Telegram Web Link
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
Namoonni Warroota Madaahanii Adaamaa jiran Gargaaruu feetan Kotta Gargaaraa Kiisa keesaniin Kan Harkaa hin qabnes #Share Godhii Gargaarsisi Rabbii jedhaatii billaa Aleykum!!
Maqaan isaaniitis Akka Asiin Gadiiti jira
=======================================
Suuraa Namootaa jaalannee miti Kan Gadi lakifameef Dirqamatu Nudirgeehi dhiifama isin gaafanna. Namoonni Mallaqa Galchitan Rissiitii ykn Darrasenyii Comentii jalati Darbaa.

1 Haajii Umar Haajii = Garbii mudhii waaccuu
2 Umaree Muhammad Haajii =Sanbatee.
3 Husseen Hasan Muhaammad =Sanbatee
4 Umar Yaggisee = Awulaal

5 Umar Hasoolii = warra Leencaa.

6 Muhaammad Umar Muhaammad = Garbii mudhii waaccuu

7 Umar Alii Usee =Garbii dirree galmaa.

8 Heedar Umaruu Suruur = goodaa

9 Mahammad Umar Muhaammad =Sanbatee

10 Muusaa Umar Hasan = Gaangahaa

#Ali_Seid_Adem
Bankii Daldala Etopiyaa
1000562634596
Lakkofsa bilbilaa +251928379987
እውነት ለመናገር ዛሬ ኦሮምያ ውስጥ ሌላ ባዕድ ጠላት የለም ተከባብሮ ተደማምጦ ተደራድሮ ለህዝቡ ስላም መምጣት የተሻለ ነው ። የኦሮሞ ህዝብ አንገብጋቤ ጥያቄ ስላም አየር መተንፈስ የኑሮ ውድነት እንዲቀንስ እና በልቶ ማደር ነው ። በእልህ እና በጠላትነት ተፈራርጆ ኦሮሞ እርስ በእርስ የራሱ መሬት ላይ ወንድማማቾች መገዳደል የለባቸውም። ተቀማጭነታቸው ውጪ የሆኑ ለህዝባችን ጥሩ ማስብ የሚገባቸው ከሽመልስ አብዲሳ ሻለቃ ዳዊት ይቀርበኛል የሚል ደም መፋሱ እንዲቀጥል የሚያደርጉ ንግግሮች በፍፁም ተቀባይነት የላቸውም ። ለህዝቡ ምታስቡ ከሆነ ህዝቡን አዳምጡት።
"ጠቡ፤ መለያየቱ፣ መጨካከኑ፤ ለኔ ለኔ መባባሉን ከረምንበት። ሆኖም ያመጣልን ነገር ቢኖር ሁለንተናዊ ውድመት ብቻ ነው። ያስገኘልን ትርፍ ይህ መሆኑን እያወቅን በዚሁ ልንቀጥል አይገባም። ሰው ችግሩን በልቡ እያወቀ፣ በዓይኑ እያየ እንዴት ገደል ውስጥ ይገባል? ዕርቅና ይቅርታ ማንን ጎዳ? ሰላምና አንድነት ማንን አከሰረ? ሰበብ አስባብ እየተፈለገ በሆነውም ባልሆነውም ከመተላለቅ ለምን ኢትዮጵያ የሁላችን ናት ብለን በእኩልነትና በስምምነት መኖር አቃተን?"
(ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተለይ አሁን አሁን ዲያስፖራ ያለ የሁሉም ብሄር ሀገራችን ስላም እንዳትሆን ወጥሮ እየሰራ ነው የእልቂት ቪዲዮ የነሱ ገቢ ሚጨምር ነው ። ለዚህም እነ ድርድር ስላም ሲባል ካንሰራቻቸው ደም ብዛታቸው እራስ ምታታቸው የሚነሳባቸው

የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁን ስዓት ስላም ብቻ ነው የሚፈልገው
የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ለሱማሌ ላንድ እውቅና ለመስጠት እየሰራ ነበር እንዲሁ አለማቀፉ ማህበረስብ እውቅና እንዲስጡም ይጠይቅ ነበረ በኦሮሞ ህዝብ ጥላቻ የታወረው ስታሊን ገ/ብረስላሴ ደሙ እየተንተከተከ የሚያወራው በተቃራኒ ነው እኛ ስናደርገው ቅዱስ ኦሮሞ ሚላቸው ሲያደርጉ እርኩስ እያለን ነው ለማንኛውም ሊንኩ ከታች አለ አንብቡት



📸 Look at this post on Facebook https://wargeyskasaxafi.wordpress.com/2020/02/21/leaked-cable-shows-ethiopian-pm-meles-zenawi-promoting-a-semi-recognition-for-somaliland/?
Mujib Amino

በአዲስ አበባ ከተማ በፊንፊኔ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 በአስኮ አዲስ ሰፈር የበድር መስጂድ ኢማምና ኸጢብ እንዲሁም በመስጂዱ የተለያዩ ኪታቦችን በማቅራት የሚታወቁት አቅሪ ሸይኽ አብዱ ያሲን ከዒሻ ሶላት በኋላ ከበስተጀርባቸዉ በተተኮሰ ጥይት መቁሰላቸዉ ታወቀ።

የዒሻ ሶላታቸዉን አገባደዉ ወደመኖሪያ ቤታቸዉ ሲያመሩ ድልድዩ አከባቢ በተተኮሰ ጥይት መመታታቸዉን ከአከባቢዉ ሰዎችና ከመስጂድ ኮሚቴዎች መረጃዎችን አሰባስበናል።

እስከአሁን ድረስ ባለን መረጃ የወንጀሉ ፈጻሚ በትክክል እንዳልታወቀና ፖሊስ ሁኔታዉን ለማጠራት በአከባቢዉ እንደተገኘ ተጠቁሟል።

ሸይኽ አብዱ ያሲን ጀርባቸዉ በጥይት ከተመታ ቡኅላ አቤት ሆስፒታል ለሕክምና ተወስደዋል።

የአዲስ አበባ ፖሊስAddis Ababa Police፣ የፌደራል ፖሊስEthiopian Federal Police፣ የብሄራዊ መረጃና ደህንነት አካላት ወንጀለኛዉን/ኞችን በአፋጣኝ ለፍትህ እንድታቀርቡ እንገልጻለን።
የፍልስጥኤም ኤምባሲ ሁሉንም ጠቅልሎ ተናግሮታል። የተወለደልንን ህጻን ስንዘክር በግፍ የሚገደሉትን ህጻናት እናስታውስ።

የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላም ነው ሚፈልገው !

መልካም የገና በዓል።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነ እስታሊን ገ/ብረስላሴ እነ ሃብታሙ አያሌው እነ ዘመድኩን በቀለ እነ አቻምየለህ ታምሩ እና ሌሎችም ተረኛ ብለው የሚዝቱበት እንጨፈጭፈዋለን የሚሉት ኦሮሞ ኑሮው ይሄ ነው ።

በነገራችን ላይ እስታሊን ገብረስላሴ !
/ዛራ ሚዲያ ላይ ኢንተርቪው የሚያደርግ ኦሮሞ ከጠላት ከኦሮሞ ህዝብ ደመኛ ጠላት ተለይቶ መታየት የለበትም. ህዝባቸውን የሚወዱ የሚያከብሩ ከሆነ ካዛ ሚዲያ እራሳቸውን ያግልሉ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔖ፕሮፌሰር ሬይሞንድ ጀናስ የኦሮሞዎች የዓድዋ ተሳትፎ ራሱን የቻለ ታሪክ እንደሚወጣው በገለፀበት መፅሀፉ የኦሮሞ ፈረሰኞች በዓድዋ ጦርነት ጊዜ........ “ወደ ሸለቆው ሲወርዱ በድንገት የገነፈለ ጥቁር ባህር ይመስላሉ”....... በማለት ጀግንነታቸውን የገለፀው!

አድዋ የኦሮሞ የጦር ጀግንነት ታሪክ ነው
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
አልተያዘም

<<ሼህ አብዱ ያሲንን በመግደል የሚጠረጠረው መሀመድ ሽኩር አበባው በቁጥጥር ስር ለማዋል ፖሊስ ክትትሉን አጠናክሮ ቀጥሏል። አንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች ተጠርጠሪው እንደተያዘ በማስመሰል የሚያሰራጩት መረጃ ሀሰተኛ መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል ።
   
ተጠርጣሪውን ለመያዝ ክትትሉ ቀጥሏል፡፡ ነገር ግን ግለሰቡ እንደተያዘ ተደርጎ የተሰራጨው መረጃ ሀሰት መሆኑን አዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል።
በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ተጠርጣሪው ሳይያዝ እንደ ተያዘ አድርጎ መረጃ ማሰራጨት ተገቢ እንዳልሆነ አዲስ አበባ ፖሊስ እየገለፀ መሀመድ ሽኩር አበባው ያለበትን የሚያውቅም ሆነ ማነኛውም መረጃ ያለው በስልክ ቁጥር 011-1-11-01-11 ወይም በነፃ ስልክ ቁጥር 991 መረጃ በመስጠት ተባብሩ  በማለት ፖሊስ ጠይቋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#ትኩረት ከሰሞኑ በኢትዮጵያ እና ሶማሊላንድ መሀል የተፈረመውን የወደብ ኪራይ ስምምነት ተከትሎ አንዳንድ የሶማልያ ዜጎች በሀገሪቱ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የተለያዩ ዛቻዎችን እያደረሱ ይገኛሉ።

ለምሳሌ 'አብዲካሪን ኤደን' የተባለ 'The Party of Hope' ድርጅት መሪ ኢትዮጵያዊያን ወደሀገራቸው ይሸኛሉ በማለት የቪድዮ መልእክት አስተላልፎ የሬሳ ሳጥን ምስል አስቀምጧል። በሌላ በኩል በምስሉ ላይ እንደሚታየው 'ፋሊስ ሀሺ' የተባለ ግለሰብ ከ500,000 በላይ ዶክመንት የሌላቸው ኦሮሞዎች በሶማልያ ይገኛሉ፣ አሁን ግን ከሀገሪቱ ሊወጡ ይገባል የሚል መልዕክት አስፍሯል።

ይህ ለምሳሌ ያቀረብኩት ነው እንጂ ሶማልያ ውስጥ ከሰሞኑ በሬድዮ፣ ቴሌቭዥን እና ሶሻል ሚድያ ተመሳሳይ መልእክቶች በስፋት እየተሰራጩ እንደሆነ መረጃዎች ይጠቁማሉ። Elias Meseret
የኦሮሞ ወጣት አይኑን መግለጥ ጀምሯል በአሁን ስዓት ኦሮሞ የኢኮኖሚ አብዮት ብቻ ነው የሚያስፈልገው
https://reports.unocha.org/en/country/ethiopia/card/5EhBh4Xf5z/

ኢትዮጵያ ህዝብ ከፍተኛ ችግር ውስጥ ነው ያለው ርሀቡ ድርቁ የዋጋ ግሽበት ጦርነቱ የበሽታ ወረርሽኝ ተማሪዎች በጦርነቶች ምክንያት ከትምህርት ገበታቸው መቅረት ባጠቃላይ ህዝብ እየረገፈ ነው ሙሉ ሪፖርቱን ከላይ ባለው የ OCHA Report ላይ በስፋት አለ አንብቡት

ጦርነት ቆሞ ስላም ካልመጣ በሚሊዮኖች ሚረግፉበት ጊዜ እየመጣ ነው።
2024/09/23 21:33:21
Back to Top
HTML Embed Code: