Telegram Web Link
Forwarded from QeerrooFinfinne
የሕዝብ ተወካዮች የአፍሪካ ኅብረት መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊትን እንዲያሸማግል ጠየቁ
***
በኦሮሚያ ክልል በመንግሥት እና በታጣቂው ቡድን መካከል የሚካሄደውን ግጭት ለማሸማገል የአፍሪካ ኅብረት ጣልቃ እንዲገባ የገዢው ብልጽግና ፓርቲ የሕዝብ እንደራሴዎች ጥያቄ ማቅረባቸውን ተናገሩ።

አስራ ሁለት ገዢውን የብልጽግና ፓርቲን ወክለው በኦሮሚያ ክልል የተመረጡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በክልሉ እየተካሄደ ያለው ግጭት የሕዝቡን ሕይወት እና ንብረት እያወደመ በመሆኑ፣ ትኩረት እንዲያገኝ በሚያደርጉት ጥረት ለአፍሪካ ኅብረት ጥሪ ማቅረባቸውን እንደራሴዎቹ ለቢቢሲ ተናግረዋል።

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሽብር ቡድንነት በፈረጀው የኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት እና በመንግሥት ኃይሎች መካከል ባለፉት ዓመታት በተካሄዱ ግጭቶች እና በተፈጸሙ ጥቃቶች በርካታ ሰዎች መገደላቸው በተለያዩ ጊዜያት ተዘግቧል።

በተለይ በምዕራብ ኦሮሚያ ውስጥ ባሉ ዞኖች ውስጥ እየተካሄደ ባለው ግጭት ጉዳት ከሚደርስባቸው ነዋሪዎች በተጨማሪ መቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ለመፈናቀል መዳረጋቸው ተነግሯል።

በአማጺው ቡድን እና በመንግሥተ መካከል ንግግር ተካሂዶ ሰላም እንዲወርድ ከአገር ውስጥ እና ከውጭ ጥሪዎች ቢቀርቡም አስካሁን ተጨባጭ እርምጃ ሳይወሰድ ችግሩ ባለበት ቀጥሏል።

“ሰው እየሞተ ሕዝብ እየተሰቃየ ነው” ያሉት 12ቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት አህጉራዊው ድርጅት በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመት የተካሄደውን ጦርነት ለማስቆም እንዳረገው ሁሉ፣ በኦሮሚያ ውስጥ ያለውን ችግር በማሸማገል እንዲረዳ ጥያቄ አቅርበዋል።

የምሥራቅ ወለጋ፣ ጅማ አርጆ ወረዳ ተመራጭ እና ከኦሮሚያ የተመረጡ የምክር ቤት አባላት አስተባባሪ የሆኑት ረዳት ፕሮፌሰር ብዙአየሁ ደገፋ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ከዚህ ቀደም ችግሩን በንግግር ለመፍታት ፍላጎት እንዳለ በሁለቱም ወገኖች የተገለጸ ቢሆንም ተጨማባጭ እርምጃ ባለመወሰዱ ነው የአፍሪካ ኅብረት በአሸማጋይነት ጣልቃ እንዲገባ የጠየቁት። https://bbc.in/3JyldNl
ፋኖ በአስቸኳይ በሽብርተኝነት ይፈረጅ!!
ስለህዝብ ብላ ያጣችውን እግርዋን ቢያንሰ በአርቴፍሻል ልንመልስላት የነገ ሂወትዋን የተሻለ ልናደርግላት ግድ ነው።

አካውንትዋ ከታች ያለው ነው ። ብርትካን 0996303716 ኪሓ መለስ ካምፖስ ብሎክ 9

Let us join hand እና እናመሰግናለን እንበላት!

Birtukan Mustefa Mohammed 1000529688834
ጠ/ሚሩ ሶማሌዎች የካራማራን ድል እንዲዘክሩ ያደረገዉ ንግግር ታሪካዊና መሠረታዊዉን የሀገረ መንግሥቱን ዐቢይ ቅራኔ ማለትም በአገዛዙና በሕዝብ መካከል ከመሠረቱ ሳይለወጥ ጸንቶ ለቆየ ችግር ዛሬም ድረስ እንግዳ መሆኑን ያሳያል። ( Hawii)
ካራማራ ላይ የድል ሀውልት መገንባት ማለት ሃረርጌና አርሲ ላይ የሚኒሊክ ሃውልት ወለጋ እና መቐሌ ላይ የፋኖ መታስብያ ሀውልት መገንባት ማለት ነው ። የሀገሪቱን መሰረታዊ ቅራኔዎችን ሙሁራኖች ጠጋ ብላቹ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ አስተምሩት።
ፋኖ በብሄር ብሄረስቦች ላይ ብቻ ሳይሆን የሀገር መከላከያ ስራዊትን ከኃላ በመሆን ጨፍጭፏል

ፋኖ በአስቸኳይ በሽብርተኝነት ይፈረጅ!!
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
Duula jabaa buufatasaa Finfinnee irratti godhatee Oromiyaa diigee Oromoo dhabamsiisuf karoorfatee kana Oromoon hundi akka nam tokkootti gurmaa'ee ofirraa ittisuun yeroon isaa amma. Diinotni keenya gamaaf gamanaa wal-waamtee saboota biroo Oromoo irratti kakaasaa waan jiranif, Oromoon kana beekee, deebii qubsaa irra-deebii hin qabne laachufii qaba. #Enough_is_enough! #Finfinnee_is_Oromia! #No_to_the_call_for_Oromo_genocide! #Respect_our_right_to_n_in_the_city!
#No_more_dispossession_and_displacement!
Forwarded from Tsegaye R Ararssa
ጦርነት ካልቀሰቀሰ: ሌሎችን ካልወረረ: ከቀዬአቸው ካልነቀለ: አገር ንብረታቸውን ካልነጠቀ ከማይሆንለት: በመከባበርና በእኩልነት መኖር ከማይፈልግ: ልሂቅ ጋር ጉንጭ-አልፋ ክርክር የምናደርግበት ጊዜ አልፏል:: "እናጥፋችሁ: ወይም እራሳችሁን አጥፉ" ብሎ ለሚመክርና "ይሄ ካልሆነ እንወጋችኃለን" ብሎ ለሚፎክር ልሂቅ: ትክክለኛው ምላሽ: በትግራይየቀመሰውን ብትር እንዲያስታውስ: በኦሮሚያና በሰፊው ደቡባዊ ክልሎችም ደግሞ ደጋግሞ ማቅመስ ያስፈልጋል:: ሌላ የዘር ማጥፋት ጦርነት ለመመድረክ የሚሯሯጥን ልሂቅ ትክክለኛ ቦታውን ለማስያዝም የተቀናጀ: የተናበበ: እና ወቅቱን የጠበቀ ሕጋዊና ፖለቲካዊ ምላሽ ሊሰጠው ይገባል--ሳይረፍድ!
#No_to_another_war_on_Oromia!
#No_to_your_genocidal_madness!
#EnoughIsEnough!
በአዳማ ዩኒቨርሲቲ ሳይንስና ቴክኖሎጂ የሁለተኛ ድግሪ ምሩቅ ዱጎ ኑራ ባሪሶ መጋቢት 10, 2015 ዓም በትውልድ ሥፍራው ምስራቅ ሸዋ፣ቦሰት ወረዳ በእናቱ ለቅሶ ላይ እያለ ተይዞ ለአንድ ቀን እስር ቤት ካቆዩት በኋላ -ቦሌ በምትባል ከተማ ውስጥ ህዝብ በተሰበሰበበት በአብይ አህመድ ወታደሮች ተረሽኖ አስከሬኑ ለቤተሰብ እንዳይሰጥ ተደርጓል።

ምስላቸው ከታች የሚታዩት ሁለቱ ወጣቶች ደግሞ ታደለ ሚሬሳ እና ብርሃኑ አምሳሉ የሚባሉ ስሆን ትናንት መጋቢት 15, 2015 በምስራቅ ወለጋ ጉደያ ቢላ ወረዳ፣ እፋ ቢያ ቀበሌ ተወስዶ ሃረቶ- ቻይና ካምፕ በሚባል ስፍራ ላይ ተረሽኗል።

በዚሁ ወረዳ በየካቲት 28፣ 2015 አስራ ሁለት ወጣቶች 2 ወራት ከቆዩበት እስር ቤት ተወስዶ በብልጽግና መከላከያ ሰራዊት መረሸናቸው ይታወሳል።
በምስራቅ ወለጋ፣ ጉደያ ቢላ ወረዳ፣ ቢላ ኤጀሬ ቀበሌ ከወር በፊት 5 የኦሮሞ ወጣቶች በአብይ አህመድ መከላከያ ሰራዊት ታፍኖ የት እንደደረሱ ሳይታወቅ ብቆይም ትናንት አስከረናቸው በአንድ ጉድጓድ ተቀብሮ ስገኝ፣ ከነዚህ ወጣቶች ውስጥ ስንጫላ እና ተሻለ የተባሉት የአጎት ልጆች ናቸው።

1. ስጫላ ኦልጅራ ጃሉ
2. ተሻለ/አዱኜ ሶሪ ጃሉ
3. ጥለሁን ከበደ
4. ዳባ ጉዲና
5. ድንቁ መገርሳ

በነገራችን ላይ ኦህዴድ ይህ ሁሉን እየፈጸመ ያለው የውሸት አንድነት እየሰበከ ባለበት ጊዜ ነው።
ኦሮሞ ጠላትን መናቅ አሸናፊነት አያደርግህም ማንም ሆነ ማንም አንገትህን ሊቀላህ ከቀዬህ ላይ ሊመነጥርህ ከቻለ ከምድር ሊያጠፋህ እየተጠራራ በሶሻል ሚዲያ እና በሜን ስትሪም ሚዲያጭምር ቅስቀሳ እያደረገ ሀይል ከሻቢያ ጭምር ሥልጠና እና ትጥቅ እየተስጠው ያለውን መደዴ የአማራፅንፈኛ ጉዳት ማድረሱን ከመጀመሩ በፊት የምትደግፈውን የትኛውም የፖለቲካ ሃይል እየደገፍክ ነገር ግን ይሄንን መደዴ የአማራ ፅፈኛ ኦሮሞ ላይ Genocide ከመፈፀሙ በፊት መመከት ግዴታ ነው።
2024/09/28 05:17:24
Back to Top
HTML Embed Code: