Telegram Web Link
ከፈጣሪ እርዳታ ጋር ይሄ ድርድር በስላም ቢያልቅ የኦሮሞ ብልፅግና የመጀመርያ ሥራው ማድረግ ያለበት የመንግሥት መዋቅር ውስጥ የተስገስጉትን ጉቦኞች ሸሌ ተጫራቾች ቢሮአቸውን ሥጋ ቤት ያደረጉት አጋስስ ካድሬዎቹን ስብስቦ ከቻለ መረሸን ካልቻለ እስር ቤት መወርወር።
“Peace cannot be kept by force; it can only be achieved by understanding.”

― Albert Einstein
Oromo deserve better!

የኦሮሞ ህዝብ የተሻለ ሁሉ ይገባዋል!


#ሰላም
በአማራ ክልል ዋግህምራ ዞን በተከሰተው ድርቅ ከ180,000 በላይ ሰዎች ሲጠቁ 50,000 ያህል ዜጎች ደግሞ አስቸኳይ ድጋፍ ይፈልጋሉ ፡፡
Forwarded from freedom
እኛ ስለ ድርድሩ ስናወራ እንዲሁም ድርድሩ በመልካም ውጤት እንዲጠናቀቅ ስንመኝ ፤ የብልፅግና ተላላኪዎች ናችሁ ። ኦሮሞ እየተገደለ እናንተ ከብልፅግና ጋር ሰላም እንፍጠር የምትሉ ባንዳዎች ናችሁ " ምናምን እያሉ እኛን የሚሳደቡ ራሳቸውን እንደ ምርጥ ኦነግ የሚቆጥሩ ፣ ድርድር አያስፈልግም ብልፅግናን ማጥፋት ብቻ ነው መፍትሄው እያሉ የሚለፈልፉ ደናቁርቶችን ኦሮሞዎችንም እየታዘብን ነው።

ቆይ እናንተ ራሳችሁን ከጃል መሮ በላይ ኦነግ እያደረጋችሁ ነው እንዴ የምታስቡት ? 😅 ጃል መሮ የድርድሩን አስፈላጊነት አውቆ እየተደራደረ እናንተ ከሱ የተሻላችሁ ሰቦና ከሱ የተሻለ ኦነግ ስለሆናችሁ ነው ስለ ድርድር ሲወራ የሚያንገሸግሻችሁ ???

" ኦሮሞ አሁንም እየተገደለ ነው። አብይ የሚማር አይደለም ፣ ድርድር አያስፈልግም " ሲሉ እኮ ለኦሮሞ ያሰቡ ምርጥ ታጋይ ነው የሚመስሉት 😅 አስመሳይ ሁላ። ድርድሩ ከተቋረጠ የኦሮሞ ሞት የሚቆም አስመስለው እኮ ነው የሚቦተረፉት። በየትም ሀገር በድርድር ላይ እያሉ ጦርነት ይደረጋል ሰውም ይሞታል። ይህ ድርድር ለማቋረጥ ምንም ምክንያት አይሆንም። ድርድሩ ግን በሰላም ከተጠናቀቀ ጦርነቱ ሊቋረጥ እና የሰው ሞት እንዲቆም ያደርጋል። እነዚህ ሰዎች ግን ግጭት ከቀረ ስለሚጨንቃቸው ስለ ድርድር መስማት አይፈልጉም። ንግግራቸውም ለኦሮሞ የተቆረቆሩ ስለሚመስሉ ሰዎች እነዚህን ሰዎች መጠንቀቅ አለበት።
@my_oromia
ኦሮምያ ላይ የሰላም አየር በቅርቡ ይነፍሳል !!
Oduu: Mariin mootummaa #Itoophiyaa fi #WBO gidduu #Taanzaniyaatti adeemsifamaa jiru haala gaariirra gahuu hordofee qondaaltonni mootummaa olaanoo marichatti makaman

Mariin mootummaa Itoophiyaa fi Waraana Bilisummaa Oromoo (WBO) gidduutti Taanzaaniyaa, Daar es salaamitti adeemsifamaa jiru “fooyya’insa gaarii” agarsiisaa jiraachuu maddeen garee jiddu-galeessitootatti dhihoo ta’an Addis Standarditti himaniiru.

Gorsaan Nageenya Biyyaalessaa Muummicha Ministiraa Reedwaan Huseen fi MinistIra Haqaa Geediyoon Ximotiwoos guyyaa kaleessa marii Taanzaaniyaatti gaggeeffamaa jirutti akka makaman himameera. Akka maddeen kun jedhanitti, haalli kun “milkaa’ina marichaa irratti mari’attoota fi garee jiddu-galeessitoota biratti amantaa uumamuu kan agarsiisu” ta’ee ilaalama.

Guyyoota marii kunneen booda, qaamoleen lamaan dhimmoota ijoo irratti mari’atamaa jiran gara furuutti ce’uu isaanii odeeffannoon Addis Standard argate ni mul’isa. Jilli #Ameerikaa, Ergamaa Addaa Gaanfa Afrikaa Ambaasaaddar Maayik Haamaariin durfamu, fi dippilomaatonni olaanoo #IGAD bakka bu’an, akkasumas mootummoota #Keeniyaa fi #Noorweey marii kanaaf haala mijeessaa jiru.

https://addisstandard.com/Afaanoromoo/oduu-mariin-hoggantoota-waraanaa-gidduu-taanzaniyaatti-adeemsifamaa-jiru-haala-gaariirra-gahuu-hordofee-qondaaltonni-mootummaa-olaanoo-marichatti-makaman/
#Ethiopia: Senior gov’t officials join military leaders in Dar es Salaam as ongoing talks with OLA progress positively

Positive progress has been made in the ongoing negotiations between the Ethiopian government and the Oromo Liberation Army (#OLA) in #Dar_es_Salaam, according to sources close to the mediation team. Redwan Hussein, the national security adviser to Prime Minister Abiy Ahmed, and Gedion Timothewos, Minister of Justice, joined the talks yesterday, demonstrating confidence in both the negotiations and the mediation team.

Following days of engagement, the parties have now transitioned to addressing the substantive issues at hand. The talks, which began last week with top military leaders from both sides, were facilitated by a #US delegation led by Ambassador Mike Hammer and senior diplomats from the Intergovernmental Authority on Development (#IGAD), #Kenya, and #Norway.

Dr. Workneh Gebeyehu, the head of IGAD, is reportedly actively facilitating the talks. The executive secretary of IGAD expressed commitment to supporting member states in overcoming challenges. The talks aim to find a settlement to end the near five-year militarized conflict in the #Oromia regional state. While positive progress has been acknowledged, the previous dialogue held in May concluded without an agreement.

https://addisstandard.com/news-senior-govt-officials-join-military-leaders-in-dar-es-salaam-as-ongoing-talks-with-ola-progress-positively/
ተመስገን🙏🙏🙏
Nagaa 🕊 ሰላም🕊 PEACE ✌️

አሰላሙአለይኩም 🙌 ሰላም ለኩልኩሙ 🕊

የመስጂዱ አዛን
የቅዳሴው ልሳን
ፍቅር ነው ስብከቱ
የፈጣሪን ትእዛዝ ፣ ማክበር ነው ስሜቱ።

ስለዚህ እኮ ነው ... !!

ሰላም ለኩልኩሙ አሰላሙ አለይኩም
ብየ ሰላም ማለት የሚሰጠኝ ትርጉም።
በሙና ራያ ራዩማ
ሰላም ከጦርነት ያልተናነሰ ትጋትና ጅግንነት ስለሚጠይቅ ዘላቂ ሠላም በኦሮሚያ ማስፈን ይቻል ዘንድ እያንዳንዱ ኦሮሞ እጅ ለእጅ ተያይዞ ለሰላሙ ዘብ ይቁም !!!
ግዴላቹሁም ስላሙ ከመጣ የሚያተርፈው የኦሮሞ ህዝብ ነው ብትችሉ ለሰላሙ ትጉ ካልቻላቹ ዝም በሉ የኦሮሞ ህዝብ ጦርነት ታክቶታል መገዳደል ሰልችቶታል መፈናቀል መሮታል እባካቹ ለዚህ ህዝብ ስትሉ ዝምምም በሉ።

#ሰላም
መነሻቸው ሃረርጌ እና ባሌ የሆኑ 64 ወጣቶች በቦሳሶ ወደብ ወደ የመን ከዛም ድንበር አቋርጠው ሳውዲ አረቢያ ለመግባት የሞከሩ በሙሉ አልቀዋል።

የኦሮሞ ወጣት ፍየል ለመጠበቅ ሀረብ ሀገራት ከሚስደድ ጠላቶቹ ስፍረው ወዳሉበት ፊንፊኔ እና ዙርያው መጥቶ ተጋግጦ ቢስራ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሆን ነበረ።
መገንጠል ? የምን መገንጠል ?

ኦሮሞ የቅድመ አያቶቹን መሬት ለቆ የክብሪት ቤት በምታክል ካርታ ውስጥ መኖር የለበት ከባህር ነጋሽ እስከ ሞባሳ ከጅቡቲ እስከ ቻድ ድረስ ሪሶርስ ባለበት ሁሉ ሄዶ ይሰራል ይኖራል ዋናው ነገር ሚሊተሪውን ደህንነቱን ይዞ በእኩልነት እና በፍትህ ማስተዳደር ነው

ኦሮሞ የምስራቅ አፍሪካ አባት ነው !!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአገው ህዝብ የጥበብ አሻራ በሆነው በቅዱስ ላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያን ላይ አንገት ቆራጩ ፋኖ ያደረገውን አቡነ ኤርሚያስ እንደዚህ በዝርዝር ተናግረዋል
2024/09/24 23:20:50
Back to Top
HTML Embed Code: