Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ወደብ አገልግሎት ብቻ ሳይሆን Sea Access ያስፋልገናል" ሬድዋን
ኢትዮጵያን እየጠበቁ ነው !
ለኢትዮጵያ እየሰሩ ነው !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
*5.5 ሚሊዮን ተማሪዎችን የገደለዉ ትግል*
በክልሉ 7ሚሊየን ተማሪዎች ይመዘገባሉ ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ግን 1.5 ሚሊየን ተማሪ ብቻ ነው የተመዘገበው፡፡

ትምህርት ቤት እያቃጠለ አስተማሪ እየገደለ ታጋይ ነኝ ይባልልኛል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የገዳዩ ፋኖ መልእክት - መምህርም ሆነ ሃኪም እርምጃ ይወሰድበታል!

ይሄኛው ደሞ ገንቱ እያለ በከካ አወረድን ቀረጠፍን እያለ ንፁሀንን ይገድላል

ህዝቡን እየታገሉለት ነው ወይስ እየታገሉት ?
#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቄሮን መስዋትነት ማንም ይመስክረዋል ያመስገነዎል ቄሮ ነፃ አውጥታል አሁን የሚደረገው ጦርነት ጠላት ኦሮሞ ላይ መልሶ ለመጫን ነው

#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያ ውስጥ ነፃ እናወጣለን የሚሉ ታጣቂዎች የጡት አባታቸው ኢሳያስ አፍ ርቂ ነው ሀገር እንዲያፈርሱለት ሁሉንም ይረዳል ያስታጥቃል
በሰሜን ምዕራብ ሸዋ ሶዶ ዳጪ ወረዳ ነዋሪዎች ሰርተን መብላት፣ አርሰን መብላት፣ ወጥተን መግባት አልቻልንም ጦርነት አቁሙ በማለት እናቶች፣ አባቶች፣ ህፃናት፣ የኃይማኖት አባቶች በሰላማዊ ሰልፍ አድርጓል።
#FastMereja

#NoMoreWar
ለታጋቾች ማስለቀቂያ ብር ለመክፈል የሄዱ ግለሰቦች እራሳቸው በታጣቂዎች መታገታቸው ተሰማ

👉5 አምስት ያህል ግለሰቦች ደግሞ ከእገታው ቦታ ማምለጣቸው ተነግሯል፡፡

ከሳምንት በፊት በአርሲ ዞን ሲርካ ወረዳ 38 ሰዎች በጉዞ ላይ እያሉ በሸኔ ታጣቂዎች ታግተው መወሰዳቸውን አዲስ ማለዳ ከአይን እማኞች ሰምታ መዘገቧ ይታወሳል፡፡

ታጣቂዎቹ ታጋቾችን ለመልቀቅ ከ250ሺህ እስከ 1 ሚሊየን ብር ድረስ የማስለቀቂያ ገንዘብ እንዲከፈላቸው መጠየቃቸውን ተከትሎም አንዳንድ የታጋች ቤተሰቦች ገንዘቡን ለመክፈል ወደ ተባሉበት ቦታ ማቅናታቸውን የሚገልጹት የመረጃ ምንጮች ገንዘብ አቀባዮቹ በቦታው ሲደርሱ ግን እራሳቸው በታጣቂዎቹ መታገታቸውን ነው የገለጹት ፡፡

‹‹ካሉበት ቦታ ሆነው ስልክ ደውለው እኛም ታግተናል›› አሉን የሚሉት አንድ ምንጭ የታገቱትን አስፈትተው ይመጣሉ ብለን ተስፋ ስናደርግ እነሱም መያዛቸው ሌላ ጭንቀት ፈጥሮብናል ይላሉ፡፡

ታጋቾችን ለማስለቅ የሚያስችል ገንዘብ አሁን ላይ እንደሌላቸው የሚገልጹት እነዚህ የታጋች ቤተሰቦች የቀደሙትንም ለማስፈታት በገበያ ቦታ፣ በእድርና በመሰል ማህበራዊ አደረጃጀቶች በኩል ጥረት ተደርጎ ገንዘቡ እንደተሰበሰበ ገልጸዋል፡፡

መንቀሳቀስና መስራት ውድ እየሆነ መጥቷል፤ መንግስትም የህግ የበላይነት የሚባለውን መሰረታዊ ግዴታውን ሊወጣ ይገባል በማለትም አካባቢው ላይ የሚታይ ስጋት አሁንም እንዳለ ነው ያስታወቁት፡፡

በሌላ በኩል ታግተው ከነበሩ 38 ሰዎች ውስጥ 5 ያህል ታጋቾች ማምለጣቸውንም እነዚህ ምንጮች ጠቁመዋል፡፡
ምንጮች አሁን ላይ ያመለጡት ታጋቾች በምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ግን ተጨማሪ መረጃዎችን ከመስጠት ተቆጥበዋል፡፡

የሸኔ ታጣቂ ቡድኖቹ በአርሲ ዞን ሲርካ ወረዳ ከጎቤሳ ከተማ ወደ ተለያዩ ከተሞች በመጓዝ ላይ የነበሩ አጠቃላይ 8 የህዝብ ማመላለሻዎችን ጋለማ በሚባል ጫካ ውስጥ በማስቆም 38 ሰዎችን በመምረጥ ማገታቸው የሚታወስ ነው።

አዲስ ማለዳ በጉዳዩ ዙሪያ ከክልሉ መንግስት ተደጋሚ ምላሽ ለማግኘት ለሳምንታት ያደረገቸው ጥረት አልተሳካም፡፡

በአማኑኤል ጀንበሩ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ትክክለኛ አባት እኚህ ናቸው አባታችን ምክሮትን በልቦናችን ያሳድርልን!

መሃይም ደንቆሮ ኦሮሞን እየገደለ በከካ አወረድን ቀረጠፍን የሚል በእገታ ገንዘብ የሚኖር ሁሉ ወደ ልቡ ይመለስ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መሃል ፊንፊኔ ኦሮሞ ጠል ነጋዴዎች አደብ ማስገዛት የማያዳግም እርምጃ መውሰድ ያስፈልጋል
ኦሮሞ ከኦሮሞ ብቻ መገበያየት አለበት
ህዝብ ሲያግት ሲዘርፍ ሲደፍር አስተማሪ ሲገድል የነበረው የአማራው ሸኔ አንገት ቆራጭ ፋኖ በወሎ አሳመነዉ ኮር እሸት ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ሻለቃ ሰማኝ አማረ መከላከያ ወደ ሲኦል ሸኝቶታል።
#ኢትዮጵያ ከአፍሪካ ስንዴ በማምረት ሁለተኛ ሆናለች። ሶስተኛ ላይ ከምትገኘው አልጄሪያ በእጥፍ ትበልጣለች።
africaviewfacts.com/stats/top-whea
2024/09/23 05:30:45
Back to Top
HTML Embed Code: