Telegram Web Link
የኦሮሞን ህዝብ ለማጥፋት ቀንከለሊት ሲዳክሩ የሚውሉ ስዎች አሜሪካ ኤምባሲ ፊንፊኔ ብሎ ጠራ ብለው ትላንት የቲውተር ዘመቻ ሲያደርጉ ውለዋል
ላለፉት 5 ዓመታት እንደነበረው ሁሉ፤ ከመንግስት ጋር ወደፊትም ድርድር ለማድረግ በሩ ክፍት መሆኑን WBO ዛሬ በቃል አቀባዩ በኩል ገለጸ፡፡

#say_NO_to_war
ይሄ ትላንት የጀመርኩት የቴሌግራም
Poll መጨረሻ ውጤት ነው
85% ድርድሩ ይቀጥል የሚሉ ሲሆኑ
15% ጦርነት እንዲቀጥል የሚፈልጉ ናቸው
የኬኒያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሳሞዬ ሩቶ በማርሳቢት እየተካሄደው ባለው ደማቅ የቱርካና ሃይቅ ባህል ፊስቲቫል ላይ በቦረና ኦሮሞ ባህል አለባበስ ለብስው የባህል ፊስቲቫሉን ታድመዋል ።
"ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ሰላማ ሊቀ ጳጳስ ዘአውስትራሊያ: ኒውዝላንድ ወዘኹሉ ኣድያሚሃ" በመሆን ዛሬ በቅድስቲቷ አክሱም ፅዮን ማርያም ተቀብለዋል።
በትግራይ እና አማራ ክልል ርሀብ ተከስቷል ተጋሩዎች ለተቸገሩ ለመድረስ አካውንት ከፍተዋል. የምትችሉ አግዙ ለሌሎችም እንዲያግዙ ሼር አድርጉ
#ኣበርገለ

ረሓብ ቀን አይሰጥም!
ብልፅግና የህፃን ድርጊቷን አቁማ አሁንም ለድርድር በሯን ክፍት ታድርግ ዛሬ በቡራዩ የጃል መሮ ወንድም አበራ ድሪባን ከመኖርያ ቤቱ አፍና ወስዷለች ይህንን በማድረግ የሚገኝ ትርፍ የለም ትርፍ የሚገኘው ቁጭ ብሎ በመነጋገር በመደራደር ብቻ ነው ።

በስላም የሚኖረውን አበራ ድሪባን ፍቱት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢሳያስ አፍወርቂ የራሱን ህዝብ አባሮ ጨርሶ ከተማዎቹ አርጅተው ፈራርሰው Ghost city ካደረገ ከጨረስ በኃላ ዛሬ ፋኖን እያስለጠነ እያስታጠቀ ኦሮሞን ለማስወጋት እየላከ ይገኛል

ለመሆኑ ለራሱ ህዝብ እና ሀገር ያልሆነ ለኛ ይሆናል ብላቹ ነው ?
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ማንፌስቶ አልባው የቅጥረኞች ጦርነት በኢትዮጵያ ላይ።
መነሻቸውም መዳረሻቸውም የኦሮሞጥላቻና የስልጣን ጥም ነው።
ይሄም ህልም ብቻ የሆነ ቅዠት!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኮምቦልቻ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ፋኖን አንፈልግም ብሏል
ኦሮምያ ውስጥ የወንድማማቾች እልቂት ሊቆም ይገባል የኦሮሞ ህዝብ ለኔ ምታስቡ ከሆነ ሁለታችሁም ተደራድራቹ ስላም አምጡ ብሎ በአንድ ድምፅ ሊጮህ ይገባል
በተረፈ ዲያስፖራው ጦርነት መስበኩን ሊያቆም ይገባል የጦርነት ጉዳቱ እዛው ጦርነት ውስጥ ያለው ህዝብ ነው የሚያውቀው።
ሞት ይብቃ !! ጦርነት ይብቃ !!
2024/09/24 17:18:43
Back to Top
HTML Embed Code: