Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቦረና ኦሮሞ ህዝብ፤ ህዝቡም ከብቱም እያለቀ ነው።

ይህ የፋና ዘገባ እንደሚያሳየው ከቀንድ ከብቱ 3.3 ሚልዮን አልቋል።

800 ሺህ ህዝብ እየሞተ ወይም በሞት አፋፍ ላይ ነው።


ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አንድ ሁለትም በመሆን እየተደራጃችሁ ምግብ እና ውኋ በማስባስብ ለቦረና ህዝብ ድረሱ። ከሀገር ውጭ ያላችሁ ከታች👇 ባለው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"...What 'we' tell you is to just eat bread..."

@AbiyAhmedAli wife @FLEthiopia (Zenash Tayachew) told #Ethiopia|ns.

Currently, millions are starving to death in #Borena, #Tigray & many other places in #Ethiopia

Marie Antoinette, the wife of Louis XVI (last King of #France) suggested "..Why don't they eat cake?.." to the poor in France, who demanded food.

Antoinette and her husband Louis XVI were executed publicly, during the French revolution!
Forwarded from Ezekiel Gebissa
ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል እነዚህ ቻናሎችን ይቀላቀሉ ሼር ያድርጉ

1- Dr. Tsegaye R Ararsaa
https://www.tg-me.com/Tsegaye_R_Ararsaa
2- Oromia Today
https://www.tg-me.com/Oromiatoday
3-Daniel Dhaba
https://www.tg-me.com/danny4677
4-Save Oromia
https://www.tg-me.com/HawiiEr
5-Dr. Etana Habte
https://www.tg-me.com/etanahabte
6- prof. Ezekiel Gebissa
https://www.tg-me.com/egbissa
7- Kush Media Network
https://www.tg-me.com/KMN12345medianetwork
8-Freedom (My Oromia)
https://www.tg-me.com/My_Oromia
9- Oromia Media Network
https://www.tg-me.com/oromiamedianetworks
10- Dr. Henok Gabisa
https://www.tg-me.com/DrHenokGabisa
11- Gumaa Oromrichaa
https://www.tg-me.com/gumaaoro
12- Waan ofii
https://www.tg-me.com/waanofiiplus
13- Odaa Tarbii
https://www.tg-me.com/odaatarbii
14- Finfinne Times
https://www.tg-me.com/Finfinnetimes5
15- Afandi
https://www.tg-me.com/afandishaHarar
16- Oromia Times
https://www.tg-me.com/marroodiinayaas
17- Arraata Biyyoollessaa Oromiyaa
https://www.tg-me.com/Arraataabiyyoolessaaoromiyaa
18- Sagalee Qeerroo Bilisummaa
https://www.tg-me.com/Qeerroo2011
19- Essa Yusuf
https://www.tg-me.com/essayus
20- Oromo Political Prisoners Defense Team
https://www.tg-me.com/defendingoprisoners
21-Jabeessaa Qeerroo
https://www.tg-me.com/jabeessaawbo
22- Qaree Network
https://www.tg-me.com/Qarree11
ይሄ ቆሻሻቹሁን እዛው ተውልን. ህዝብ በአራቱም አቅጣጫ ደሙ እየፈስሰ. 30 ሚሊዮን ህዝብ በሀገሪቱ ተርቦ አድዋ እንዳትለኝ

እንከባበር !!!
"ጥማድ በሬዎቹን ከብቶቹን ሳይነካ
እርም ነው ያለውን ምን ቢርበው እንኳ
የልጆቹን ወዳጅ ጥጆቹን ሳይነካ
ከእንስሶቹ በፊት ነው የሞተው ለካ" 😢

#ቦረና
የአማራና የኢዜማ ፖለቲከኞች የአብይ እግር ላይ እየወደቁ ጦርነትን ቀሰቀሱ፣ ፎከሩ፣ የትግራና የኦሮሚያ መሬትን ወረሩ፣ በብድር የአገሪቱን ባንኮች ባዶ አስቀሩና ገንዘቡን ወደ ዉጭ አወጡ፣ አሁን አብይ ሲነቃባቸው መንግሥት እንገለብጣለን ብለው እየተወራጩ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
We cannot ignore the famine in Boorana, Oromiyaa!
“They got money for wars but can’t feed the poor.”
— Tupac Shakur
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#BorenaDrought: Video from #Borena

ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አንድ ሁለትም በመሆን እየተደራጃችሁ ምግብ እና ውኋ በማስባስብ ለቦረና ህዝብ ድረሱ። ከሀገር ውጭ ያላችሁ ከታች👇 ባለው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
በቦረና የተፈጥሮ አደጋ ለወገኖቻችን በአስቸኳይ የምንችለው በነብስ ወከፍ ከሃገር ቤት እስከ በውጭ ሃገራት ላይ ያለን አነሰ በዛ ሳንል ከ50 የኢትዮጵያ ብር ጀምሮ ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከትልቁ ባለፀጋ እስከ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያለው ኃይላችን አስተባብረን ....

የገንዘብ ድጋፍ በማድረግ ለእለት አስቸኳይ ለምግብ ፣ለመድኃኒት ፣ለአልባሳትና ቁሳቁስ አቅርቦት ድጋፍ ለማደርግ ለነገ የማናሳድረው አንገብጋቢ ጉዳይ በመሆኑ ........

ሁላችንም አቅማችን በፈቀደው መልኩ ወገኖቻችን ለመርዳት ይረዳ ዘንድ በሚከተሉት እህት ወንድሞቻችን ስምና ሙሉ ሃላፊነትን ..

በኦሮሚያ ኮፕሬቲቭ ባንክ ፣ በአዋሽ ባንክና በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት የተከፈተ ሲሆን በእነዚህ ባንኮች የተከፈተው አካውንት በሚከተሉት ሰዎች ስም ማለትም..
1- አቶ ብሩ ፀጋዬ
2- አርፋሴ ሂርኮ
3 - ተመስገን ገመቹ ናቸው

~ ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ አካውንት ቁጥር
1010400096286

~ በአዋሽ ባንክ አካውንት ቁጥር
013200127233700
~ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር
1000529198519

መሆኑን እናሳውቃለን። ሁላችም በማህበራዊ ሚዲያ በማስተባበር በመደገፍ ጥሪ በማድረግ የአቅማችንን በምንችለው ሁሉ ድጋፍ በማድረግ ለቦረና ወገኖቻችን የሰብአዊ ግዴታችንን እንወጣ ።
Biru Tsegaye
Arfaasee Hirkoo Kumsaa
Temesgen Gemechu
Those who want to donate to help people affected by drought in Borana

ALCHIISOO PASTORALIST UP BANK ACCOUNTS

1) COMMERCIAL BANK OF ETHIOPIA ACCOUNT NO: 1000522499823
Swift Code: CBETETAA

2) OROMIA COOPERATIVE BANK Account No: 1011800084313
Swift code: CBO RETAA

3) AWASH BANK Account No: 013081084782900
Swift code: AWINETAA

4) OROMIA BANK Account No: 1548414100001
Swift code: ORIRETAA
#ለመተከል ተወላጆች ‼️
ከንፈር ከመምጠጥ ባሻገር በረሃብ አለንጋ እየረገፉ ላሉት የቦረና ሕዝባችን ጎን መቆም ጊዜው የሚጠይቀን ግዴታችን ሆኗል ፤ ስለዚህ የቻልነውን ያህል በመርዳት አንድ ነፋስ በመታደግ ከህሊና እና ከታሪክ ወቀሳ የመዳን ሰባዊ ተግባር እንስራ በሚል በAboma Aga Debeloo Melkamu G. Ynwa Bayisa Tamiru ስም በተከፈተ አካውንት የእርዳታ ማሰባሰብ እንዲጀመር ስምምነት ላይ ተደርሷል ።

ስለዝህ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000 49 63 70 531 በሆነ አካውንት የአቅማችን ያህል በማስገባት ለወገኖቻችን እንድሪስ የሚል መልክት ጉዳዩን ከሚያሳተባብሩት ወንድሞቻችን ተላልፏል 🙏
ውጪ ሀገር ያላች ው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
ሾልኮ የወጣ ምስጥር የም/ሸዋና የዝዋይ ገዳም የበላይ ጠባቅ የሆኑት አቡነ ጎርጎርዮስ ወደ እስራኤል ሀገር እንደምሔዱ በነ አቡነ አብርሀ ቃል የተገባላቸው ስሆን በኦሮሞ ጠልነቱ የታወቀው እኔ ኦሮሞ ነኝ በማለት የሚያወናብደው ጎጃሜው አቡነ ናትናኤል ወደ ም/ሸዋ ለመመደብ በዝግጅት ላይ ስለሚገኙ ይህ በኦሮሞ ጥላቻ የታወረው ሰው ከመጣ እጅግ አስቸጋር ስለሚሆን ጥንቃቄ እንድደረግ በሌላ በኩል የም/ሸዋ ሀገረ ስብከት ገንዘብ በአቡነ አብርሀ በተጻፈ ደብዳቤ ያለው ገንዘብ ሁሉ ወደ ጠ/ቤተ ክህነት ካልሆነ ወደ ዝዋይ ገዳሚ ካልሆነ ወደ አባይ በንክ እንድገባ የሚል ትእዛዝ ስለ ደረሳቸው ይህም ገንዘብ ለምን በዚህ ሰአት እንደ ተፈለገ የሚመለከተው አካል ቁጥጥር ያድርግ
Dira Guda
Forwarded from Biyya Tesfaye (Biyya Tesfaye)
#ቦረና

🗣 የቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጉዮ ቱሩ ፦

" ቆሪ ጉዮ የተባለው ልጄ 16 ዓመቱ ነበር። ጤናማ እና ጠንካራ ነበር። ነገር ግን በረሃብ ምክንያት ታመመ። ምንም አልነበረንም። የነበሩን ከብቶች በድርቁ አልቀዋል።

ሆስፒታል ወስደነው ነበር። ችግሩ ከምግብ እጥረት ጋር የተያያዘ ነው አሉን። ከዚያ ከሆስፒታል እንደተመለሰ ሞተ። "

🗣 የቦረና ዞን የተልተሌ ወረዳ አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ኤንጌ ዋሪዮ፦

" በወረዳው ከተከሰተ የምግብ እጥረት ጋር ተያይዞ የሰባት ሰዎች ሕይወት አልፏል።

ከምግብ እጥረት ጋር በተያያዘ ሕይወታቸውን ካጡት መካከል የሁለት ወር ጨቅላ ይገኝበታል።

በተልተሌ ወረዳ፣ ከሁለት ወር ህጻን ጀምሮ እስከ አዛውንቶች ድረስ በረሃብ ምክንያት ሰባት የሚሆኑ ሰዎች ሞተዋል።

ሰዎች ያለ ምግብ ብዙ ቀን እየቆዩ ነው። ያሏቸውም ከብቶች አልቀውባቸዋል። "

🗣 የተልተሌ ወረዳ የአደጋ መከላከል እና ምግብ ዋስትና ኃላፊ ገልመ ሞሉ፦

" በረሃብ ምክንያት ሰዎች እየሞቱ ነው ለሚለው ስለሚለው የደረሰኝ መረጃ የለም።

ይሁን እንጂ ሕጻናት አረጋውያን በምግብ እጥረት ምክንያት ከቀላል በሽታዎች ማገገም እየቻሉ አይደለም። "

CREDIT : #BBC

@tikvahethiopia
ከአማራ የሚመጣ እርዳታ አያስፈልገንም ምላሳችሁን ስብስባቹ ከተቀመጣቹ በቂ ነው እሱ እራሱ ትልቅ እርዳታ ነው።
Forwarded from KMN
Zoom Link https://us06web.zoom.us/j/81762007417?pwd=aXFEMFkwbm5lMklzUkViNkVVTTFvZz09 Meeting ID: 817 6200 7417 Passcode: 027760
 
የቦረናን ድርቅ መዘገብ ያቃተው EBC ማላገጡን ቀጥሏል
2024/09/29 07:34:22
Back to Top
HTML Embed Code: