Telegram Web Link
የጉጂ ገዳ ባሊ ርክክብ ስነስርዓት ሊካሄድ ነው።

የጉጂ ገዳ ባሊ ከሀርሙፋ ገዳ ለሮበሌ ገዳ ርክክብ ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ ነው።

ከ1424 ጀምሮ የጉጂ የገዳ ስርአት ሳይቋረጥ የቀጠለ ሲሆን፣ ዘንድሮ የሀርሙፋ 74ኛው አባገዳ ለሮባሌ 75ኛው አባገዳ ያስረክባል።

አባቶቻችን ድንቅ ባህል አስደማሚ የአስተዳደር ሥርአት ከተፈጥሮ ሀብት ጋር አስረክበውን ነበረ ዳሩ ግን ........
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባጠቃላይ ኢሳት ስዎች የድሮ ግምቦት ስባት ዛሬ አብይ አህመድ ብብት ስር ያለው ብርሃኑ ነጋን ጨምሮ ሮድ ማፕ ይዘን መጥተናል ብለው የኢትዮጵያን ህዝብ ያጫረሱ ዘመን ተሻጋሪ ባንዳ የባንዳ ልጆች ናቸው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከኤርትራ ጋር ተባብረን የትግራይን ህዝብ መውጋት ነውር ነው ‼️ ሰላም ይሻለናል ‼️ሰላም እንፍጠር በማለቱ ብቻ ተደማሪው ነውረኛ ህዝብ በአደባባይ ያዋረዱት አስገድደው ይቅርታ እንዲጠይቅ ያደረጉትን ነውረኞች መቼም አንረሳም‼️
ዛሬ ሲያጓሩ የሚውሉት ጳጳሳት የዛኔ በግንባር ጭምር የዘመቱ የቀሰቀሱ የባረኩ መሆናቸውን ደጋግመን ልንነግራቸው ግድ ይላል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ የሆነው እዚሁ ሱዳን ሀገር ነው ለዚህ ነው መንግሥት ተደራድሮ ስላም ያምጣ ትጥቅ ይውረድ ወደ ስላማዊ ህይወት እንመለስ የምንለው የታጣቂዎች መብዛት የህፃናት ሴቶች እና አቅመ ደካሞች ጥቃትን ያባብሳል ሥርአት አልበኝነት እንዲመጣ ያደርጋል ብሎም ሀገር ያፈርሳል ምንለው
"በደቡብ ኣሪ ወረዳ ላይ የአምቡላንስ ቴክኒክ ችግር አለ ተብሎ ይች እናት በቃረዛ ተደርጋ ሞተር ላይ ተጭና ከቢሊ እስከ ጋዘር ሆስፒታል ከደረሰች በኃላ ሪፐርት ተደርጋ ወደ ጅንካ አጠቃላይ ሆስፒታል አሁንም መኪና የለም ተብሎ በመጣችበት ሞተር እየሄደች የሚትገኝ እናት ናት እጅግ ያሳዝናል!! እባካችሁን የሚመለከተው አካል ትኩረት ሰጥቶ መስራት ካልተቻለ ስለ እናቶቻችን ህይወት በጣም ያሰጋል!! ይች እናት እንግዲህ ከፍተኛ ምጥ ውስጥ ነው ምትሰቃየው" inbox

ጤና መረጃ - Medical Information
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተስፋ እንዳንቆርጥ እንደዚህ አይነት አባቶች አሉን ብጹእ አቡነ ገብርኤል የምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጻጻስ ያስተላለፉት መልዕክት ነው።

ለዘላቂ መፍትሄው ግን የኦሮሞ እና የብሄር ብሄረስቦች ሲኖዶስ ምስረታን ማቀላጠፍ ነው
የሱማሊ ላንድ ህዝብ ትላንት የተደረገውን የወደብ ሊዝ ስምምነት በመደገፍ እንደዚህ እንደምታዩት ህዝቡ በደስታ አደባባይ ግልብጥ ብሎ ወጥቶ ሲደግፍ አምሽቷል

ይሄ ስምምነት መሬት ላይ መውረድ ከቻለ ለሀገሪቱ ትልቅ ጠቀሜታ ሲኖረው በተለይ የሃረርጌ ኦሮሞ እና የኢትዮጵያ ሱማሌዎች ትልቅ የስራ እድል የሚፈጥር የኢኮኖሚ ተጠቃሚ የሚያደርግ ነው።
ከኢትዮጵያ ቀጥሎ የእንግሊዝ መንግሥት ለሱማሌ ላንድ እውቅና ሊስጥ በዝግጅት ላይ መሆኑን የሱማሌ ላንድ ምንጮች እየተናገረሩ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
~ On the day #Ethiopia ascends to FULL MEMBERSHIP of #BRICS, it was simultaneously announced that #Ethiopia also will have a Naval and Maritime presence in #BabElMendeb/#RedSea/#IndianOcean via #Somaliland

~ #US still looking for security partners in the area to stave of attacks from #Houthis in #Yemen

~ #China #Russia #US who also have presence on #RedSea chose to be silent (so far) about the 'deal' between #Ethiopia & #Somaliland (@EU_Commission released a mildly disapproving statement)

~ #Somalia aligning itself with #Egypt and #Qatar (it's President called the leaders of the two countries, seemingly for help) in opposition to #Ethiopia #Somaliland 'deal' on the grounds of claiming Somaliland as its sovereign land.
አፄ ዩሃንስ ከመሞታቸው በፊት ምኒልክ ትግራይን ለመውጋት ከጣልያን እንዴት እንዳሴሩ እና መሳሪያ እንደለመኑ የፃፉት ደብዳቤ❗️

ዛሬ የሚኒሊክ ልጆች እነ ሻለቃ ዳዊት እነ ዘመድኩን በቀለ እነ ሃብታሙ አያሌው እነ አማራኪላ የኤርትራ ፣የሱማሌ እና የግብፅ ባንድራን ተሽክመው ኢትዮጵያን እንወጋለን እያሉ ነው

ባንዳነት ውርስ ነው !!
የኢትዮጵያ ብሄር ብሄረስቦች ይህንን ጉዳይ በጥንቃቄ ተመልከቱ።

የአልሸባብ ተወካዮች ይብሄር ብሄረስቦች ጠላት ከሆነው ፋኖ ጋር አብረን ኢትዮጵያን እናወድማለን ማለት ጀምረዋል ። ፋኖ በአሁን ስዓት ከሻቢያ ስንቅ እና ትጥቅ እገዛ እየተደረገለት የኢሳያስ አፍወርቂን ኢትዮጵያን የመበተን ህልም ለማሳካት ሀገር እየበጠበጠ እንደሆነ ይታወቃል።
ሲኖዶሱ ዝም አለ እንዳይባል ብቻ ተረተረት ሞንጭሮ መግለጫ ብሎ አውጥታል።
ወሎ ኦሮሞ ዞን ⚠️⚠️
ከሰሜን ሸዋ ዞን የተጠራራ የፋኖ ስብስብ ከወትሮ በተለየ ሁኔታ ጅሌ Dhuሙጋ ወረዳ ላይ በከፍተኛ የሰው ሃይል እና የቡድን መሣሪያ ጦርነት ከፍቷል ።

ዋና ዓላማቸው ፤   መጀሪያ ጅሌ Duሙጋን በማውደም  ሌሎች ወረዳዎችን  በቀጣይ አንድ በአንድ  ነቅለን  ዞኑን በመቆጣጠር ኦሮሞዎችን ከዞኑ እናጸዳለን  የሚል እስትራቴጂ ነድፈው  ሃይላቸውን ከየዞኑ ወረዳ አሰባስበው  ረጅም ጦርነት ለማድረግ ያቀዱ መሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ ።

ይህ ጥቃት የጀመሩበት ግንባርና ወረዳ  የመንግሥት ሃይል  አሁን ባለው መረጃ የለም ። ስለዚህ

1ኛ. እነዚህ ሃይሎች በልዩ ዞኑ ሕዝብ ላይ ከዚህ በፊት በተለየ ሁኔታ የጦርነት ዝግጅት እያደረጉ ያሉት ዞኑ ለመንግሥት ወግኗል ፥ መከላከያ ዞኑን በተለይ ጅሌ Dhuሙጋ ወረዳን በምሽግነት ተጠቅሞ ወግቶናል  ለዚህ ዞኑን ማፍረስ  አለብን የሚል ፥  የጥላቻ እና የበቀል ቂም ይዘው  ስለሆነ  በአስቸኳይ ሃይል አስገብቶ ሕዝቡን ይከላከል ።

2ኛ. የዞኑ ከባቴ ወረዳ እስከ ደዌ ቦራ ፥ ከከሚሴ እስከ አርጡማ ፉርሲ ያለው ሕዝባችን አስተባብሮ ጅሌ Dhuሙጋ ላይ የታቀደውን እልቂት እና  ጦርነት ከወዲሁ ለመመከት ይረባረብ ።

3ኛ. ሚዲያዎች ፤ አክቲቪስቶች መላው ሕዝባችን ይህንን ጉዳይ በአንክሮ በመከታተል ለሕዝቡ ተገቢውን ድጋፍ በማድረግ ሕዝቡን ይታደግ ።
Temrsgen Gemechu
ዜና፡ በእምነት ተቋማት የሚስተዋሉ ፖለቲካዊ ይዘት የጎላባቸው ስብከቶችና ትንታኔዎች በአፋጣኝ ሊታረሙ ይገባል ተባለ

#የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ታህሳስ 25 ቀን 2016 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ የሃይማኖት ተቋማት መሠረታዊ ተልዕኮና ዓላማ በማይስማማ አኳኋን ለሃይማኖታዊ ተግባርና ዓላማ በሚደረጉ ስብስቦች እና በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያ በኩል ተገቢ ያልሆኑና በአብዛኛው ፖለቲካዊ ይዘት የጎላባቸው፣ “አገር አፍራሽና ደም አፋሳሽ ስብከቶችና ትንታኔዎች” እየተነገሩ እንደሚገኙ ጠቁሟል።

በመንግስታዊም ይሁን መንግስታዊ ባልሆኑ ተቋማት የሚስተዋሉ በደሎችንና ኢፍትሐዊነቶች ሁሉ እንዲታረሙና እንዲስተካከሉ መጣር፣ አጥፊዎችም ከስህተታቸው እንዲታረሙ በፍቅር መገሰፅ ሃይማኖታዊና የተለመደ አሠራር በመሆኑ ተጠናክሮ ሊቀጥል ይገባል ሲል ገልጿል።

ስብከቶቹና ንግግሮቹ ፖለቲካውና ፖለቲከኞችን የሚተቹ ወይም የሚደግፉ ከመሆናቸው በላይ አንዱ በአንዱ ላይ እንዲነሳ የመቀስቀስና የማነሳሳት አዝማሚያ የሚታይባቸው መሆኑ ጉዳዩ ከየትኛው ሃይማኖታዊ አስተምህሮ ጋር የማይስማማና ድጋፍም የሌለው ነው ሲል ኮንኗል።

የስብከት ልምምዱ አደገኛና በእጅጉ አሳሳቢ እንዲሆን ያደርገዋል ብሏል፡፡
https://addisstandard.com/Amharic/?p=3150
2024/11/14 13:32:15
Back to Top
HTML Embed Code: