Telegram Web Link
በሚኒስቴር መ/ቤት ደረጃ የፅንፈኛውና የሚኒሊካውያን ማጎሪያ በመሆን ቀጣይ ለአገራዊ ትርምስ አሻጥር እየተሰራባቸው ያሉና አክራሪ የተስፋፊው ሃይል ተሰግስጎ እየተደራጀባቸው ያሉ የኢንዱስትሪ የጤናና በከፊል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መ/ቤቶች ናቸው‼️
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
የአማራ ክልል መንግስት የቀድሞውን የሻእቢያን ስልት እየደገመው?

ኤርትራ 1983 ግንቦት ወር ላይ ከኢትዮጵያ በተገነጠለች በሶስተኛው ወር ላይ በኢትዮጵያ ውስጥ ለሚገኙት እና እድሜያቸው 18 አመት ለሞላቸው የብሄራዊ ውትድርና አገልግሎትን በግዳጅ መሳተፍ እንዳለባቸው በማሳወቅ (ያልተሳተፈ ወጣትም ሆነ ልጆቹን ያልላከ ቤተሰብ የኤርትራ ዜግነትን ትነፍጋለች) ከነሀሴ ወር ጀምሮ ወደ ኤርትራ አምርተው በሳዋ ወታደራዊ ካምፕ ስልጠና እንዲወስዱ ማድረግ ጀመረች።
እሽከ1990  በኢትዮጵያ የሚኖሩ ኤርትራውያን
በሰባት ዙር ወታደራዊ ስልጠናቸውን ወስደው ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው ነበር።
1990 ኤርትራ ወረራ ለመፈጸም ስትዘጋጅ

በቅድሚያ ቀደም ብለው ስልጠና ወስደው ወደ መኖሪያቸው (ኢትዮጵያ) ተመለሰው ኑሯቸውን እየመሩ የነበሩ የተወሰኑ ዜጎቿን ወደ ኤርትራ እንዲገቡ ስታደርግ የቀረውን
ትጥቅ እና መገናኛ ሬድዮ የያዘው ሀይሏ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ስፍራዎች የስለላ እና ውዥንብር እንዲፈጥሩ በማድረግ ወደ ቀጥተኛ ወረራ ፈጸመች።

ዛሬ ደግሞ የሻእቢያ የጭን ገረድ ለመሆን የፈረመው የአማራ ክልል ሀይል ከሻእቢያ ጋር ግንባር ፈጥረው የፌደራል መንግስቱን ስልጣን በሀይል ለመረከብ ትናንት ሻእቢያ የፈጸመችውን ስልት በመኮረጅ በኤርትራ እና ጎጃም በረሀዎች ወታደራዊ ስልጠና የተሰጣቸውን የአማራ ሀይሎች በዋና ከተማዋ የሚገኙትን ባለሀብቶች ፣ ቤተክርስትያናት የመሸሸጊያ እና ትጥቅ የማከማቻ ግዴታዎችን እንዲሰጡ በማስገደድ በተለያየ መንገድ የሀሰት የነዋሪነት መታወቅያ በማዘጋጀት ለሽብር ወደ ፊንፍኔ የሚልኳቸው ሀይሎቻቸውን
በተለያዩ የስራ ዘርፎች እንዲሰማሩ ተልእኮ ተሰጥቷቸው ለማይቀረው የግጭት ተልእኮ ሙሉ ሀይላቸውን ለመጠቀም ተዘጋጅተው ባሉባት ሰአት ላይ እንገኛለን።

(ከሰሞኑም ከኦሮሚያ ሀይሎች ጋር በሽጉጥ መታኮስ የጀመሩት የሽፋን ስማቸው "የባጃጅ ሾፌር" የተባሉትም ከእነዚያ ተልእኮ ተሰጥቷቸው ከነበሩት መካከል ናቸው)
News: #UN says 11 million people food insecure as drought situation in #Ethiopia continues to worsen, requires urgent response

*24 million people living in drought affected areas

*11 million people estimated to be food insecure

*About 6.85 milllion #livestock deaths since late 2021

About 24 million people are currently living in drought affected areas, of whom 13 million vulnerable pastoralists and agro pastoralists are targeted for urgent life-saving
assistance in 2023. Food insecurity, malnutrition and health conditions of the affected population are worsening, with eroded coping capacities and increased vulnerabilities.

As of February 2023, nearly 11 million people in drought affected regions are estimated to be food insecure in the #southern and #eastern parts of the country where food sources and livelihood have been severely impacted.

Consecutive failures of the long and short rainy seasons in 2022 had impacted the food security of at least 9.9 million people in drought affected areas of Ethiopia.

The drought has affected water availability and pasture for human and animal consumption. Over 6.85 million livestock are estimated to have died since late 2021 in the affected regions, with the larger losses in #Oromia (4.64 million), #Somali (2.2 million)

https://addisstandard.com/news-un-says-11-million-people-food-insecure-as-drought-situation-in-ethiopia-continues-to-worsen-requires-urgent-response/#
- "ኦሮሞ ክንዱን ማፈርጠም አለበት ጦርነትን ለማስቀረት በከፍተኛ ደረጃ እራሱን ለጦርነት ማዘጋጀት አለበት። ለምሳሌ እንደ ፋኖ ያለ አሸባሪ ሀይል ወደ ኦሮሚያ ዘልቆ ገብቶ ጦርነት የከፈተው ኦሮሞ ለጦርነት እራሱን ዝግጁ ባለማድረጉ ነው።"

ኮለኔል ገመቹ አያና
ሚስኪኑ ወኪል የሌለው የወሎ ኦሮሞ ህዝብ አሁንም ዳግመኛ በፅንፈኞች አረመኔ አማራ ወራሪች ጦርነት ተከፍቶበታል።
ፊንፊኔ የኦሮሞ ነው ማለት ብቻ በቂ አይደለም የኦሮሞ ባለ ሀብቶች ዲያስፖራዎች ፊንፊኔ ውስጥ ሀብት ማፍራት የተለያዩ የንግድ ቤቶችን መክፈት ዘመድ አዝማድን አምጥቶ ማስራትን ይፈልጋል እንደ አምቦ አድዋ ቡድን ( በረት ወይም ጋጣውስጥ መቀመጥ ሚገባው ቡድን) ከተማ ውስጥ አስነዋሪ ድርጊት መፈፀም ስማይ የነካ ሰገጤነታቸውን ያስመስከሩበት ለሴተኛ አዳሪ እስከ ሶስት መቶ ሺ እየከፈሉ ማደር ኮንዶሚኒየም መግዛት የሙሳስሉ ድርጊቶች ኦሮሞን ተረኛ ከማስባል ውጪ ከተማ ውስጥ የሚያመጣው ለውጥ የለም ሌላው ባጃጅ ጀምሮ የቀን ሥራዎችን የተለያዩ አንስተኛ ስራዎችን ለመስራት ወደ ከተማው የኦሮሞ ወጣት መምጣት ይገባዋል።
ኢትዮጵያን እያወኳት ያሉ የኢሳያስ ኡፍወርቂን በታቲንኳ በታቲንካ ህልም ለማስካት ከፊት ሆነው እየሰሩ ያሉ እነዚህ ናቸው
አቶ ጌታቸው ረዳ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት ሆኖ ተመርጠዋል ።
መልካም የስራ ዘመን ብለናል።

.
.
.
አስደሳች ዜና🙏🙏🙏

በምዕራብ ወለጋ ለ3 ቀናት ብቻ በተካሄደ መንፈሳዊ ጉባኤ ህዝቡ በሚገባው ቋንቋ ወንጌልን በመማር 308 ሰዎች ተጠምቀዉ ወደ ቀድሞ እምነቱ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተመልሰዋል🙏
"እግዚአብሔር ይመስገን🙏

ማህበረ ቅዱሳን የጎጃም እና የጎንደር ጳሳት መሬት ወረራ በማድረግ የጦር መሥርያ በማዘዋወር ህዝቡን በመዝረፍ ለዘመናት ህዝቡን ከወንጌል እንዲርቅ ሲያደርጉ እንደነበር ይታወቃል።
እስር ቤት በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ የታስሩ በመቶ ሺ ሚቆጠር የህሊና እስረኞችን ፍቱ
Forwarded from ESSA YUSUF
አስደሳች ዜና
በቀድሞ fib tv ላይ በጋዜጠኝነት ሲሰራ የነበረው ሙባረክ በሺር አማካኝነት የተመሰረተው QUBEE TV(ቁቤ ቲቪ) ዛሬ በይፋ ስርጭት መጀመሩን አብስሯል:: በዛሬው እለትም በኢሊሊ ሆቴል በደማቅ ሁኔታ የስርጭት ማስጀመሪያ ስነስርዓት አካሂዷል::

መላው የኦሮሞ ህዝብ እንዲሁም ሙቤ እንኳን ደስ አለን::

QUBEE TV ለመከታተል
Ethio Sat.
Frequency 11105
Horizontal 45000
ማግኘት ትችላላችሁ

እንዲሁም በFacebook እና YouTube ላይ ዝግጅቶችን ማግኝት ትችላላችሁ

በቁቤ ትውልድ የተመሰረተው QUBEE TV ምርጫችሁ ይሁን
2024/09/28 09:31:46
Back to Top
HTML Embed Code: