Telegram Web Link
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አንድ ወረዳ ሳትይዙ እርስ በእርስ ተባልታቹ ልታልቁ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ኦርቶዶክስ አማኞች የታስሩትን የመንበረ ጴጥሮስ መስራቾች እንዲፈቱ ጠይቀዋል መንግሥትም ኦሮሞ የራሱን ሲኖዶስ ለመመስረት የሚያደርገውን ጉዞ አያደናቅፍ ብለዋል።

#ማስታወሻ
በተለምዶ የኢትዮጵያ ተብሎ የሚጠራው የአማራው መንበረ ተክለሃይማኖት በኦሮም ህዝብ ላይ ስም የማጠልሸት ተግባር የመሬት ወረራ እና የኦሮሞ ህዝብ በቋንቋው እንዳይጠቀም በማገድ ለዘመናት ሲስራ የቆየ ሲሆን አሁን ደሞ ፋኖ የሚባል አንገት ቆራጭ ቡድንን በገንዘብ በመደገፍ ገዳም እና ቤተክርስቲያን ውስጥ ስንቅ እና ትጥቅ በመደበቅ ጦርነቱን በማሳለጥ ላይ ይገኛል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በስመአብ ብሎ ጀምሮ እስከ ደም ጠብታ ተዋጋ የሚል አጋንንት የሰፈረበት
አባ ፋኖ ለህልውና ትግል በደረት እየገጠሙ ነው
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
በመንገድ የታዘብኩት
ከድሬዳዋ እስከ ፊንፍኔ ባለው መንገድ ላይ በሌሊት  ጉዞ መንገዱን በገመድ የዘጉ አርባ አምስት ኬላዎችን በማስረጃ ለመቁጠር ችያለሁ። አርባ አምስት (45)
ከነዚህ ገመድ ወጥረው የመንግስትን ሳይሆን የዘፈቀደ የግል ተግባራትን ከሚፈጽሙት ውጪ ጭሮ ፣ መተሀራ እና ሌሎች አካባቢዎች ላይ ራሳቸውን ያሰማሩ የትራፊክ ፖሊሶች አላካተትኩም።
በመስመሩ ላይ ኬላ ዘርግተው ተሽከርካሪ የሚያስቆሙት
1, የፌደራል  ፖሊስ - አምስት ኬላዎች
2, የኦሮሚያ ፖሊስ- 33 ኬላዎች
3,የአፋር ክልል  ፖሊስ- አራት ኬላዎች
4, የሶማሊ ክልል ፖሊስ -ሶስት ኬላዎች
(የድሬዳዋ ፖሊስ መውጫ ላይ ስርአቱን የተከተለ መስተንግዶ የሚሰጥ በመሆኑ ማመስገን እወዳለሁ)
አንድ ኬላ ሲቋቋም ቅድሚያ ሊሰጥ የሚገባው ለሀገር ደህንነት ቁጥጥር ማድረግን ነው።
ከታዘብኳቸው አርባ አምስት ኬላዎች መታወቂያ የጠየቁን አንድ ኬላ ላይ ብቻ ነው።
(መታወቂያ የጠየቀው ኬላ ላይ የሚገኙት ደግሞ የፌደራል ክልል ፖሊሶች ሲሆኑ ሾፌሩ ገንዘብ ሳይሰጥ ያለፈበት ብቸኛው ኬላ ነው።
ልብ አንድትሉ የምፈልገው ሾፌሩ ገንዘብ የሚሰጠው ኮንትሮባንድ እቃ የያዘ በመሆኑ አይደለም። የትኛውንም አይነት ምክንያት ፈጥረው ሊያዘገዩት ስለሚችሉ ነው)

ይበልጥ ከ መተሀራ እስከ አዋሽ ባሉ ኬላዎች ላይ የተሰማሩት የመንግስት ሳይሆን እራሳቸውን ያስታጠቁ ቡድኖች እንጂ መንግስት ያሰማራቸው ሀይሎች ናቸው ለማለት አያስደፍርም። (ይህን ጉዳይ ይመለከተኛል ያለ አካል በዚህ ዙሪያ ጥናት ቢያደርግ ከገለጽኩት የከፋ ሊገጥመው እንደሚችል ደፍሬ መናገር እችላለሁ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ሁለቱ አንገት አስቆራጭ ዳያቆኖች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሀስትኛ መረጃ ራሳችን እንጥብቅ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አይችሉም እንጂ ምክንያቱም ከዚህ በኃላ ኦሮሞን የሚያሸንፍ ሃይል ስለሌለ እንጂ ቅዥታቸው ይሄ ነው
Oromo-American cardiologists, Dr Tesfaye Telila and his wife Dr Obsinet Merid
በሁለት ባል እና ሚስቶች የሚመራ ሃኪሞች ቡድን በበጎ ፈቃደኝነት ኢትዮጵያ በመምጣት ለሚወዱት ለሚያከብሩት ማህበረስብ በነፃ ህክምና ሲስጡ ቆይተዋል።

ኦሮሞ የሚያምርብህ እንደዚህ አኩሩ ሥራ ሥትሰራ እንጂ በመንደር ታጥረህ ለሥልጣን እና ለሀብት መገዳደል አይደለም።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
" ዳቢሎስን ለማየት እነዘሙድኩንን ማየት ነው "

መምህር ግርማ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከ80 ዓመት በፊት መርካቶ ነጋዴዎች ኦሮሞዎች ነበሩ ዛሬ ግን ኦሮሞ ከንግድ ዓለሙ ቀርቶ ከመኖርያው እንዲፈናቀል እና እንዲጠፋ ተደርጓል
ህውሀት ኦሮሞን ከፊንፊኔ እና ዙር ያ ኦሮሞን የማጥፋት ፕላን (ማስተር ፕላን) በስፋት በማካሄዱ ከሥልጣን ሊወገድ ችሏል ነገር ግን አንድም የኦሮም ፖለቲካ ሊሂቃኖች በግፍ መሬታቸውን ተነጥቀው እንዲጠፉ ለተደረጉት ኦሮሞዎች ዛሬ ሲናገሩ አይሰማም

የኦሮሞ ህዝብ ዛሬም እንዲደራጅ ተደርጎ ንግድ ውስጥ እንዲገባ እና ወደ ቀዬው እንዲመለስ መሬቱ እንዲመለስበት መስራት የሁሉም ድርሻ ነው።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞን ሀብት ካልዘረፈ መኖር የማይችለው ህወሃት ወያኔ ዛሬ ደሞ በፋኖ ጫንቃ መንገድ ተከፍቶለት ለመምጣት አዛኝ ቂቤ አንጓች ሆኖ ተከስቷል
2024/09/26 21:46:46
Back to Top
HTML Embed Code: