Telegram Web Link
#Ethiopia: Blinken cautions “Eritrean forces must fully withdraw” from Ethiopia, says “both Ethiopia and #Eritrea must refrain from provocation and respect the independence, sovereignty, and territorial integrity of all countries in the region.”

Addis Abeba- #US Secretary of State Anthony Blinken cautioned “Eritrean forces must fully withdraw” from Ethiopia.

One year after a peace agreement, Eritrean forces continued occupying 52 Kebeles (districts) in north and north eastern #Tigray region where they continued committing atrocity crimes.

In his statement in connection with the first year anniversary of the AU brokered Cessation of Hostilities Agreement (COHA) between the Government of Ethiopia and the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) signed in #Pretoria, South Africa a year ago today, Blinken said the “Agreement silenced the guns and ended a horrific two-year war that killed hundreds of thousands and forced millions to flee their homes.”

However, he acknowledged that “while TPLF forces have disarmed their heavy weapons and begun to demobilize, more actions are needed to bring lasting peace and stability to Tigray. Eritrean forces must fully withdraw.”

Secretary Blinken also said “both Ethiopia and Eritrea must refrain from provocation and respect the independence, sovereignty, and territorial integrity of all countries in the region.”

The US also repeated its earlier statements and said it remains “concerned about ongoing conflicts – in Amhara, Oromia, and elsewhere – that threaten Ethiopia’s fragile peace.”

“Continued human rights violations and abuses by multiple actors and the circulation of toxic rhetoric further erode a social fabric worn thin by war,” Blinken’s statement further said.

Full statement: state.gov/1st-anniversar
የኢትዩ ኤርትራ ጦርነት የሚቀር አይመስልም ኢሳያስ አፍወርቂ/ህግደፍ በማያዳግም መልኩ መጠረግ ያለበት ቢቻል ኢሳያስ አፍ ወርቂ እና አጋሮቹ ተይዘው መስቀል አደባባይ ላይ ህዝብ በተስበስበት በስቅላት ቢቀጡ ደስታዬ ወደር የለውም ።
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
አሜሪካን በአስቸኳይ የሻዕቢያ ሰራዊት የትግራይን መሬት እንዲለቅ ጠይቃለች። የኤርትራ የማስታወቂያ ሚኒስትር ባወጣው መግለጫ .."መሰረተ ቢስ የሆነ ውንጀላ" .. በማለት ክሱን አጣጥሎታል።

መረጃዎች እንደሚጠቁሙት በሰሜን ትግራይና በምዕራብ ትግራይ የሻዕቢያ ሰራዊት አሁንም የትግራይን መሬት እንደተቆጣጠረ ነው። የሚገርመው በሰሜን ትግራይ የኤርትራ መታወቂያ ለነዋሪዎች በጉልበት በመስጠት የያዛቸው ቦታዎች አሉ።

ከዚህ በላይ የሻዕቢያ ሰራዊት የኢትዮጵያ ሉአላዊነትን ተዳፍሮና መሬት ወሮ የሚቆይበት ምክንያት የለም። በሰላም አልወጣም ካለ ... በአለምአቀፉ ማህበረሰብ በዲፕሎማሲያዊ ጫና መሬቱን አለቅም ካለ ...

ተቀባይነት ያለው ፣ በአለምአቀፉ ማህበረሰብ ይሁንታ የሚሰጠው ፣ ከሀገር ከሉአላዊነት ሆነ ከብሔራዊ ጥቅም አንፃር የሚመዘዝ ካርድ እንደሚኖር ግልፅ ነው !!
Great networking event for those in DMV area.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሽሬ ተወላጅ ልዋም አዲስ በየነ በጦርነቱ ምክንያት ከትግራይ ሸሽተው ሊቢያ ከገቡት መሀል ነች አሁን ታግታ $12,000 ዶላር ቤተስቧ እንዲልኩ ተጠይቀው ባለመላካቸው እንደዚህ እያስቃዩ ለቤተሰቦቻ ቪዲዮ ልከዋል
የጃፓን መንግስት ለረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ የሃገሪቱን ከፍተኛ የወርቅ ኒሻን እውቅና መስጠቱን አስታወቀ።

እንኳን ደስ አለሽ!!!

መረጃው የጃፓን ኤምባሲ ፊንፊኔ ነው ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በተዋህዶ ስር ተወሽቃችሁ የሚኒልክ ፓለቲካን የምታራምዱ እና አንድ ህዝብ ላይ ጥላቻን የምትነዙ የዲያብሎስ ልጆች እረፉ! ኦሮሙማ ሀጢያት አይደለም! መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን!
ትላንት ትግራይ ሃይሎች እና መንግሥት ሲደራደሩ እንዳርጋው በዳሶ በጭንቅላቱ ቆሞ እንኳን ደስ አላቹ እያለ በሁለት እግሩ ሲያጨበጭብ የነበረ እንዲሁም ፋኖ ከመንግስት ጋር ሲጋጭ ሚዲያ ላይ ወጥቶ ከኛ ጋር መደራደር ይችላሉ ጥያቄቸውን ካስተካከሉ እያለ ሲለፍፍ የነበረ. መንግሥት በሩን ለድርድር ይክፈት ኦሮምያ ላይ ስላም ይምጣ ሞት እና እንግልት ይብቃ ብዙ ደም ፈሰስ ስንል ሹል ምላሱን ይዞ ወጥቶ ሥም ማጠልሸቱን ተያይዞታል። በጦርነት ውድመት የንፁሀን እልቂ የዜጎች መፈናቀል አሸናፊ ተሸናፊ የሌላለ መከራ እያስከተለ እያየን ጦርነቱ እያስከተለ ያለውን የኢኮኖሚ ቀውስ እየተመለከትን ስላምን ይምጣ ስንል የሾለ ምንላስን ይዞ ወጥቶ ሥም ማጥፋት ተገቢ አይደለም አንተ ጦር ስበቅ እኛ ስላም ቢመጣ የምንመርጠውን ተወን

አሁንም ሁሉን አቀፍ ድርድር ይደረግ መንግሥት ለሰላም በር ይክፈት ።
ፊንፊኔ ውስጥ ሁለት መንግሥት አለ ከፊት የሚታይ ሥልጣን ላይ የሚታይ ነገር ግን መወስን የማይቻል ኦሮሞ ሲሆን

የታችኛውን መዋቅር የያዘ (shadow Government) የፊንፊኔን ኢኮኖሚውን ተቆጣጥሮ አሻጥር የሚስራ በገንዘብ ሃይል ሀገር የሚያስበጠብጡ የብርሃኑ ነጋ ቡድን ነው።
ባለጊዜ ነው ይሉኛል ጊዜው ቢሆንልኝ መች እጠላለሁ ? ግን እውነት ነው ወይ ? ባለጊዜ ነኝ ወይ ?

ሌሎቹ ተስማምተው እኛ ላይ ይነሳሉ ያፈጣሉ እኛ ግን እርስ በእርስ መስማማት አልቻልንም። ነው ፅንስ ሃሳቡ

አልበሙን አይቼ ተችቼው ነበር ነገር ግን እጅግ የበስለ ጊዜውን የሚመጥን Powerful የሆነ መልክት ይዟል

ለመሆኑ ሰለ ስላም አታውሩ የሚሉን ስዎች ስለ ስላም አትዝፈኑ ይሏቸው ይሆን ??

ለማንኛውም ሊንኩን ተጭናቹ ኮምኩሙ

የሙዚቃው ሊንከ 👇
https://youtu.be/ShPMgvYBD0o?si=n7lgpX9SMqZVBSEe
ኢሬቻ መልካ Baaroo 😊
ጋምቤላ
.
ጀዋር መሃመድን የተናደድንበት ከመጀመርያው ቀን አንስቶ አንተ እዛ ቁጭ ብለህ ህዝብ ታግሎ ያመጣውን ለውጥ OPDO ከአማራ ፅንፈኛ እና ከሻቢያ ጋር ግጥም ሀገር ልታወድም ነው ልጓም ይይዝላት ብለን እንዲሁም ሁሉም ህዝብ በእኩልነት ያይሀል ጎጠኝነት አቁም የሚል ነበረ በተረፈ ጃዋር ህዝብ አደራጅቶ ህዝባዊ እምቢተኝነት ለመምራት አቅሙን ለስከንድ መጠራጠር የለብንም ቄሮ ጅርቱ ማለት ብቻ ነው ሚጠበቅበት።
ዘመን !
እንኳን ደሳላቹ

Ethiopian glory in the streets of New York

2022 world champion Tamirat Tola storms to a 2:04:58 course record to win the TCS New York City Marathon 🙌
Forwarded from Hanan Federalist
የነዳጅ ዋጋ ስጋት
~ ~ ~
የዓለም ባንክ ዛሬ ባወጣው መግለጫ የነዳጅ ዋጋን ከዚህ ቀደም ተፈጥረው ከነበሩ ተመሳሳይ ቀውሶች ጋር በማነፃፀር ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮችን ይፋ አደረገ። በዚህም መሰረት በከፍተኛ የዋጋ ደረጃ በ1970 ተፈጥሮ ከነበረው የዋጋ ቀውስ የባሰ ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቋል።

በ1970ዎቹ ተፈጥሮ በነበረው “ታላቅ ብጥብጥ/GREAT DISRUPTION") ምክንያት የአረብ አገራት በነዳጅ ሽያጭ ላይ እገዳ በመጣላቸው የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 157 የአሜሪካን ዶላር ደርሶ እንደነበርም አስታውሷል።

ይሄ ካልሆነ በ"መካከለኛ ረብሻ/ "MEDIUM DISRUPTION/" በ2003 ተካሂዶ በነበረው የኢራቅ ጦርነት ወቅት የሚደርስ 121 የአሜሪካን ዶላር እንደሚደርስ ጠቁሟል።

ይሁንና በመካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረውና በመባባስ ላይ ያለው ግጭት ‹"ትንሽ ግርግር/SMALL DISRUPTION" / ሆኖ ቢቋጭ እንኳን የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ቢያንስ 102 የአሜሪካን ዶላር መድረሱ እንደማይቀር አረጋግጠዋል።

በአሁኑ ወቅት የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ አማካይ ዋጋ ወደ 90 የአሜሪካን ዶላር ደርሷል።

#የFinancial_Times ዘገባ👇👇 ያንብቡ
https://www.ft.com/content/7fe07a25-9a76-4777-9178-c6756bb04c2f

በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ መጨመር
የምግብ ምርቶችና ማጓጓዥ ላይ የዋጋ ጭማሪን የሚያስከትል መሆኑ በተለይም ኢትዮጵያን ለመሳሰሉ ደሃ አገራትና ዜጎቻቸው ሁሉም ነገር ከድጡ ወደማጡ መሆኑ የማይቀር ነው።

የዋጋ ግሽበትን ወደ 2 በመቶ ለማድረስ በመስራት ላይ ለሚገኘው የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ ሳይቀር ከባድ እንቅፋት እንደሚፈጥር ኢኮኖሚስቶች እያስጠነቀቁ ነው። የኢኮኖሚስቶቹ ትንተና ባንኩ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ ያቀደው የፌዴራል ሪዘርቭ ሥርዓት (FED) የዶላር ዝውውርን በመቀነስ መሆኑ ደግሞ ዳፋው ለመላው የአለም አገራት እንደሚተርፍ ይጠቁማል።
2024/09/28 19:33:54
Back to Top
HTML Embed Code: