አለምአቀፉ የኦሮሞ ኮንግረስ ለአዲሱ ሲኖዶስ ያለውን አጋሪነት ገለጸ።
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አንድነትን ለማስጠበቅ በሚል ሽፋን የአንድ ብሔር ቋንቋ፣ ባህል እና ማንነት የበላይነት ለማስቀጠል የሚታገሉ ግለሰቦች ከእንዲህ አይነቱ ተግባር እጆቻቸውን እንድሰበስቡም አለምአቀፉ የኦሮሞ ኮንግረስ አሳስቧል።
የእምነቱ አስተምሮ ውስጥ የሌለውን እንደአስተምሮ በመጠቀም በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን የስም ማጥፋት እና የጥላቻ ዘመቻ አጥብቆ እንደሚቃወም አክሏል።
ዝርዝሩን ለማግኘት : https://omnglobal.com/am/23272/

መንግሥት የሚስማ ከሆነ ይስማ ማህበረ ቅዱሳንን ፣አርቲስቶችን፣ዩቱበሮችን ከያሉበት ለቃቅሞ እስርቤት ያስገባ ከሌላ ቦታ የመጡ ፀጉረ ልውጦችን የማያዳግም እርምጃ ይውስድ በባንክ ያለው ገንዘብ ንብረታቸው ይወረስ ማህበረ ቅዱሳን የሚባል ህዕቡ የሽቡር ቡድን በህግ እንዲፈርስ ይደረግ ።
ሰበር ዜና ከሁለት ቀናት በፊት በታጣቂ ሃይሎች ታፍነው የተወሰዱትና በኃይል በጫና መግለጫ እንዲሰጡ የተደረጉት የምዕራብ ጉጂ ሀገረ ስብከት ብጹእ አባታችን ብፁዕ አቡነ ሀብታማርያም ወደ ቅድስት ቤታቸው የኦሮሚያና ብሄር ብሄረሰቦች ሲኖዶስ በሰላም በጤና ያለምንም ችግር ተመልሰዋል
ከኦሮሚያ እና ብ/ብ ሰቦች ቅዱስ ሲንዶስ የተሰጠ መግለጫ
https://youtube.com/live/K1QLyZe0Q-8?feature=share
https://youtube.com/live/K1QLyZe0Q-8?feature=share
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
➹ ተመልከተው እውነታውን
Dhugaan Yoom dhokata
Emaahoos
⛪️“እውነትም አርነት ያወጣችኋል።”
⛪️“Dhugaan Bilisummaa isin in baasa”Yoh. 8:32
Dhugaan yaa dubbaatu, yaa Murteessuu
Dhugaan Yoom dhokata
Emaahoos
⛪️“እውነትም አርነት ያወጣችኋል።”
⛪️“Dhugaan Bilisummaa isin in baasa”Yoh. 8:32
Dhugaan yaa dubbaatu, yaa Murteessuu
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
የዛራው የፍርድ ቤት ውጤት....
የፍርድቤት ውሎ በተመለከተ ሀይለሚካኤል ታደሰ ተከሳሽ ስለሆነ ሌሎችን ወክሎ ልከራከር አይገባም የሚለው ውድቅ ተደርጎ መከራከር እንሚችል ብይን ተሰጥቷል ።
የሰው ሕይወት ይጠፋል በሚል ባቀረቡት የአቤቱታ ላይ የኦሮሚያ እና የብሔር ብሔረሰቦች ሲኖዶስ ጠበቆች መልስ እንስጥበት ብለው የጠየቁትን አቤቱታ በፍርድቤቱ ተቀባይነት አግኝቶ መልስ እንዲሰጡበት ብይን ተሰጥቷል ።
ከዚህ በፊት የተሰጠው የአዲስ ቤተክርስቲያ እንዳትዙ ጉዳይ አሁንም ለጊዜው ተራዝሟል ።

ኦሮምያን የሚባል ሀገር ሊያዋልዱ ነው ሲኖዶሱን ሊከፍሉት ነው እያሉ ህዝቡን ውጣና መስዋት ሁኑ እያሉ ለመፈንቅለ መንግሥት ሲያመቻቹት የነበሩ ማህበረ ቅዱሳን እና ኢትዮ360 ላሳሳቱት ህዝብ ይቅርታ ይጠይቃሉ ???? የኢትዮጵያ ህዝብ ከነዚህ ገልቱዎች እራስህን አርቅ
ቀጣይ ሥራ ለቤተክርስቲያኗ እና ለመንግሥት ብሎም ለህዝቦች አደጋ የሆነውን የከተማ ሽብርተኛው ማህበረ ቅዱሳንን. ማፍረስ ገንዘብ ንብረታቸውን ለሲኖዶሱ ገቢ ማድረግ ማዋቅራቸውን ተጠቅመው ሲሰሩ ለነበረው ወንጀል ለህግ ማቅረብ እና ተገቢውን ፍርድ እንዲያገኙ ማድረግ።
ተጨማሪ በጎ ዜና
በአባቶቻችን የተሾሙት ኤጲስቆጶሳት በሁለት ወር ውስጥ ሙሉ ጳጳሳት ሆነው የሲኖዶሱን ይቀላቀላሉ በተጨማሪም በገዳማት ውስጥ ስልጠና ላይ ያሉትም ሲጨርሱ በኦሮሚያ ይመደባሉ ::
በአባቶቻችን የተሾሙት ኤጲስቆጶሳት በሁለት ወር ውስጥ ሙሉ ጳጳሳት ሆነው የሲኖዶሱን ይቀላቀላሉ በተጨማሪም በገዳማት ውስጥ ስልጠና ላይ ያሉትም ሲጨርሱ በኦሮሚያ ይመደባሉ ::