Telegram Web Link
የጎጇቸውን የጣራ ክዳን ሳር አውርዶ ከመስጠት በላይ
ምን ይመጣል 💔

ትኩረት ለቦረና!

https://www.jirraa.org/
ኑሮ ህይወት የሚያምረው ከህዝብ ጋር ነው።ለዚህ መንግሥት ዝምታን መርጧል።እንደ ህዝብ እንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ወገን እኛው ለዚህ ህዝብ #እንድረስለት #ትኩረት ለቦረና ህዝብ!!
https://www.jirraa.org/
Forwarded from Jabeessaa Qeerroo (Jabeessaa Qerroo)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
መረጃ፦በአፍሪካ ቀንድ የኢትዮጵያ፣ ሶማሊያና ኬኒያ ክፍሎችን የነካዉና የብዙ ሚሊዮኖችን የቤት እንስሳት ህይወት ቀጥፎ የሰዉንም ልጅ መቅጠፍ የጀመረዉ ከባድ ድርቅ የተለያዩ ሀገራትን ሚዲያዎች ትኩረት እየሳበ ነዉ። በደቡብ ኦሮሚያ ቦረና ዞን እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸዉ የቤት እንስሳት ሲሞቱ የድርቁ መባባስና በቂ እርዳታ ያለመድረስ ተጨምሮ ወገኖችቻን እየሞቱ ቢሆንም ኦሮሞ-ጠሉ የኢትዮጵያ መንግስት ነኝ ባይ ቡድን ብዙም ትኩረት እየሰጠ ኣይደለም።
ለማንኛዉም ይህንን ለተከታታይ ስደስተኛ አመት ተከስቶ የብዙ ሚሊዮኖችን ህይወት አደጋ ላይ የጣለዉን ድርቅ በተመለከተ በዛሬዉ ምሽት የዜና ዘገባ የኖርወይ መንግስት ቴሌቪዢን ጣቢያ NRK 1 በዚህ መልኩ ዘግቦታል።
ተረኛ ተብሎ ፖለቲካ ሚነገድበት ህዝብ እንዲህ ሲረግፍ ማየት ልብ ይስብራል !!!

ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አንድ ሁለትም በመሆን እየተደራጃችሁ ምግብ እና ውኋ በማስባስብ ለቦረና ህዝብ ድረሱ። ከሀገር ውጭ ያላችሁ ከታች👇 ባለው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
መንግሥት ሆን ብሎ ህዝቡ እንዲያልቅ እያደረገ ነው የኦሮሞ ህዝብ ከያለህበት ወገንህን አድን



ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አንድ ሁለትም በመሆን እየተደራጃችሁ ምግብ እና ውኋ በማስባስብ ለቦረና ህዝብ ድረሱ። ከሀገር ውጭ ያላችሁ ከታች👇 ባለው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
#መረጃ

የሽመልስ አብዲሳ ሸኔ በፈቀደ የሚመራው ቡድን ለድርድር ከጫካ ገቡ በሚል ለሚስራው ድራማ ሥልጠና እየወስዱ ነው



የአማራ ክልል መንግሥት ያስራቸውን ፋኖዎች ሊፈታቸው እና የቀድሞ አመራሮች እነ ገዱ አንዳርጋቸው ዩሃንስ ቧ ያሌውን ሊመልስ እንደሆነ ታውቋል


በዲያስፖራ ያሉ የአማራ ተወላጆች አማራ ማዕከላዊ መንግሥቱን እንዲጨብጥ በሚል በሚስጥራዊ በሆነ ከፍተኛ የገንዘብ ማስባስብ ላይ መሆናቸው ታውቋል ከዚህ ገንዘብ ማስባስብ ጀርባ የአማራ አሶሴሽን ምህበር ህብር ኢትዮጵያ እና ብአዴን እንዳሉበት ታውቋል።
ሀረሪ ክልል በድርቅ ለተጎዱ የቦረና ወገኖቹ 10million ብር ድጋፍ አድርጓል።

እናመሰግናለን 🙏
ተረባርበን ህዝባችንን እናድን!!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህም መረጃው ደርሷቸው ዘግበውታል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#BorenaDrought: Video from #Borena

ኢትዮጵያ ውስጥ ያላችሁ አንድ ሁለትም በመሆን እየተደራጃችሁ ምግብ እና ውኋ በማስባስብ ለቦረና ህዝብ ድረሱ። ከሀገር ውጭ ያላችሁ ከታች👇 ባለው በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችሁ Www.jirraa.org
በስንዴ እጥረት ምክንያት የዱቄት ፋብሪካዎች ስራ እያቆሙ ነው ተባለ

የፓስታና መኮሮኒ አምራች ፋብሪካዎች የስንዴ ምርት እጥረት ገጥሞናል፤ በዚህም ስራ ለማቆም ተገደናል እያሉ እንደሚገኙ ኢትዮ ኤፍኤም ዛሬ ዘግቧል።

የዱቄትና የዱቄት ውጤቶች አምራቾች ማህበር ፕሬዝዳንት አቶ ሙሉነህ ለማ ለኢትዮ ኤፍ ኤም እንደተናገሩት ስንዴ በአሁኑ ወቅት ኮንትሮባንድ ሆኗል፤ ማንም እንደፈለገ መግዛትም ሆነ መሸጥ አይችልም ብለዋል፡፡

መንግስት ለኤክስፖርት የሚሆን ስንዴን ለማግኘት ሲል ዩኒዮኖች ብቻ እንዲገዙ ፈቀደ፣ ለዱቄት አምራቾችም በዩኒዮኖች በኩል ታገኛላችሁ ተባሉ፣ በኋላም 12 ባለሃብቶች ተመርጠው ወደ ስራ ገቡ፣ ዱቄት አምራቾች ግን ስንዴ ሊያገኙ አልቻሉም ብለዋል፡፡

ይህ ችግር ከተፈጠረ 2 ወራትን አስቆጥሯል የሚሉት አቶ ሙሉነህ አምራቾች በእጃቸው ያለችውን ስንዴ እየቆጠቡ ሲጠቀሙ ቆይተው አሁን ላይ ስራ ማቆም ደረጃ ላይ መድረሳቸውን ገልጸዋል፡፡ በዚህም በዳቦ ላይ የሚስተዋለው ጭማሬ እንዳለ ሆኖ የ1 ኪሎ መኮሮኒ ዋጋ ከ40 ብር ወደ 80 ብር ከፍ እንዲል አድርጎታል ነው የተባለው፡፡

እንደ አቶ ሙሉነህ ገለጻ በአሁኑ ወቅት ስንዴ እንደ ኮንትሮባንድ ተቆጥሮ በየኬላዎች በፍተሻ እየተያዘ ነው፡፡ በዚህም አምራቾች ገዝተው መተቀም አይችሉም፡፡ በአንዳንድ አካባቢዎች መጋዘን ላይ ስንዴ የተገኘባቸው ዱቄት ፋብሪካዎችም ሆነ ነጋዴዎች በህገ ወጥ መንገድ ግብይት ፈጽማችኋል በሚል ወከባ እየደረሰባቸው እንደሚገኝም አንስተዋል፡፡

በመሆኑም ከሁሉም በፊት የሃገር ውስጥ ፍላጎትን ማሟላት ይቀድማልና ችግሩን ለመፍታት መንግስት ትኩረት እንዲሰጥ አቶ ሙሉነህ ጠይቀዋል፡፡

(Via Ethio FM)
2024/09/29 09:29:15
Back to Top
HTML Embed Code: