Telegram Web Link
እናንተ አንገት ቁረጡ ኦሮሞ ታሪክ መስራቱን ይቀጥላል !!

ኢትዮጵያዊው ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኢጄታ …

ተመራማሪ ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኢጄታ የአሜሪካን ብሄራዊ የሳይንስ ሜዳሊያ ሽልማትን ከፕሬዚደንት ጆ ባይደን ተቀብለዋል።

ፕሮፌሰር ጋቢሳ በፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ብሔራዊ የክብር ሽልማት ከተሸለሙ 21 አሜሪካውያን ተመራማሪዎች መካከል አንዱ ሆነዋል።

መምህርና ተመራማሪው ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኤጄታ ለሽልማቱ ያበቃቸው በከፍተኛ የምርምር ስራቸው የእፅዋት ዘረመል ምህንድስና በመጠቀም በረሃማ የአየር ንብረት እና ነፍሳትን የሚቋቋሙ የአዝርዕት ዘሮችን በማግኘታቸው ነው።

ግኝታቸው በሚሊዮን ለሚቆጠሩ የምግብ ዋስትናን እንደሚያረጋግጥ ታምኖበታል።

ፕሮፌሰር ጋቢሳ ኤጄታ በምግብ ዘርፍ ላበረከቱት አስተዋፅዖ ከዚህ በፊት ከዓለም የምግብ ፕሮግራሙ ሽልማት የተበረከተላቸው መሆኑ የሚታወቅ ነው።

ፕሬዚደንት ባይደን በይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ይፋ ባድረጉት የተሸላሚዎች ዝርዝር በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂና ፈጠራ ዘርፍ ለሽልማት የበቁትን ተመራማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ ብለዋል ሲል አዲስ ሚዲያ ኔትዎርክ ዘግቧል።

https://www.tg-me.com/danny4677
ይህንን የዶ/ር ዲማ ነጋዎ ኢንተርቪው አድምጡት ብዙ ትማራላቹ የአባቶች የትግል ጥበብ እና ትልቅ ተጋድሎ የኦሮሞ ህዝብ የሰሩት ትልቅ ሥራዎች ይዘከራል
https://youtu.be/AKBI7F00c50?feature=shared

https://youtu.be/maPBwSDRqSA?feature=shared

https://youtu.be/j-ykrg2UTzk?feature=shared
ኦሮምያ ላይ ሚደረገውን ጦርነት እደግፋለው የምትሉ ከሆነ የናንተ እይታ ነው ደግፉ

ጦርነቱንም ሰላሙን አያገባኝ እንደፍጥርጥራቸው እምትሉ ከሆነህ እና ዝምታን ከመረጣቹ እሱም መብታቹ ነው ዝም በሉ

የተጀመረው ድርድር ይቀጥል ሁሉም ባለድርሻ አካላት መንግሥም ፣ተቃዋሚ ድርጅቶችም እንዲሁም ሙሁሩ ተቀምጦ ተነጋግሮ የመጨረሻ መፍትሄ ይምጣ ብለን ምንጠይቀውም መብታችንን እና ፍላጎታችንን አክብሩልን እኛ የኦሮምያ ምድር ደም መጠጣት ሊቆም ይገባል ስንል መፍትሄ ይሆናል ብለን ስለምናስብ ድርድሩ እንዲቀጥል መጠየቃችንን አናቆምም እናንተም ሙፍትሄ ባላችሁት መንገድ ቀጥሉ ።
የአርሲ ምዕመን ለመጀመርያ ግዜ አባት አገኘ
ለማንኛውም ከቻላቹ ከተማችን ውስጥ የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ኢግዚብሽን አዘጋጁ እንጂ ወታደር አታንጋጉብን።
<< በካርታ ላይ ካርታ ደርቦ መስጠትን ጨምሮ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ ተበራክቷል >> - - የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን

አሻም ዜና | ጥቅምት 16 ቀን 2016 ዓ.ም

በከተማ አስተዳደሩ ‹‹ በህገወጥ መንገድ በካርታ ላይ ካርታ ደርቦ መስጠትን ጨምሮ ህገ ወጥ የመሬት ወረራ መስፋፋቱን ›› በፌዴራል የስነ- ምግባር'ና ፀረ ሙስና ኮሚሽን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስነ- ምግባር ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር አሰግደው ኃ/ጊዮርጊስ ተናግረዋል።

ምክትል ኮሚሽነሩ ይሄን ያሉት ኮሚሽኑ ባዘጋቸው የውይይት መርሃ ግብር ላይ ነው፡፡

የከተማ አስተዳደሩ ስነምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር የፌዴራል ስነምግባር ፀረ ሙስና ኮሚሽን ያቀረበውን መረጃ አጠናክረው በመናገር'ና የመረጃውን ትክክለኛነት በማረጋገጥ ለመከላከል እና ለማስተካከል በቅንጅት እየሰሩ ስለመሆናቸው አመላክተዋል።

‹‹ በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ የሚታየው ህገ ወጥ የመሬት ወረራ ብሎም በካርታ ላይ ካርታ ደርቦ መስጠትን ጨምሮ የሚታዩ ብልሹ አሰራሮች መነሻቸው የአዳዲስ መመሪያዎች መበራከት እና በመረጃ አያያዙ በኩል ዘመኑን የዋጀ የአሰራር ስርዓት መዘርጋት አለመቻሉ ›› ስለመሆኑም ገልፀዋል።

በሌላ በኩል ‹‹ ከከተማዋ መስፋፋት ጋር ተያይዞ የሚነሱ ገበሬዎች መኖራቸውን ›› በማስታወስ ‹‹ ለገበሬዎች ካሳ የመስጠት አሰራር ሂደት ላይ የባለይዞታው ቤተሰብ በመምሰል ስማቸውን በመቀየርና መታወቂያ በማሰራት እንዲሁም ከደላሎች ጋር በመመሳጠር በአንድ ይዞታ ላይ በካርታ ላይ ካርታ ደርቦ የመያዝና በይዞታ ላይ ይዞታ የማረጋገጥ ህገ ወጥ ተግባር እንደሚከናወንም ›› አክለው አመላክተዋል።

በተመሳሳይ በከተማ አስተዳደሩ ውስጥ ከመሬት ጋር በተገናኘ ለሚስተዋለው ብልሹ አሰራር ብሎም ‹ አይን ያወጣ › ሙስና እንደምክንያት የተነሳው የመረጃ አያያዝ እና ስራን በቴክኖሎጂ በታገዘ መንገድ አለመከወንና የመሬት አደረጃጀት ጉድለት መኖሩን ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ህዝባችን የኢትዮጵያ ነቀረሳ ማን እንደሆነ እየተረዳ የመጣ ይመስላል ።
የተጀመረው ድርድር እንዲቀጥል ሁላችንም ጫና. መፍጠር አለብን የኦሮምያ ጉዳይ በድርድር ማለቅ እና ሰላም መምጣት አለበት
በተረፈ ሰለ ስላም አታውሩ ምትሉን ሰላም ጠሎች እና ሥም አጠልሺዎች ነገ የምታፍሩበትን ነገር እየሰራቹ እንደሆነ እወቁ

#ሰላም_ለኦሮምያ
ለወለጋ ወገኖቻችን እርዳታ እጃችሁን የዘረጋቹ እናመሰግናለን !!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ፅንፈኛው የጥላቻ አይዲዮሎጂ ሰባኪ/አራማጅና ጦረኛው የብአዴን ማፊያ ቡድን የአማራ ህዝብ አፋን ኦሮሞ እንደተጨማሪ ቋንቋ ለልጆቻቸው በክልሉ ት/ቤቶች እንዲሰጥ ቢመርጡም ለክልሉ ህዝብ እኔ ብቻ አውቅልሀለሁ በማለትና በመሳደብ ማገደቸውን በጥናቱ የተሳተፈው ኤክስፐርት እውነቱን ተናግሯል!
ለተከታታይ አምስት ዓመታት ዝናብ በመስተጓጎሉ በተከሰተ አስከፊ ድርቅ ከ 300 ሺሕ በላይ የቦረና ዞን ነዋሪዎች ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች ይገኛሉ፡፡ ከእነዚሁ ተፈናቃዮች ግማሽ ያህሉ ሴቶች ናቸው፡፡

በዞኑ ትልቁ ወደ ሆነው እና ከ 10 ሺሕ በላይ አባወራ ወይም ከ60 ሺሕ በላይ ተፈናቃዮች ወደሚገኙበት ዱብሉቅ የተፈናቃዮች መጠለያ ጎብኝተናል

በመጠለያ ጣቢያው ውስጥ በሚገኙ ሴቶች ላይ በተደጋጋሚ ጾታዊ ጥቃት መፈጸሙን እና እስከአሁን ድረስ የተመዘገበ 71 የአስገድዶ መድፈር ወንጀል መድረሱን የዱብሉቅ የተፈናቃዮች ጣቢያ ተጠሪ አወሉ ዋቆ ለዋዜማ ተናግረዋል፡፡

በባህል ተፅዕኖና ህፍረት ሳቢያ የጉዳቱ ሰለባ ሆነው ችግራቸውን ያልተናገሩ በርካታ ተጎጂዎች በመኖራቸው ቁጥሩ ከፍተኛ እንደሆነ መገመት እንደሚቻል የሰብዓዊ ድጋፍ ሰራተኞች ነግረውናል። ወንጀለኞችን ለይቶ ለሕግ ለማቅረብ አስቸጋሪ ሁኔታ መፈጠሩን ገልፀዋል፡፡

በመጠለያ ጣቢያው ውስጥ የአስገድዶ መድፈር ወንጀል የሚፈጸምባቸው አብዛኛዎቹ ሴቶች እድሜያቸው ከ18 አመት በታች የሆኑ እና ለአቅመ ሔዋን ያልደረሱ እንደሆኑም ተናግረዋል።

#ዋዜማ
#Ethiopia: #IDPs in Western #Oromia suffer from lack of aid, forced returns amid volatile security

For years, internally displaced people (IDPs) in Western Oromia, particularly in the #East_Wollega, #West_Wollega, #Kellem_Wollega, and #Horo_Guduru_Wollega zones, have been enduring dire conditions. However, relief operations are constrained due to security threats, exacerbating the crisis.

The majority of IDPs were uprooted from their villages due to the ongoing conflict between the Oromo Liberation Army (#OLA) and government forces, as well as recurrent attacks by the non-state armed militia called #Fano. Districts bordering the #Amhara region have been the epicenters of these displacements. According to recent assessments, there are an estimated 1.4 million IDPs residing in 141 camps spread over 11 zones and 96 districts in the Oromia region. Out of these, 753,674 displaced persons are in the four zones of Western Oromia alone.

One such heartbreaking story is that of Halima Ahmed, 29, who has been displaced twice within six years. In 2017, she was expelled from the Somali region due to political unrest and conflicts. After seeking refuge in Western Oromia, she managed to rebuild her life through farming. However, a cross-border attack in September 2022 uprooted her once again, causing trauma and leaving her and her two children homeless.

https://addisstandard.com/in-depth-idps-in-western-oromia-suffer-from-lack-of-aid-forced-returns-amid-volatile-security/
የኤርትራ ወታደሮች እና የአማራ ታጣቂዎች ከትግራይ በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት ሊወጡ ይገባል ሲሉ አስር መቀመጫውን አዲስ አበባ ያደረጉ ሀገራት ጥሪ አቀረቡ።

.
.
2024/09/28 21:26:53
Back to Top
HTML Embed Code: