Telegram Web Link
Forwarded from Save Oromia 💪
👉 በኦሮሞ ሀገር ሽማግሌዎች አስተባባሪነት በነገው እለት በአንጋፋውና ታሪካዊው #መጫና_ቱለማ_መረዳጃና_ልማት_ሕዝባዊ_ማህበር በኦሮሞ ባህል ማዕከል በሚደረገው የገቢ ማሰባሰብያ ላይ በመገኘት ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ በሚል በኦሮሙማ ስም ለሁላችሁም ጥሪ ተደርጎላችኋል።

Baankii Awaash 01304021758400 SWIFT Code AWINETAA

B/H/G/Oromiyaa 1000054957487 SWIFT Code CHORETAA

Baakil Oromiyan Internashinaliit CB) 329313 80000 SWIFT Code ORIRETAA

(CRE) B/D/trophiyaa 1000288071547, BIC SWIFT CRETETAA

Gaaffii dahalatautiif

Obbo Dirribii Damusee 0933531064, Obbo Hayiluu Dibaabaa 0911683951, Obbo Tolasaa Kishee 0912476047, Sh. Kadir Oliqaa 0917197888

Nagaa wajjin

Dirribii Damusee Bokkuu PZT Boordii WMT.
የስንቄ ባንክ በድርቅ ለተጎዱ የቦረና ህዝባችን 115 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አድርጓል ።

እናመሰግናለን !!
Forwarded from Biyya Tesfaye (Biyya Tesfaye)
ታደለ ገመቹ ለቦረና ወገኖች 500,000 ብር አስገብቷል!
"የፊንፊኔ /አዲስ አባ/ ከተማ አመሰራረት ትክክለኛና ያልተዛባ ታሪክ!" ~በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት
============================
.
የአዲስ አበባ በከተማነት መመሥረት ምኒሊክ የሸዋ ንጉስ በነበሩበት ጊዜ የተቀመጡበትን አንኮበርን ለቀው በአንጦጦ አካባቢ ውቃቃ በተባለው ኮረብታ ላይ ከመስፈራቸው ጋር የተያያዘ ነው። እቴጌ ጣይቱ ብጡል የንጉስ ምንሊክ ባለቤት ዐይናቸውን የጣሉበትና የተማረኩበት ከባቢ ከእንጦጦ ባሻገር ከዝቅተኛው/ከረባዳው/መሬት ላይ ነበር። ቦታው ላይ ፊኒን እያለ (እየፈነነ) የሚወጣ ውሃ ወይም /ጠበል/በመኖሩ ምክንያት በሕዝቡ አጠራር ፊኒኔ ወይም ፊንፊኔ ይባል እንደነበረ ታሪኩን የሚያውቁ ሰዎች ይመሰክራሉ። አሁንም በቅርቡ የአዲስ አበባ ከተማ ጥንት ሸገር ተብሎ ይጠራ እንደነበር ለመታወቅ ተችሏል።

ፍንፊኔ ለሚለው አጠራር እንደማስረጃ ያህል ለማቅረብና ለማስታወስ ከጽሁፉ መጀመሪያ ላይ ስለ ቦታ ስያሜና አጠራር የተገለጸውን ማስታወሱ ይረዳል። የአዲስ አበባ ከተማም አልፎ አልፎ ፊንፊኔ በሚለው አጠራር የሚታወቀው በአሁኑ ፍልውሃ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ፊኒን እያለ በመውጣቱ በሕዝቡ ፊኒኔ ተብሎ ይጠራ በነበረው ውሃ/ጠበል/ አካባቢ የመጀመሪያዎቹ ቤቶች በመሰራታቸውና መንግሥታዊ ተቋም በመመስረቱ ነው።ለዚህም አጠራር በአብዛኛው መልኩ ከላይ ከጠቀስኩት የሳላይሽ መንደር ስያሜ ጋር ይመሳሰላል። የነበረውን አጠቃላይ መልክ የታሪክ መዝጋቢው ገ/ሥላሤ እንዲህ ሲሉ ያቀርቡታል፦

በክረምቱ ወራት በ1886 ዓ.ም. ንጉሥና ንግሥቲቱ ለሁለተኛ ጊዜ ወደ ፍል ውሃ ለጠበል ሄደው በከባቢው ብዙ ድንኳኖች ተተከሉ። ንግሥት ጣይቱ ባላቸውን አፄ ምንሊክን በዛ ከባቢ ቤት ለመሥራት እንዲችሉ ፈቃድ ጠየቁአቸው። ንጉሡም አሁን የቤት መሥሪያ ቦታ በዃላ ደግሞ አገር እሰጥሻለሁ ሲሉ ፈቀዱላቸው። በሌላም መጽሃፍ ላይ አጼ ምንሊክ አገር ለማሰባሰብ በሚጥሩበትና በሚዘምቱበት ወቅት በሓረር ሰፍኖ የነበረውን በጎሰኛ ባላባቱ በሱልጣን አብዱላሂ መዳፍ ስር የነበረውን አስተዳደር ለማሶገድ በቦታው እንደነበሩ ከባለቤታቸው ከእቴጌ ጣይቱ አንድ ደብዳቤ ደረሳቸው። እቴጌዋ በጻፉላቸው ደብዳቤ ለሁሉም የተመቼ ጥሩ መሬት አግኝቻለሁ፤ ከተማ ልቆረቁር አስቤአለሁና ቤት እንድሠራ ይፈቀድልኝ፣ቦታውንም አዲስ አበባ ብዬዋለሁ የሚል ነበር። ባላቸውም አጼ ሚኒሊክ በሃሳቡ ተስማምተው ቤት እንዲሠሩ ፈቀዱላቸው የሚል ታሪክ ነው። ግራም ነፈሰ ቀኝ በመሰረታዊው የአዲስ አበባ ከተማ አመሰራረት ላይ የሚጋጭ አይደለም።

በማግስቱ እቴጌ ጣይቱ የሚፈልጉት ቤት እንዲሠራ ትዕዛዝ ሰጡ።በሚቀጥለውም ዓመት በ1887 ዓ.ም.የቤቱ ሥራ ተጠናቆ እቴጌ ጣይቱ ከእንጦጦ ለቀው ከጠበሉ በላይ ከተሠራው ወደ አዲሱ መኖሪያ ቤታቸው ተንቀሳቀሱ። አብሯቸው የተንቀሳቀሰው አጃቢ እንደየማዕረጉ እያራራቀ የግል መኖሪያውን ሠራ። የከባቢው መልክ ተለወጠ። የሚያምር መንደር ሆነ። በዚያም ወቅት ነው የከባቢውን ማማርና ለውጥ የተገነዘቡት እቴጌ ጣይቱ አዲስ አበባ የሚል መጠሪያ ስም ያወጡለትና መጠራት የጀመረው።

ከግማሽ መቶ ዓመት በዃላ የወጣው የአዲስ አበባ ከተማ ማዘጋጃ ቤት መግለጫ እንደሚያሳየውና የመጀመሪያው ከንቲባ ፊታውራሪ ደምሴ ወ/አማኑኤል እንደገለጹት በፊንፊኔ ዙሪያ የነበረው መሬት እንደ ግለሰቡ የሥልጣን ደረጃና ለንጉሡ እንዳለው አቅርቦት እንደሚከተለው ተደልድሎ ነበር። የአዲስ አበባ ከተማ ሰፋፊ ቦታ በነዚህ ከዚህ በላይ በተገለጹት ባለሥልጣኖች ይዞታ ሥር ውሎ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ አሁንም አንዳንዱ ከባቢ በስማቸው ይጠራ ነበር።
--
[ከፕሮፍስር ሪቻርድ ፓንክረስት መጽሃፍ ላይ የተወሰደ]
[ፈይሶ ከድር]
Forwarded from Save Oromia 💪
ዛሬ!!!

★ በዛሬው እለት በኦሮሞ ባህል ማዕከል ከ7:00 ሰዓት ጀምሮ በኦሮሞ ሀገር ሽማግሌዎች አስተባባሪነት በአንጋፋውና ታሪካዊው #መጫና_ቱለማ_መረዳጃና_ልማት_ሕዝባዊ_ማህበር ለቦረናና በችግር ላይ ላሉ የኦሮሚያ አከባቢዎች በሚደረገው የገቢ ማሰባሰብያ ላይ በመገኘት ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ በሚል በኦሮሙማ ስም ለሁላችሁም ጥሪ ተደርጎላችኋል።

Baankii Awaash #01304021758400 SWIFT Code AWINETAA

B/H/G/Oromiyaa #1000054957487 SWIFT Code CHORETAA

Baakil Oromiyan Internashinaliit CB) #32931380000 SWIFT Code ORIRETAA

(CRE) B/D/trophiyaa #1000288071547, BIC SWIFT CRETETAA

Gaaffii dahalatautiif

Obbo Dirribii Damusee 0933531064, Obbo Hayiluu Dibaabaa 0911683951, Obbo Tolasaa Kishee 0912476047, Sh. Kadir Oliqaa 0917197888

Nagaa wajjin

Dirribii Damusee Bokkuu PZT Boordii WMT.
በነገራችን ላይ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል በደቡብ ኦሞ ዞን 6 ወረዳዎች ማለትም በማሌ፣ በናፀማይ፣ ሐመር፣ ኛንጋቶም፣ ዳሰነችና ሳላማጎ ወረዳዎች በተከሰተ ድርቅ ከ300 ሺህ ሰው በላይ ለረሀብ መጋለጡን የደቡብ ኦሞ ዞን የአደጋ መከላከልና ምግብ ዋስትና ፅህፈት ቤት ማሳወቁ ተዘግቧል።

#የ300 ሺህ ሰው መራብ ቀላል አይደለም። የቦረና ጉዳይ ላይ እንደተረባረብነው ለእነዚህም ወገኖቻችን አቅማችን በፈቀደ መጠን ብንደርስላቸው መልካም ነው። (kiya Ali)
Forwarded from Save Oromia 💪
የአበሽጌ ወረዳ አስተዳደር ከ2.5 ሚልዮን ብር የሚገመት የከብት መኖ ድጋፍ ለቦረና ለግሰዋል።

Galatoma
እህታችን Fenet Ayana ከአሶሳ ፥ ጓደኞቿን አስተባብራ ለቦረና ወገኖቻችን እያደረገች ያለውን ርብርብ ሳላነሳ ማለፍ አልቻልኩም ።

ሰባዊነት በንጹ ህልውና ስታገዝ ለራስህ ቢሆን ደፍረህ የማታደርገውን ሌላ ሰው ስትል ዋጋ እንድትከፍል ያደርግሃል ።
እህታችን እያደረጋችሁ ሌላው መልካም ተግባር ምስጋናዬ ባላችሁበት ይድረሳችሁ 🙏
(Temesgen Gemechu )
Forwarded from Biyya Tesfaye (Biyya Tesfaye)
በተለያዩ የኦሮሚያ አከባቢዎች ሰዎች ለዘፈቀደ እስራት፤ ድብደባ እና ግድያ እየተዳረጉ መሆናቸው ተገለፀ።
 
ሰሞኑን በሀረማያ ከተማ በጸጥታ ሀይሎች ለዘፈቀደ እስራት የተጋለጡት የአርቲስቶች ቡድን አሁንም አለመለቀቃቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

አርቲስት ፋጤ አኒያን ጨምሮ ሌሎች አርቲስቶች ያለፍርድ ቤት ትእዛዝ በሀረማያ ከተማ ለስራ በሄዱበት ነበር በጸጥታ ሀይሎች የታፈኑት።

አሁን ላይ በእስር ቤት ውስጥ ለተለያዩ እንግልት መዳረጋቸውን ቤተሰቦቻቸው ለኦ ኤም ኤን ተናግረዋል።

አርቲስቶቹ ምግብ እና መፀዳጃ ቤት ጭምር እንዳይጠቀሙ መከልከላቸው ተነግሯል።

በህብረተሰቡ ውስጥ ሰዎች በፖለቲካ አመለካከታቸው እንዲሁም በተለያዩ ጊዜ ባደረጉት የፖለቲካ ተሳትፎ ተለይተው ለእንግልት እየተደረጉ እንደሚገኙ ምንጮች አብራርተዋል።

በተመሳሳይ በሰሜን ሸዋ ዞን ኩዩ ወረዳ ገርበ ጉራቻ ከተማ የመንግስት ሰራተኞችን ጨምሮ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች የኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ትደግፋላችሁ በሚል ለእስር እንዲሁም ለዘፈቀደ ግድያ እየተጋለጡ ይገኛሉ ሲሉ ምንጮች ተናግረዋል።

OMN
 
2024/09/28 19:33:35
Back to Top
HTML Embed Code: