Telegram Web Link
የወላይታ ህዝብ እራስን በእራስ የማስተዳደር የክልልነት ጥያቄ መልስ እንዲያገኝ ከወላይታ ብሄር ጎን ሆነን እንጠይቃለን።
Forwarded from Save Oromia 💪
#በደምቢ_ዶሎ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ድሮን እንደገና ተፈለሰፈ ይህ በአንድ አመት የተሳካ የበረራ ሙከራ ለ15ኛ ግዜ መደረጉ ነው።


ወለጋ የወራሪዎች መድሀኒት

ወለጋ የምሁራን ምድር
ሰሞኑን በመዲያ WBO/ABO ተወካዮች ለድርድር ፊንፊና ገብተው ከመንግስት አካል ጋር እየተደራደሩ ነው የመባለው የሀሰት መረጃ እንደሆነ የጦሩ ቃል አቀባይ ኦዳ ተርቢ በቲውተር ገፁ አስታውቋል።
አባ ማስያስ በ1860ዎቹ G.C በፊንፊኔ የካቶሊክ ሚሲዮን ጣቢያ ይህ እንደሆነ በምስል አስቀምጠው ይህም በዚያ ዘመን አዲስ አበባ የሚል የክርስትና ዳቦ ስያሜ ከመሰየሙ ከ30 አመት በፊት በ1860ዎቹ ፊንፊኔ( missione di finfinni) ብለው በክብር እንዲህ ተጽፎ እናገኘዋለን ።
Negash Qemant
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ብሊንከን ኢትዮጲያ በሁለቱ ዓመት የትግራይ ጦርነት ወቅት በጦርነቱ ላይ ተሳታፊ በነበሩ በሁሉም ወገኖች የጦር ወንጀል መፈጸሙን እንዲሁም በኤርትራ፣ በኢትዮጲያ እና በአማራ ሐይሎች በሰበዓዋነት ላይ የተቃጣ ወንጀሎች መፈጸማቸውን በ2022 በሰበዓዊ መብት ጥሰት ዙሪያ የተሰራውን የምርምራ ሪፓርት በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል፡፡
አብይ አህመድ ሥልጣን ከወጣ ማግሥት ጀምሮ ከፋሽስት አማራ ነፍጠኞች እና ከሻቢያ ጋር አትግጠም ብለን በፅኑ ስንቃወም የነበረው እንደዚህ አይነት ወንጀል ውስጥ እንዳይገባ ነበር ነገር ግን እነዛ ደም ጠጥተው የማይረኩ ፍሽስቶች ይዘውት ሀገሪቱን ጭምር ገደል ከተቷት።
እስካሁኗ ስዓት ድረስ በኦሮምያ ፣በትግራይ ፣በጉምዝ ፣በቅማንት እና በአገው የፋኖ እና የሻቢያ ጦር የስው አንገት እየሸለቱ ስው ከነህይወቱ እያቃጠሉ እየዘረፉ እና ህፃናት እየደፈሩ ነው የነዚህ ብሄር ዲያስፖራ እና ሙሁራን በህዝባቸው ላይ የሚደረገውን ዘግናኝ ጭፍጨፋ ዓለም አቀፉ ማህበረስብ እንዲያስቆም ጠንክረው መስራት አለባቸው።
የኦሮሞ ወጣት የዓዳ ልብስ ለብሶ እንደ ፌንጣ መዝለሉን አቁሞ በቀጣይ ለሚመጣው እራሱን ያዘጋጅ ኦሮምያን ድንበሮች ይጠብቅ ፀጉረ ልውጦችን ይከታተል የፋኖ አደረጃጀቶችን ይስልል ይከታተል ነገሮች ከቁጥጥር ከወጣ በኃላ ለመቆጣጠር ከባድ ነው ግዜው እጅ ወደላይ የሚጣመርበት ሳይሆን. ታጥቆ የመጣብህን ታጥቅህ ምትመክትበት ነው።
#የወገን_ጥሪ

በውጪ ሀገራት የምትገኙ የኦሮሞ ፣ የተጋሩ ፣ የቅማንት ፣የጉምዝ ፣የአገው :- ሙሁራኖች ፣ኮሚኒቲዎች የህግ ስዎች ፣ኢንስቲትዩሽኖች እና ሌሎቹም. ባለፉት አራት አመት ሲደረገ በነበረው Genocide ( አስቃቂ የዘር ቭፍጨፋ) ን ከውጪ ሆነው አስቻይ ሆነው ሲመሩ ፣ሲያስተባብሩ ፣በፋይናንስ ሲመሩ የነበሩ. የአማራ ሚዲያዎች ፣ ግለስቦች በውጪ ሚኖሩ የማህበረ ቅዱሳን አባላት እና በዚህ ላይ የተሳተፉ ጳጳሳትን ለይቶ ክስ በመመስረት ለህግ ሚቀርቡበትን ነገር በመስራት ለህዝባቹ አለኝታነትን እንድታረጋግጡ እንጠይቃለን
ኮንሶዎች ይጣራሉ!

በኮንሶ ዞን …ከ220ሺ በላይ የሚሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎች ለከፍተኛ ድርቅ መጋለጣቸውን የኮንሶ ሕዝብ ተ/ም/ቤት አባል እና የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር አቶ ሰለሞን ሶካ ገለፁ”
ታዋቂው የአካባቢ ጉዳይ ሳይንቲስት ዶ/ር ተወልደ ብርሃን ገብረ እግዚአብሔር ባደረባቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው በፊንፊኔ ከተማ በሚገኘው የመኖሪያ ቤታቸው ትናንት ሌሊት በ83 ዓመታቸው አረፉ ።

ነብሶትን በዓፀደ ገነት ያኑርልን !!
አባቶች ተወያይተዋል። የስምምነቱን ሁሉንም ድንጋጌዎች እንደሚቀበሉ አዲሶቹ ተሿሚ አባቶች ተግባብተዋል። ይሁን እንጂ አንቀጽ 6 ሲፈጸም የተሾሙትን በመሻር እና እንደገና ሹመት በማከናወን መሆን እንደሌለበት እና የዶግማ ጥሰት ሳይፈጠር ለተሾሙ አባቶች እውቅና በመስጠት ውሉ እንዲፈጸም ሃሳባቸውን አቅርበዋል። በዚህ ሀሳብ ላይ የጋራ መግባባት ላይ ስላልተደረሰ በሌላ ቀነ ቀጠሮ በድጋሚ ተገናኝተው ለመወያየት ተስማምተዋል።
የአማራው ሲኖዶስ ብሄር ብሄረስቦች በቋንቋቸው ፈጣሪያቸውን እንዳያመልኩ ለብዙ ዘመናት አሻጥር ሲስራ እና ከጎንደር እና ከጎጃም እያስመጣ ብሄር ብሄረስቦች ላይ ሲሾም መኖሩ ሚታወቅ ነው።
የውጭ ጉዳይ መልስ!

#የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት “በጦርነት ወቅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል” በሚል ያወጣውን ሪፖርት ተቀባይነት የለውም! በማለት የአብይ መንግሥት መግለጫ አውጥቷል ይሄ የሚያሳየው ዛሬም አብይ አህመፍ ከፋሽስት ዘርጨፍጫፊ አክራሪ አማራዎችና ከሻቢያ ጋር ቁርኝት ውስጥ እንዳለ እና እነዚህ ሃይሎች እየፈፀሙ ያሉትን Genocide ለመሸፈን እየሞከረ እንደሆነ ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia | "The need to investigate alleged violations both before and since the peace agreement remains as important as ever to creating a durable peace with full respect for human rights."

Mohamed Chande Othman, Chair, Commission of Human Rights Experts on Ethiopia, at #HRC52
2024/09/28 07:26:16
Back to Top
HTML Embed Code: