ ለማረጋገጥ ከፊለፍትየምታየው ፎቃ ምዕራብ የገቢያ ማዕክል ይባላል እየተቃጠለ የሚታየው የህንፃ ስም አማንኤል ፀጋ አክሲዮን ማህበር ይባላል
በቀጣይ ህንፃው አሁን ላይ በምን ሆኔታና መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ መሆኑን ተጨማሪ የቪዲዮ ማስረጃ እናቀርባለን
ዘመድኩን በቀለ እና ግብረ አበር አንገት አስቆራጭ ቡድኖች በሶሻል ሚዲያ እያዘዋወሩት ያለው ባህርዳር በድሮ ተደበደበ ብለው ነውና
.
.
.
ባለፉት ሁለት አመታት በ #ኦሮሚያ#አማራ እና #አፋር በአሽከርካሪዎች ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት በርካታ ሰዎች ሞተዋል፣ ንብርት ወድሟል፤ ይህም ከግለሰቦች አልፎ በአጋሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አስከትሏል እያስከተለም ይገኛል።

የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር በ #ኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ ዞን በተለይም ከ #ወለንጭቴ እስከ #አዋሽ ያለዉ መስመር ላይ በተደጋጋሚ በታጣቂዎች የሚደርሰው ጥቃት ከፍተኛ በመሆኑ ስፍራውን “አደገኛ” ሲል ለይቶታል።

በአካባቢው አንድ አሽከርካሪ በታጣቂዎች ታግቶ እጅግ አሰቃቂ ጉዳት ካደረሱበት በኋላ ለቤተሰቡ ደውለው 400 ሺህ ብር ጠይቀው ተከፍሎለት መለቀቁን የመተሓራ ነዋሪ ገልጸዋል።

“የሾፌሮቹ ደመወዝ 5 ሺህ የማይበልጥ ነው፤ ነገር ግን ታጣቂዎቹ አግተው የሚጠይቁት በመቶ ሺዎች ነው። የተባሉትን ብር ከፍለውም የተገደሉ አሉ” ሲሉ የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ዘውዱ ተናግረዋል።

የማህበር የስራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አዲስ አለማየሁ በበኩላቸው በታጣቂዎች የታገቱ በርካታ አሽከርካሪዎችን ተደራድረው ማስለቀቃቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጽዋል።

“ከአንድ ወር በፊት ወለንጪቲ እና መተሃራ መካከል 15 አሽከርካሪዎች ታግተው ነበር። ገንዘብ በእርዳታ አዋጥተን እኔ ከታጣቂዎቹ ጋር በስልክ ተደራድሬ ከፊሎቹን አስለቅቀናል። ያልተከፈለላቸው ደግሞ ተገድለዋል” ሲሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል። 500 ሺህ ብር የተከፈለለት አሽከርካሪ ከሞት አለማምለጡን አክለው ገልጸዋል።

ከሶስት ሳሞንታት ባፊት በ #አማራ ክልል ደቡብ ጎንደር አካባቢ በርካታ አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ላለፉት 12 ዓመታት በአሽከርካሪነት ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚገኘው ቴዎድሮ ጥላሁን ተናግሯል።

ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡ፦ https://wp.me/pfjhHd-10L
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከምስረታው ጀምሮ ሆስተስ ከሴሜኖቹ ብቻ በማድረግ በብሄር ብሄረስቦች ላይ ከፍተኛ ማግለል ሲያደርግ ቆይቶ ዛሬ እልም ያለ የወንበዴ የዘራፊ መናሀርያ ሆኗል
Bokku Arts ነገ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ራማዳ ሆቴል! መግቢያ ትኬቱ በእለቱ በር ላይ ይሸጣል!
.
.
.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማራ የሚባል የባህል የሃይማኖት መጠሪ እንጅ አማራ የሚባል የብሄር ማንነት የለም ። ማን ማን ይህንን አሉ :-
~ፕሮፊስር መስፍን ወልደማርያም
~ባለቅኔው የአለም ሎሬት ፀጋዬ ሮበሌ ቀዌሳ
~ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ
~ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማራ የሚባል የባህል የሃይማኖት መጠሪያ እንጅ አማራ የሚባል የብሄር ማንነት የለም ። ማን ማን ይህንን አሉ :-
~ፕሮፊስር መስፍን ወልደማርያም
~ባለቅኔው የአለም ሎሬት ፀጋዬ ሮበሌ ቀዌሳ
~ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ
~ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማራ የሚባል የባህል የሃይማኖት መጠሪያ እንጅ አማራ የሚባል የብሄር ማንነት የለም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ወያኔ መከላከያን በመርዝ ለመግደል እያሴሩ ለአማራ ነው የምንታገለው የሚሉትን ተረት አምኖ የሚከተለው ብቻ ነው የሚገርመኝ ወገኔ ለወያኔ የማርያም መንገድ ለመስጠት ሲውተረተሩ እያየህ ይሄ ትግል ለአንተ ከመሰለህ ችግሩ ያለው አንተ ጋር ነው
2024/09/23 01:21:21
Back to Top
HTML Embed Code: