Telegram Web Link
በመተከል ዋንባራ ወረዳ በዛሬ ዕለት እየተከበረ ያለው እሬቻ መልካ አላልቱ 🥰
ከስህተት አለ መማር እና ድንቁርና ዛሬ እየተመለከትን ነው አብይ አህመድ ደም ገብሮ ለሥልጣን ያበቃውን ህዝብ ወደጎን ትቶ ከአማራ ሃይል እና ከሻቢያ ጋር በመግጠሙ ሀገሪቱን አውድመው ጆኖሳይድ ፈፅመው የሀገር ሀብት ወደ ውጪ አሸሽተው ዛሬ ለገባበት ቅርቃር አብቅተውት ሲያበቁ ከዚህ ታሪክ መማር ያልቻለው አዳነች አቤቤ ልጋጋም ነፍጠኞችን ለም ስድስት ስትጋግጥ እነሱ በተቃራኒ አንገት ቆራጩ ፋኖ እየመጡ ነው ሲሏት ውለዋል አሁንም ለጠቅላላ የኦሮሞ ሊሂቅ ነፍጠኛን በመለማመጥ በመሽለጥለጥ ሳይሆ እንደ አህያ እረግጠህ ደብድበህ አዋርደህ ስገዛው ብቻ ነው አርፎ ሚገዛልህ አለቀ።
አዳነች አቤቤ ምንም አይነት ሥራ እየሰራች አይደለም !!
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመድኩን ነቀለ
"እየመጡ ነው"
ለማንኛውም ኦሮምያ የኦሮሞዎች ሉዓላዊ ሀገር ናት ኦሮምያ መጥተህ ምታፈርሰው መንግሥት የምታፈርሰው ክልል የለም ። አርባሺ ነጥብ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በሰርጎ ገብ የሚሽወድ የለም !! መናፈቅ ይቻላል የሚመጣ ግን የለም !!
#Weelluun_Kilaashiikee jedhu Gadi dhiifameera daawwadhaa subscribe share like follow tolchaa. Jaal Lalisee Girmaa /jaal Dhugaa Barbachaan Joraa #Weelluu_Kilaashii_kee jedhu kunoo jaal lalisee Girmaa Entertainment 😍👇🙏🙏 https://www.youtube.com/@laliseeentertainment
ዘመድኩን በቀለ የሚባል የሙዳይ ሌባ ወንጀል አስርቶ ቪዲዮ የሚያስልክ የጋንኤል መልክተኛ ስርጎ ገብ ፋኖ ከተማዋን ሲያስበጠብጥ መንግሥት እርምጃ ይውስድ ስላልኩ ላንቃውን ሲያላቅቅ መዋሉን ስምቻለው የኦሮምያ ዋና ከተማ የዲፕሎማሲ መቀመጫ ብሄር ብሄረስቦች መኖርያ በሆነችው ታላቋ ከተማ ቀውስ ለመፍጠር የሞከሩት ስርጎ ገብ ፋኖዎች የክልል ፕሬዘዳንት ሽመልስ አብዲሳ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አሁንም እነዚህን ስርጎ ገቦች ለቅሞ እርምጃ በወስደው ማሳያት አለባቸው ። በተረፈ መላው የኦሮሞ ህዝብ ይሁን OLA ጭምር ዋና ከተማውን ፎጣውን ጥሎ የመጣ ፋኖ ሀገር እንዳይበጠብጥ መጠበቅ የሁሉም ግዴታ ነው።
Desalegn Elias, pro-Abiy Ethiopian and close friend of Eritrean regime supporters, has disclosed a “secrete” that the Eritrean government has been working for the last six months to dislodge Abiy Ahmed from power. Desalegn said he had attended a meeting with pro-Isaias Eritreans in London and heard an Eritrean (intelligence member?), whom he described as representative of the Isaias Afeworki’s regime in Germany, speaking about the Eritrean government’s “regime change” plan against Abiy Ahmed
( Alula selmon)
ኢትዮጵያ የጦር ሰራዊት እና የጦር መሳርያ ወደ ኤርትራ ድንበር አስጠግታለች ይለናል
https://youtu.be/a381Q0fOcZ8?feature=shared
መንግሥት ኢሳያስን የማውረድ እና አስብን የማስመለስ ጦርነት የሚጀምር ከሆነ ጦርነቱ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የሚያገኛቸው የአፋር እና የትግራይ ህዝብ ጋር መወያየት አለበት እንዲሁም ከህግደፍ ተቃዋሚ ብርጌድ ንሐመዱ ጋር አብሮ ቢነጋገር የተሻለ ይሆናል።
ምስሉ Missione di Finfinni (Da ua disegno di Monsignor Luigi Lasserre) የፊንፊኔ ካቶሊክ ሚሲዮን ጣቢያ በ1860ዎቹ /ምንጭ አባ ማስያስ/። እንደ አባ ማስያስ የ1860 የሚሽነሪዎች መረጃ መሰረት ከጥንቱ ከመሰረቱ ፊንፊኔ የሚባል እንጅ የክርስትና ዳቦ ስም እንዳልነበራት ጥሩ ታሪካዊ ማስረጃ አስቀርተውልናል።
🌳🌳ቱሉ ፊንፊኔ ማለት የፊንፊኔ ኮረብታ ማለት ነው🌳🌳
ደርግ ራሱ ፊንፊኔን የኦሮሞ ማዕከልነቷን እምብርትነቷን በዘመኑ መስክሯል። በአፋን ኦሮሞ የአንድ ሳንቲም ሁለት ገጽታና ትርጓሜ ያላት በክርስትና ዳቦ ስም የምትጠራው አዲስ አበባ በአፋን ኦሮሞ ሸገር ተብላም ትጠራም ነበር። ደርግ የአዲስ አበባ ምስረታ 100ኛ አመት በአከበረበት ወቅት በወቅቱ የነበሩ የሃገሪቱ ስመጥር ሙህራን ተሰባስበው አንድ መታሰቢያ ትልቅ ጥራዝ መጽሄት አዘጋጅተው ነበር ። ታዲያ በዚህ መጽሄት ውስጥ ገጽ 73 ላይ ከአራዳ ሸንጎዎች እስከ በሚል አበራ ጀምበሬ በከተበው ታሪክ ውስጥ ስለ ፊንፊኔና ሸገር አፋን ኦሮሞ ቃላትና ትርጉም አስፍሮታል። ከስር የሚታየው ፎቶግራፍ ደግሞ ከ130 አመት በፊት የቱሉ ፊንፊኔ ኮረብታማ ቦታ ሲሆን አሁን ላይ ቤተ መንግስቱ ተሰርቶበት ይገኛል።
General view of the Imperial Palace & its surrounding in Finfinne in the early 1890s G.C.
Source Caption simply puts the year as Pre 1915 G.C. Lincoln De Castro Photograph, Italian Geographical Society Photographic Archive www.archiviofotografico.societageografica.it
ፊንፊኔ የክብር ጥንታዊ ስም አላት የምልህ ከአለት በጠነከረ ማስረጃ ነው። ፊንፊኔ በክርስትና ዳቦ ስም መጠራት የጀመረችው ከህዳር 17 , 1879 ዓ.ም በኃላ በወራሪዎችንና ሰፋሪዎች ቢሆንም በባለቤቶቿ ግን ከጥንት እስከ አሁንም በክብር ፊንፊኔ ተብላ ትጠራለች ይጠሯታልም።
ይህ የፊንፊኔ ካርታ በ1901 ዓ/ም በ Italian Geographical Society Bulletin በ Dr. Lincon de Castro የተዘጋጀ ታሪካዊ የፊንፊኔ ካርታ ሲሆን እውቁ የታሪክ ፀሃፊ Hugues fontaine " Menelik " ብሎ ባሳተመው ትልቅ ጥራዝ መጽሃፍ ገጽ 199 ላይ የፊንፊኔን የክብር ስም በክብር እናገኘዋለን።
የካቶሊክ ሚሽነሪዎች በፊንፊኔ ቆይታቸው ከሰሩት ካርታ አንዱ ከ1866-1879 ባለው ወቅት ይህ ከስር ያለው ሲሆን ፊንፊኔ ብቻ በስሟ በ1868 የገለጿት ሲሆን ከ 1875 በኃላ ግን በክርስትና ዳቦ ስም አዲስ አበባ መቀየሯን አስቀምጠውታል። ምንጭ The apostolic vicariate of Oromo , a capuchin mission in Ethiopian (1846-1942) page 375.
አባታችን ያስተላለፉት መልክት በጣም ትክክል እና ውቅታዊ ነው። ማንኛውም ታዋቂ ግለሰብ የሃይማኖት አባቶች ጭምር ያኮረፉ ወጣቶች መሳሪያ እንዲያወርዱ እና ሰላማዊ ውይይት እንዲደረግ መምከራቸው መገሰጻቸው በጣም ትክክል ነው። መሳሪያ ያያዙ ወጣቶች ከውጭ ሁኖ የተሳሳተ መረጃ እየሰጡ የምትኖሩበት አካባቢ በጦርነት እንድታወድሙ የሚቀሰቅሷችሁን አትስሙ! ቁጭታችሁ፣ ፍላጎታችሁ በደንብ ይገባናል ሁኖም በመሳሪያ ትግል የፖለቲካ ጉዳይ መስመር ማስያዝ አይቻልም።

የአባታችን ምክርና ተግሳጽ ልክ ነው። በፌስቡክ እና በትዊተር የሚጮህው፣ የሚያጎራው የውጭ ሃይል የእሬሳ ነጋዴዎች እነ ዘመድኩን በቀለ እነ ሃብታሙ አያሌው መሳይ መኮንን አትስሙ። አማራ ክልል ባለፉት አራት እና ሶስት አመት ጦርነት አስተናግዷል፣ ከሌሎች አካባቢ ተፈጥሮ በነበረው ችግር እየተፈናቀለ በመምጣት ብዙ ህዝብ የተሰባሰቡበት ክልል ነው እናም ለዚህ ሁሉ መፍትሄ ለመፈለግ ምክክር ያስፈልጋል።

የክልሉ ህዝብ እዘኑለት፣ በጥይት እና በድህነት እንዲኖር ማድረግ ትክክል አይደለም። ውሃ በደጁ እየፈሰሰ ንጹህ መጠጥ ውሃ የሚናፍቀው ህዝብ ነው፣ ሃብት እና ጉልበት እያለው በሴፍትኔት ታቅፎ እንዲቆረቁዝ የተፈረደበት ህዝብ ነው።

ጦርነት በቃ! መሳሪያ አውርዱ!! ከዛ በጋራ ግልጽ ውይይት አድርጉ
( ዳዊት ሰለሞን )
ብዙ የተመኘንለት የኦሮሞ ህዝብ ስላም ድርድሩ አልተሳካም ብሏል ሬድዋን ሁሴን
2024/09/24 21:29:50
Back to Top
HTML Embed Code: