Telegram Web Link
በኦሮሚያ ሲንዶስ መስራች አባቶች እና የኦሮሞ ህዝብ በኩል የተጠየቁት ፍትሃዊ ጥያቄዎች እንዲመለሱ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ...
.
.
.
.
US sending high-level delegation to Addis Ababa to discuss food security crisis "and its dispoprtionate impact on Africa," @StateDept says.
"ይቅርታ ጠየቁ" መባልስ ቢሆን ምን ያስከፋል?
ይቅርታ ከእግዝአብሔር ልጆች አፍ የሚጠበቅ ቅዱስ ነገር አይደለም ወይ?
ዋናው ነገር የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ተመልሷል ወይ ነው ??? ተመልሷል ይመለሳል ።

ማህበረ ቅዱሳን የሚባል ጭንጋፍ የሽብር ቡድን መንግሥት በግዜ ሊያጠፋው ይገባል።
ልክ እንደ ልባቹ ልብሳቹሁን እና ፕሮፋይላቹሁን ያጠቆራቹ አስተውሉ ኦርቶዶክስ ኩላዊ ናት ዓለማቀፋዊ ናት በሁሉም ቋንቋ ያለ ድንበር ልትስብክ ልታስተምር ይገባል እንቅፋት አትሁኗት
ኦርቶዶክስ ኬኛ
በሶስቱ አባቶች የተሾሙ ኤጲስ ቆጶሳት ሹመት አለመነሳቱን አዲሱ ሲኖዶስ ገለፀ።

ሲኖዶሱ ዛሬ በሰጠው መግለጫ በሶስቱ አባቶች የተሾሙት ኤጲስ ቆጶሳትን አስመልክቶ ሹመታቸው በቤተክርስቲያን ህግ እና ቀኖና መሰረት የተደረገ መሆኑን ገልጿል።

አሁን ሹመቱ መነሳቱ ቀኖና ቤተክስቲያንን ስለሚጥስ እንዲሁም ድጋሚ ይሰጣል መባሉም ዶግማዉን ስለሚጥስ በድጋሚ በጋራ እንድንመክርበት ነው የተስማማነው ብሏል።
የቦረናን ወገኖቻችንን መርዳት የምትፈልጉ ከሀገር ውጪ ያላች በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችው ጂራ ቦታው ድረስ በመሄድ የለገሳችሁትን በታማኝነት ያደርሳል ።
Www.jirraa.org
የቦረና ወገኖቻችንን በዚህ ሊንክ ገብታችው መርዳት ትችላላችው ። መንግሥት በርሀብ እንዲያልቁ ፈርዶባቸዋል እባካቹ እንረባረብ
Www.jirraa.org
ፋሽስቶቹ መፈንቅለ መንግሥት ሊያደርጉ ሲሉ ከጎናቸው ቆምን ነገር ግን እነሱ

ዛሬም የቦረናን ህዝብ እያስራቡ ነው


በመቶ ሺ የሚቆጠር በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ ያሰሩትን አለቀቁም


አይን ያወጣ ሙስኝነት ውስጥ ተዘፍቀው ተዋርደው ህዝባችንን እያዋረዱ ነው
#ቦረና

በኦሮሚያ ክልል፤ ቦረና ዞን በተራዘመ ድርቅ በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት መጀመራቸውን ነዋሪዎችን ዋቢ በማድረግ ዶቼ ቨለ ሬድዮ ዘግቧል።

ቦረና ዞን የተራዘመው ድርቅ የአርሶ አደሮችን በሚሊየኖች የሚቆጠሩ የቀንድ እና የጋማ ከብቶቻቸውን በመግደል አስከፊነቱን የቀጠለ ሲሆን የሰዎችም ህይወት በድርቁ ሳቢያ እያለፈ ነው ተብሏል።

በቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ነዋሪው አርብቶ አደር ማሊቻ ሞሌ ከድርቁ ጋር በተያያዘ ሰዎች እየሞቱ ስለመሆኑ ለሬድዮ ጣቢያው እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ፦

" ... በድርቁ ሰው የከፋ ችግር ውስጥ ነው ያለው ። ያላቸው ከብቶች በግ እና ፍየል እንኳ ሳይቀር አልቀዋል። ጠብ ያለ ዝናብ ባለመኖሩ የሚወጣ እህል የለም።

የሚሸጥ ከብት በሙሉ በድርቁ አልቀዋል። አሁን ሰው በችግሩ በሕይወት እስከማለፍ ደርሷል። የሚቀመስ በመጥፋቱ በዚሁ ዓመት ብቻ በዚህች ቀበሌያችን አራት ሰው የሚደርስ ተጎሳቅለው አልፈዋል ። "

በደቡብ ኢትዮጵያ በተለያዩ አከባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን እና ሶማሌ ክልል ደቡባዊ ክፍሎች ድርቁ የከፋ መሆኑን ሬድዮ ጣቢያው ዘግቧል።
---------------------------------------------

የቦረናን ወገኖቻችንን መርዳት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችው
Www.jirraa.org
በርሀብ እየረገፈ ስላለው የቦረና ህዝብ ድምፅ እንኳን መሆን አልቻለም
ኦሮሞን ሚፈልገው ገንዘቡን ብቻ ነው
2024/11/17 07:14:37
Back to Top
HTML Embed Code: