በኦሮሚያ ሲንዶስ መስራች አባቶች እና የኦሮሞ ህዝብ በኩል የተጠየቁት ፍትሃዊ ጥያቄዎች እንዲመለሱ ስምምነት ላይ ተደርሷል። ...
.
.
.
.
.
.
.
.
US sending high-level delegation to Addis Ababa to discuss food security crisis "and its dispoprtionate impact on Africa," @StateDept says.
"ይቅርታ ጠየቁ" መባልስ ቢሆን ምን ያስከፋል?
ይቅርታ ከእግዝአብሔር ልጆች አፍ የሚጠበቅ ቅዱስ ነገር አይደለም ወይ?
ዋናው ነገር የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ተመልሷል ወይ ነው ??? ተመልሷል ይመለሳል ።
ማህበረ ቅዱሳን የሚባል ጭንጋፍ የሽብር ቡድን መንግሥት በግዜ ሊያጠፋው ይገባል።

ልክ እንደ ልባቹ ልብሳቹሁን እና ፕሮፋይላቹሁን ያጠቆራቹ አስተውሉ ኦርቶዶክስ ኩላዊ ናት ዓለማቀፋዊ ናት በሁሉም ቋንቋ ያለ ድንበር ልትስብክ ልታስተምር ይገባል እንቅፋት አትሁኗት
Forwarded from KMN
እርቁን አስመልክቶ ከአዲሱ ሲንዶስ የተሰጠ መግለጫ
https://youtube.com/live/_d3bVKHYXow?feature=share

YouTube
እርቁን አስመልክቶ ከአዲሱ ሲንዶስ የተሰጠ መግለጫ
የቦረናን ወገኖቻችንን መርዳት የምትፈልጉ ከሀገር ውጪ ያላች በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችው ጂራ ቦታው ድረስ በመሄድ የለገሳችሁትን በታማኝነት ያደርሳል ።
Www.jirraa.org
Www.jirraa.org
የቦረና ወገኖቻችንን በዚህ ሊንክ ገብታችው መርዳት ትችላላችው ። መንግሥት በርሀብ እንዲያልቁ ፈርዶባቸዋል እባካቹ እንረባረብ
Www.jirraa.org
Www.jirraa.org
ፋሽስቶቹ መፈንቅለ መንግሥት ሊያደርጉ ሲሉ ከጎናቸው ቆምን ነገር ግን እነሱ
ዛሬም የቦረናን ህዝብ እያስራቡ ነው
በመቶ ሺ የሚቆጠር በፖለቲካ አመለካከታቸው ብቻ ያሰሩትን አለቀቁም
አይን ያወጣ ሙስኝነት ውስጥ ተዘፍቀው ተዋርደው ህዝባችንን እያዋረዱ ነው

#ቦረና
በኦሮሚያ ክልል፤ ቦረና ዞን በተራዘመ ድርቅ በርካታ የቤት እንስሳት አልቀው የሚላስ የሚቀመስ ያጡ ነዋሪዎችም ከድርቁ ጋር በተያያዘ መሞት መጀመራቸውን ነዋሪዎችን ዋቢ በማድረግ ዶቼ ቨለ ሬድዮ ዘግቧል።
ቦረና ዞን የተራዘመው ድርቅ የአርሶ አደሮችን በሚሊየኖች የሚቆጠሩ የቀንድ እና የጋማ ከብቶቻቸውን በመግደል አስከፊነቱን የቀጠለ ሲሆን የሰዎችም ህይወት በድርቁ ሳቢያ እያለፈ ነው ተብሏል።
በቦረና ዞን ተልተሌ ወረዳ ነዋሪው አርብቶ አደር ማሊቻ ሞሌ ከድርቁ ጋር በተያያዘ ሰዎች እየሞቱ ስለመሆኑ ለሬድዮ ጣቢያው እንዲህ ሲሉ ተናግረዋል ፦
" ... በድርቁ ሰው የከፋ ችግር ውስጥ ነው ያለው ። ያላቸው ከብቶች በግ እና ፍየል እንኳ ሳይቀር አልቀዋል። ጠብ ያለ ዝናብ ባለመኖሩ የሚወጣ እህል የለም።
የሚሸጥ ከብት በሙሉ በድርቁ አልቀዋል። አሁን ሰው በችግሩ በሕይወት እስከማለፍ ደርሷል። የሚቀመስ በመጥፋቱ በዚሁ ዓመት ብቻ በዚህች ቀበሌያችን አራት ሰው የሚደርስ ተጎሳቅለው አልፈዋል ። "
በደቡብ ኢትዮጵያ በተለያዩ አከባቢዎች በተለይም በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን እና ሶማሌ ክልል ደቡባዊ ክፍሎች ድርቁ የከፋ መሆኑን ሬድዮ ጣቢያው ዘግቧል።
---------------------------------------------
የቦረናን ወገኖቻችንን መርዳት የምትፈልጉ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በጂራ በኩል መርዳት ትችላላችው

የብልፅግና ዉጥረት እና የድርድር ጥሪዉ ለ OLA