Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቤተ ክርስቲያን አውደ ምህረት ላይ ሽለላ እና ፉከራ ይፈቀዳል ?? አፄዎቹ እንደ ቅዱሳን ይዘመርላቸዋል ?? ፀሎት እና ቅዳሴን ትተው በሞቱት አፄዎች ከሚፎክሩ እና ከሚሸልሉ ሙት አምላኪዎች የኦሮሞ ህዝብ የሚጋራው ክርስትና የለም !!

የኦሮሞ ህዝብ የራሱን ኦርቶዶክስ ሲኖዶስ መንበረ ጴጥሮስን ያፀናል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ደንቆሮዎች ለብሄር ብሄረስብ ያላቸው ንቀት እና ጥላቻ እዚህ ደርሷል
በምሥራቅ ወለጋዋ ነጆ ከተማ ተወልዶ ያደገው ኦብሳ አባተ፣ አሁን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዛይድ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በሜታ ቨርስ እና አፕላይድ ኤአይ ረዳት ተመራማሪ ነው።
ኦብሳ ወላጆቹ ከሕጻንነቱ ጀምሮ የተሻለ ትምህርት እንዲያገኝ መጣራቸውን ያስታውሳል።
አዳማ በሚገኘው የኦሮሚያ ልማት ማኅበር አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪ የነበረው ኦብሳ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በጥሩ ውጤት ሲያጠናቅቅ፣ እኤአ በ2019 ወደ ተባበሩት አረብ ኤምሬትስ የነጻ ትምህርት ዕድል አግኝቶ ሄደ።
በኤምሬትስ ትምህርቱን በጥሩ ሁኔታ በማጠናቀቁ በተማረበት ዩኒቨርስቲ የተመራማሪነት ዕድል አግኝቷል። አገሪቱም ነጻ የመኖርያ ፈቃድ ሰጥታዋለች።
ይህ ስኬት ግን የኦብሳ አባተ ብቻ አይደለም
><><> https://bbc.in/4c4UKnW
ፋኖ ጨፋ ሮቢት ከተማ ላይ ጦርነት ከፍቶ ምስኪኑ ህዝባችን ላይ መከራና ግፍ እያደረሰ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እናንተ ባትኖሩ በምን እንዝናና ነበረ?
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ እና ሌሎች ብሄር ብሄረስቦች የራሳቹሁን ሲኖዶስ መስርታቹ ከነዚህ ሙት አምላኪዎች እርኩሳን ለዩ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ፋኖ መቼ ነው በሽብርተኝነት የሚከሰሰው ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Alert ይሄ ፋኖ በአገው ህዝብ ላይ የታቀደ Genocide ነው አዳምጣቹ ሼር በማድረግ መከላከያ የአገው ህዝብን እንዲያድን እናድርግ
ዜና፡ ከ #ጋርዱላና ኧሌ ዞን ለ #ህዳሴ ግድብ ዛፎች ምንጣሮ ወደ #አማራ ክልል ያመሩ 285 የጉልበት ሰራተኞች #ታጣቂ ቡድኖች መታገታቸው ተገለጸ

#ደቡብ_አትዮጵያ_ክልል ጋርዱላና ኧሌ ዞን ለህዳሴ ግድብ ዛፎች ምንጣሮ ወደ አማራ ክልል ያመሩ 285 የጉልበት ሰራተኞች “በታጠቁ የፅንፈኛ” ቡድኖች መንገድ ላይ መታገታቸውን የዞኑ አስተዳደር ምክር ቤት አስታወቀ።

የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ ግንባታ አካባቢ ለሚፈጠረው ሰው ሰራሽ ሐይቅ የሚፈጠርበት ቦታ ላይ ዛፎችን መቁረጥን ጨምሮ ጫካውን የመመንጠር ስራዎችን ለመከወን ከ #ደራሼ ወረዳ 246፣ ከ #ኧሌ ዞን ደግሞ 39 የጉልበት ሰራተኞች ወደ አማራ ክልል ለስራ ቢላኩም በማይታወቅ ሁኔታ “በታጠቁ የፅንፈኛ” ቡድኖች መንገድ ላይ ሊታገቱ ችለዋል ሲሉ የጋርዱላ ዞን አስተዳደር ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ብርሃኑ ኩናሎ ገልጸዋል፡፡

ተግባሩን በጽኑ ያወገቸው የዞኑ ምክር ቤት፤ "ሰራተኞቹ የዕለት ጉርሳቸውን ለማግኘት በወረዳው ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ጽ/ቤት ይፋ በተደረገው ማስታወቅያ መሠረት ተመልምለው በጊዜያዊ የጉልበት ሠራተኛነት የውል ስምምነት ፈፅመው እየሄዱ ያሉ እንጂ ሌላ አላማ የሌላቸው መሆኑን" የክልል መንግስታት ይወቁልኝ ብሏል።

ሊንኩን በመከተል ሙሉ ዘገባውን ይመልከቱ፡ https://wp.me/pfjhHd-10B
ጥልቅ ትንታኔ፡ “#በመንግስት_የጸጥታ_ኃይሎች ጭምር" በአሽከርካሪዎች ላይ የሚፈጸመው እገታ፣ ዝርፊያና ጥቃት አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል፤ በስድስት ወር ውስጥ ከ50 በላይ አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች ተገድለዋል

ከቅርብ አመታት ወዲህ በታጣቂዎች የሚፈጸም የአሽከርካሪዎች እገታ፣ ከመቶ ሺዎች እስከ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ማስከፍል፣ ድብደባ፣ ግድያ እና የንብረት ውድመት ዜና መስማት የተለመደ እየሆነ መጥቷል። በአሁኑ ወቅትም እነዚህ ድርጊቶች በ #ኦሮሚያ#አማራ እና #አፋር ክልሎች ተባብሰው የቀጠሉ በመሆኑ አስጊ ደረጃ ላይ ደርሷል።

ከሶስት ሳምንታት በፊት በአማራ ክልል ጎብጎብ ከተማ ሰሊጥ የጫነ አንድ ከባድ ጭነት ተሽከርካሪ መንገድ ዳር ሙሉ ለሙሉ መቃጠሉን ለ12 ዓመታት በአሽከርካሪነት ያገለገለው ቴዎድሮስ ጥላሁን ገልጿል። “በየቦታው እንዲ አይነት ትዕይንት ማየት የተለመደ ሆኗል” ሲልም ገልጿል ብሏል።

#አማራ ክልል ኬላ ላይ የታጠቁ አካላት “ተሽከርካሪዎችን በማስቆም ለባለንብረቱ በመደወል እስከ 300 ሺህ ብር መቀበል ጀምረዋል” ሲል ገልጿል።

የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ዘውዱ አሽከርካሪዎች ላይ “ሽፍቶች እና የመንግስት የጸጥታ ኃይሎች ዘረፋ፣ እገታና የንብረት ውድመትን ጭምሮ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሱባቸው ነው” ሲሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል።

የማህበር የስራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አዲስ አለማየሁ በበኩላቸው በ #ኦሮሚያ ክልል #መተሃራ አካባቢ በታጣቂዎች የታገቱ በርካታ አሽከርካሪዎችን ተደራድረው ማስለቀቃቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል።

በዚህ አሳሳቢ ጉዳይ ላይ ያዘጋጀነውን ሙሉ ትንታኔ ለማንበብ ሊንኩን ይከተሉ፡ https://wp.me/pfjhHd-10L
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ተርሚናል ውስጥ አይን ባፈጠጠ መልኩ ዝርፊያ እና ሌብነት ተጧጡፋል መንግሥት ተደጋጋሚ ጥቆማ ቢደረግለትም ዝምታን መርጧል። ዜጎች ጉቦ ካልከፈል እንግልት ይደርስባቸዋል ከበረራ እንዲቀሩ እየተደረገም ጭምር ነው ሀገሪቱ መንግሥት አልባ ሆናለች።
ዜና፡ #በኦሮሚያ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን መንግሥት "ከኦነሰ" ጋር የጀመረው ድርድር እንዲያስቀጥል ተጠየቀ

በኦሮሚያ ክልል ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን መንግስት "ከኦነሰ" ጋር የጀመረውን የሰላም ድርድር አጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ #የአርሲ ዞን ዙወይ ዱግዳ ነዋሪዎች ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተወካያቸው ጋር ባደረጉት ውይይት መጠየቃቸው ተገለጸ።

የዙወይ ዱግዳ ወረዳዋ ነዋሪዎች በህዝብት ተወካዮች ምክር ቤት ተወካያቸው ወ/ሮ ዛራ ቢፍቱ ጋር ባካሄዱት ውይይት በወረዳቸው የሰላም እጦት ከተከሰተ ሁለት ዓመት እንደተቆጠረ፣ በየቀኑ ሰዎች እንደሚገደሉ፣ እንደሚታገቱ እና እንደሚዘረፉ ገልጸው፤ በዚህ አንገብጋቢ ችግር ላይ መንግስት ለምን ዝምታ እንደመረጠ ጥያቄዎች ማንሳታቸውን ከምክር ቤቱ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

በክልሉ ብሎም በዞኑ ሰላም እንዲሰፍን መንግስት ከኦነግ ጋር የሰላም ድርድሩን ማስቀጠል እንዳለበት የጠየቁት የውይይቱ ተሳታፊዎች፤ በሰላም እጦት ምክንያት የልማትና የፕሮጀክት ስራዎች ሙሉ በሙሉ ቆመዋል ማለት እንደሚቻል እና ችግሩ በደንብ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ማሳሰበቸውን መረጃው አካቷል።

የተከበሩ ወ/ሮ ዛራ በሰጡት ግብረ-መልስ ለወረዳዉ ሰላምና መረጋጋት አባገዳወችና ሃደ ሲንቄወችን፣ እንዲሁም ተሰሚነት ያላቸው ተዋቂ የአገር ሽማግሌዎችን በማስተባበር ሕዝቡን እንዲያወያዩ መደረግ እንዳለበት እና በየደረጃ ያሉት የመንግስትና የሕዝብ አደረጃጀቶችን በማጠናከር ለሰላም ሌት ተቀን በባለቤትነት መንፈስ መስራት አለባቸው ሲሉ ምላሽ መስጠታቸውንም መረጃው አስታውቋል።

================
የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡
ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr
ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3
ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4
ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg
ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n
ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማስታወቂያ!!!

በሲዳማ የእርቅና የዳኝነት ስርዓት ላይ ያተኮረው እና በሀገራችን እውቅ ተዋንያን ተሳትፎ የተሰራው የአፊኒ ፊልም ተመርቆ እነሆ ለእይታ ቀርቧል፡፡

በሲዳማ ባህል ቱርዝምና ስፖርት ቢሮ አዘጋጅነት እና በዘታሪያን ፕሮዳክሽን የተሰራው የአፊኒ ፊልም  ቅዳሜ የካቲት 30 / 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እንዲሁም በድጋሚ 10፡00 ላይ በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ ለእይታ ይቀርባል፡፡

በዚሁ እለት በሲዳማ ቡና አቅራቢ ገበሬዎች ዩኒየን ህንፃ ጎን እና በሲዳማ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ በኩል ባሉት የሚሊኒየም አዳራሽ መግቢያ በሮች ቀደም ብለው በመገኘት እና የመግቢያ ቲኬት በ300 ብር በመግዛት ይህን ተወዳጅ ፊልም ኢንዲመለከቱ የሲዳማ ልማት ማህበር በአክብሮት ይጋብዛል፡፡
 
ማሳሰቢያ፡
ፊልሙን ለመመልከት ሲመጡ ማንኛውም አይነት የሞባይል ስልክ ፣ ካሜራ ፤ ላፕቶፕ ፣ ታብሌት እንዲሁም የድምፅ መቅረጫና ሌሎች የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎችን ይዘው እንዳይመጡ ከወዲሁ እናሳስባለን፡፡

ይህን ምርጥ ፊልም እንዲመለከቱ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፡፡ እንዳያመልጥዎ !

የካቲት 30 / 2016 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 እንዲሁም 10፡30 ላይ በሀዋሳ ሚሊኒየም አዳራሽ ይታያል።
የአሜሪካ መንግሥት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ማይክ ሐመር በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል በተደረሰው ስምምነት አፈጻፈም ግምገማ ላይ በመሳተፍ፣ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች ስላሉ ግጭቶች ሊወያዩ ነው። https://bbc.in/3TsmnjM
የትግራይንና የአማራን ሕዝብ ለምን አስታረቅክ ብለው የኦሮሞ ልጆች ተቆጥተዋል"] 👉 የፋኖ ቃል አቀባዩ፤ የወያኔ ሥርአት ናፋቂው፤ ኦሮሞ እንዲጨፈጨፍ ሌተቀን የሚሰራው
ጆሴፍ ስታሊን ገ/ሥላሴ።
2024/09/23 03:26:53
Back to Top
HTML Embed Code: