Telegram Web Link
ለበርካታ ዓመታት ቅድስት ቤተክርስቲያንን ሲያገለግሉ የቆዩት የጉጂ አባ ገዳደንቦቢ አጋ #አበ_ብዙኃን የሚል የማዕረግ ስም ከብፁዕ አቡነ ዜናማርቆስ ተሰጣቸው።
አገው አዊ ዞን ድጋሚ ንፁሃን ዜጎች በፋኖ ተገደሉ።

ዛሬ ሌሊት አገው አዊ ዞን በአምበላ ከተማ ከ30 በላይ ንፁሃን የአገው ተወላጆች በፋኖ በአሰቃቂ ሁኔታ ተገደሉ ፤54 ቤቶች ሙሉ በሙሉ ወድመዋል 48 ቤቶች በከፊል ተቃጥለዋል።

አንባላ ከተማ ጥቅምት 30,2016 ዓ.ም

1 ከ60በላይ ንፅሃን የአገው ተወላጆች በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድለዋል

2 ህፃናት ዛፍ ላይ ተሰቅለው የጥይት ኢላማ መለማመጃ ሁነዋል።

3 ነፍሰጡሮች ሆዳቸው ተቀድዶ ፅንሳቸው በእሳት እንዲቃጠል ተደርጓል ።

4 ሃብት ንብረታቸው ተዘርፎ እላቸው በእሳት ተቃጥሏል ።

5 ብዙ ቤቶች ተቃጥሏል ።

6 ለጊዜው በውል የማይታወቅ ህዝብ ተሰድዷል ።

7 ሴቶች እየተደፈሩ አካላቸው ላይ ባዕድ ነገሮች እየተጨመረ ተገድለዋል ።

Note
ዘራፊው የፋኖ ቡድን ሰሞኑን የቀይ መስቀል ንብረት የሆኑ መኪኖቹን በጎጃምና ዋግ ኽምራ መዝረፉን ቀይ መስቀል አስታወቋል ።

Agew News
ከሀገር መከላከያ ጎን እማትቆም ከሆነ በየቦታው እንደዚህ ትጨፈጨፋላህ ሀገር እና ህዝብን የሚጠብቀውን መከላከያ መደገፍ ውዴታ ሳይሆን ግዴታ ነው የሀገር መከላከያን ሲስድቡ ሲያንቋሽሹ እና ጥቃት ሲፈፅሙ የሚውሉት መከላከያውን ካፈረሱ በኃላ በግላጭ ያለከልካይ ሊጨፈጭፉህና ሊያርዱህ ነው።
#አሜሪካ የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት ትግበራን ለማገዝ አሁንም ቁርጠኛ መሆናኗን የገለጹት ማይክ ሀመር ከፕሪቶርያው ስምምነት መካከል አንዱ አካል የሆነውን ተዋጊዎችን ትጥቅ ማስፈታት፣ መበተን እና መልሶ ማቋቋም (DDR) ሂደት ለማገዝ የሚውል 15 ሚሊየን ዶላር ለመለገስ መወሰኗን ገልጸዋል።

#ከፕሪቶርያው ስምምነት በኋላ በክልሉ የሚፈጸሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መቀነሳቸውን የጠቆሙት ሀመር ነገር ግን አሁንም በኢትዮጵያ ግዛት ውስጥ የኤርትራ ጦር መኖሩ እጅግ ያሳስበናል ብለዋል። በክልሉ ከቀያቸው ተፈናቅለው እና በአስከፊ ሁኔታ ላይ የሚገኙ ስደተኞች ወደ ቤታቸው መመለስ አለባቸው ሲሉ ገልጸዋል።

15 ወራትን ያስቆጠረውን የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት ለመተግበር የፌደራል መንግስቱ እና የትግራይ ግዜያዊ አስተዳደር ያሳዩትን ቁርጠኝነት የሚበረታታ ነው ብለዋል።

#ከኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር የሚደረግ ውይይትን ለማመቻቸት አሜሪካ ዝግጁ መሆኗን መልዕክተኛ በጋዜጣዊ መግለጫው አረጋግጠዋል።

ሊንኩን በመጠቀም ሙሉ ዘገባውን ይመልከቱ፡

https://addisstandard.com/Amharic/%e1%8b%9c%e1%8a%93%e1%8d%a1-%e1%8b%a8%e1%8a%a2%e1%89%b5%e1%8b%ae%e1%8c%b5%e1%8b%ab%e1%8a%93-%e1%88%b6%e1%88%9b%e1%88%8a%e1%8b%ab-%e1%88%98%e1%88%aa%e1%8b%8e%e1%89%bd-%e1%89%a0%e1%88%98%e1%8a%ab/?amp=1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ህውሀት ከፊንፊኔ እና ፊንፊኔ ዙርያ የዘር ማፅዳት ያደረገባቸው የቱለማ ኦሮሞዎች የት ገቡ ? በኢኮኖሚ እንዲደራጁ ለምን አልተሰራም ? ዛሬስ የቀረውን ለማዳን ምን እየተሰራ ነው ?? ብለን እንጠይቃለን
ሚኒሊክ የኦሮሞ ህዝብ ላይ የተፈጸመውን በደል እና ጭፍጨፋ ለአራጅ እና ነውረኛ ልጅ ልጆቹ ማስታወስ ተገቢ ነው

1. ቡላቶቪች የተባለው ራሺያዊ በ1900 ከሚኒሊክ ጦር ጋር ዘምቶ የነበረ ሲሆን “Ethiopia Through Russian Eyes” በተሰኘው መጽሀፉ የሚኒሊክ ወረራ የኦሮሞን ህዝብ ቁጥር በግማሽ ያሳነሰ መሆኑን ጠቅሷል፡፡

2. ማርቲን ዴ ሳልቫክ የተባለ ፈረንሳዊ የካቶሊክ ሚሺነሪ (1900) “The Oromo: An Ancient Africa Nation” በተባለው መጸሀፋቸው በዚህ ወረራ የኦሮሞ ህዝብ ቁጥር በግምት ከአስር ሚሊየን ወደ አምስት ሚሊየን መውረዱን ገምቷል፡፡

3. August 18, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ፣ አፄ ሚኒሊክ በኦሮሞ ላይ ዘመቻ በመክፈት ወንዶቹን በመፍጀት ሕፃናት እና ሴቶችን በባሪያነት መውሰድ በሰፊው ይተገበሩ እንደነበር ፅፏል፡፡

4. February 26, 1895 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አሰቃቂው የሚኒሊክ ዘመቻ በሚል ርዕስ ስር ሰሞኑን ንጉስ ሚኒሊክ በኦሮሞ ህዝብ ላይ በደቡብ አቢሲኒያ የከፈቱት ዘመቻ 70,000 ሰዎችን በመግደል 15,000 መማረካቸውን ገልፀዋል፡፡

5. August 2,1874 እ.አ.አ የታተመው የኒውወርክ ታይምስ ጋዜጣ የአቢሲንያ ባሪያዎች በሚል አርስት ስር በየዓመቱ ከ80,000 እስከ 90,000 የሚሆኑ ባሪያዎች በምፅዋ ወደብ በኩል ወደ ውጪ የሚሽጡ መሆኑን ጠቅሶ የባሪያ ነጋዴዎቹ ባሪያዎችን የሚገዙት ከነፍጠኞቹ ሲሆን ንጉሰ ነገስቱም የቀረጡ ተቋዳሽ መሆኑን ያትታል፡፡ ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ኢትዮጽያዊያኖችን በባርነት ሸጠዋል (መኩሪያ ቡልቻ)::

6. አኖሌ ላይ የሦስት ሺህ ኦሮሞዎች እጅ እና ጡት ከማስቆረጣቸው በተጨማሪ በአደዋ ጦርነት የተማረኩ 800 የኤርትራ አስካሪዎችን ቀኝ እጅ እና ቀኝ እግር አስቆርጠዋል፡፡

7. November 7, 1909 እ.አ.አ የታተመው የኒውዮርክ ታይምስ ጋዜጣ በአርስቱ የአቢሲኒያው ንጉስ ሚኒሊክ በአሜሪካው የባቡር ሃዲድ ስራ ተቋራጭ ከፍተኛ የአክሲዮን ባለቤት ናቸው በማለት ወደ ዝርዝሩ ውስጥ ስንገባ ይህ የባቡር ሃዲድ አክሲዮን ከሃያ አምስት ሚሊዮን ዶላር በላይ መሆኑ እና ከዚህ በተጨማሪ በቤልጅየም እና እስካንዲኒቭያ ከተሞች የወርቅ አምራች ኩባንያ ውስጥ አክሲዮን እንዳላቸው ዘርዝረዋል፡፡ ይህ ሁሉ ንብረት ከዬት መጣ ብለን ብንጠይቅ ከተወረሩ ብሄር ብሄረሰቦች የተዘረፈ መሆኑ ግልፅ ነው፡፡ በዚሁ መሰረት የሚኒሊክ ወታደሮች ከአርሲ 66,000 የቀንድ ከብት (ፕሮፌሰር መኩሪያ ቡልቻ)፤ ከወላይታ 18,000 (ተሻለ) ከደቡብ ኦሞ 40,000 ከጂጂጋ 50,000 (ጆን ማርካኪስ) ወዘተ… የተዘረፈ ነው፡፡

8. አፄ ሚኒሊክ ከምእራብ ኢንዲያ ወደ አዲስ አበባ መጥቶ የጥቁር ህዝብ መሪ ሁንልን ብሎ የጠየቀውን ቤኒቶ ሲልቪያን የተባለውን ሰውዬ እኔ ጥቁር አይደለሁም፡፡ ሴማዊ ነኝ በማለት አባረውታል፡፡ ሀይለስላሴም HO Davis የተባለው ታዋቂው የጥቁር መብት ታጋይ እና Marques Garvey የተባለው ጃማይካዊ የጥቁር መብት ታጋይ ባናገሩት ጊዜ እኔ የሰለሞን ዘር ነኝ በማለት አፍሪካዊነታቸውን ክደዋል፡፡ እነዚህ በአፍሪካዊነታቸው የማያምኑ፣ በአፍሪካዊነታቸው የሚያፍሩ የበታቸው ስነ ልቦታ የተጠናወታቸው እና በራሳቸው የማይተማመኑ ናቸው፡፡

9. በዳግማዊ ምኒልክ ዘመን ኦሮሞ ሁሉ ተገዛ፣ በአማራ ሕግና ሥርዓት ሔደ፣ ካህናቱ አንድ ኦሮሞ አስተምረው አላጠመቁም፡፡ ይልቅስ ተፊተኛው ቂም የበለጠ ቂም በልቡ አኑረውበት መሬቱን በቀላድ ወሰዱበት፡፡ አንድ ቀላድ የቅስና አንድ ቀላድ የአወዳሽ እያሉ በዚሁ ስብከት ንጉሡን አሳመኑ፡፡ ስለ መንግሥት ያሰቡ መስለው ለንጉሡም አንድ ቀላድ፣ ለወታደር አንድ ቀላድ… መሬቱን ተካፍለው ኦሮሞን እንደ ባሪያ አድርገው ይገዙታል እንጂ የክርስቶስን መንገድ አላሳዩትም፡፡ እነርሱም የእግዝሔርን መንገድ በሚገባ አልተማሩም፣ አስተማሪም ቢመጣም ይከለክላሉ…፡፡
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሸዋሮቢት ከአማራ አራጆች ያመለጠ መምህር
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ስታሊን ገብረስላሴ የሚባል ባንዳ ደንቆሮ የኦሮሞ ጠላት ፋኖ ወያኔን መንገድ ከፍቶ እንዲያሳልፈ ለማመቻቸት ስሜናዊ የሚል ትርክት ይዞ እንደመጣ አይተናል ፋኖ ግን ለሱአይነቶቹ ያላቸው ምኞት ይሄ ነው።
2024/09/26 23:19:53
Back to Top
HTML Embed Code: