Telegram Web Link
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በአፍሪካ ቀንድ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የሰጠው መግለጫ
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ በዝምታ እንደማትመለከት አስታወቀች።
ኢትዮጵያ ተሳታፊ የሆነችበት እና በመጪው ዓመት ጥር ወር የሚጠናቀቀው በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ ቀጣዩ ሁነት ጋር ተያይዞ ስጋት አንዣቧል ያለው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የረቡዕ፣ ነሐሴ 22/ መግለጫ የአፍሪካ ቀንድ ቀጣናን ለማተራመስ እርምጃ የሚወስዱ ሌሎች ተዋናዮች አሉ ብሏል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይህንን መግለጫ ያወጣው ወታደሮችን እንዲሁም የጦር መሳሪያዎችን የጫኑ ሁለት የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በትናንትናው ዕለት በሞቃዲሾ የአየር ማረፊያ ደርሰዋል መባላቸውን ተከትሎ ነው።
https://www.bbc.com/amharic/articles/cr40k1k37g7o?at_format=link&at_ptr_name=facebook_page&at_campaign_type=owned&at_bbc_team=editorial&at_link_origin=BBC_News_Amharic&at_link_id=AF1F3ECA-6568-11EF-8492-F39F5EF8A66E&at_campaign=Social_Flow&at_link_type=web_link&at_medium=social&fbclid=IwZXh0bgNhZW0CMTEAAR1OvBl5XVHebmJXUbbUCwfgjwjSfpFjEz98B7jY0DUwKUWKMaOrncIyhLk_aem_aDesyZjTJ9cvge4BA2ovvw
ማፍረስ እንጂ መስራት የማይችሉ እጆች
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ክብርና ምስጋና በትኛውም ቦታና ሁኔታ ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነትና ልዕልና ለሕዝቡ ሰላምና ብልፅግና መረጋገጥ እስካሁን በደሙና በላቡ ለከፈለልንና ለሚከፍልልን ለጀግናው የኢትዮጵያ አለኝታ መከላከያ ሰራዊታችን መስዋዕትነት ይሁን!!

ሰላም ለሐገራችን!
ግብፅ ኢትዮጵያን ለመውረር ወታደሮቿን ሱማሊያ ወደብ ላይ አስጠግታለች :: ይህን ተከትሎ በቀጠናው ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል ::
Looks like the CIA had a good read on Egypt's strategy 38 years ago! 🤔

Excerpt from a 1986 U.S. Intelligence Study on the Nile, declassified in 2012:

The study ruled out Egypt launching a military attack on future Ethiopian dams on the Blue Nile, suggesting that Egypt might support separatist movements in northern Ethiopia instead! 🌊🗺️

በአውሮፖውያን አቆጣጠር በ1986 CIA ባደረገው ጥናት ኢትዮጵያ ለምትገነባው ግድብ ለማደናቀፍ በቀጥታ ጦርነት ከማድረግ ይልቅ ተቃዎሚዎችን አገር በታኝ ገንጣዮችን ትረዳለች ይላል ከ38ዓመት በፊት የወጣው ጥናት

ይሄ በህዝብ ሥም እየማለ እየተገዘተ ነፃ አውጪ ነኝ ብሎ ክላሽ ተሸክሞ እንዘጭ እንዘጭ እያለ. ሰው ሲገድል ሲዘርፍ ሴቶችን ሲደፍር ከብት አሮዶ ሲበላ የሚውል ትምህርት ቤት የሚያቃጥል ስው የሚያግተው ሁሉ በግብፅ እንደሚረዳ አሜሪካን ቀድማ ገልፃለች
ሀመልማል አባተን ጨምሮ ድንቅ የኦሮሞ አሪቲስቶች የሚሳተፉበት የእሬቻ ኮንሰርት
ቀጠሮ ተይዞለታል
የወንድማቻቾች ሞት ይብቃ የህዝባችን መከራ ይቁም

እንኳን ወደቤታቹ ተመለሳቹ !!
#NoMoreWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልዩ ዜና ትግራይ/ተምቤን

በተምቤን የትግራይ ጉዚያዊ መንግሥት የጠራው ህዝባዊ ስብሰባ እንዳይሳካ ህወሓት በየቀበሌ ሌላ ስብሰባ ቢጠራም ህዝቡ ግን በእግርና በተሽከርካሪ ሳይቀር ለአቶ ጌታቸው ረዳ ከፍተኛ የሆነ አቀባበል ለማድረግ በዚህ መልኩ ፍቅሩን ለፕሬዝዳንቱ አሳይቷል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሱማሌ የጎሳ መሪዎች ስብስባ አድርገው ኢትዮጵያ ጎሮቤታችን ናት መጠለያችን ናት የሱማሌው ፕሬዘዳንት እሩቅ ካለችው ግብፅ ጋር የሚያደርገውን ያልተገባ ግኑኝነት ያቁም ተጎጂው የሱማሌ ህዝብ ነው ብለው ጥያቄ አቅርበዋል ።

ለግብፅ ኤጀንት ሆናቹ መሳርያ ተሸክማቹ የህዝብ ጥያቄ በሚል የዳቦ ሥም ሀገራችሁን እና ህዝባቹሁን ስታሰቃዩ የምትውሉ እስቲ ቆም ብላቹ አስቡ ይብቃቹ።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሀገር እና የህዝብ አለኝታ !!
Aanaa Dharraatti manneen qonnaan bultootaa guddattee looltonta faannoon kanaa fakkataa ilaalaa kunnoo ummaata sagaalee dhaabee
( Surra )
እሬቻ መቃረቡን ተከትሎ የሚከስቱ ነገሮች

* ክልል ሶስት ለአንድ ወር የሚዘልቅ ለቅሶ ይቀመጣሉ

* ማህበረ ቅዱሳን እሬቻ ኦርቶዶክስዊ አይደለም. አንገታቹ ላይ ጥቁር ክር እሰሩ ከእናት ቤተክርስቲያን አትጥፉ የሚል ዘመቻ ይጀምራል

* አንዳንድ ኡስታዞች እሬቻ ሽርክ ነው ይላሉ


* ቄስ ቶሎሳ ጉዲሳ ይወጣና እሬቻ በዕድ አምልኮ ነው ይላል የሱንን ንግግር ኦርቶዶክሶች ሼር ያደርጉለታል

* ዛራ ሚዲያ እስታሊን ገብረስላሴ ይወጣና የኦሮሞ ወጣቶች አብይ አህመድን እንዲቃወሙ ከቻሉ ቤተመንግስት ዘለው እንዲገቡ ይወተውታል

* ዘመድኩን በቀለ ይወጣና ኦሮሙማ ቂቤ ቀብቶ ሊሰለቅጥህ ነው መረጃን ቲቪን እርዱ ይላል

One Amhara የሚባለው ግሩፕ በቲክቶክ በተሰበሰቡበት በቦንብ እናፈነዳቸዋለ እያለ ይዝታል

* ይሄንን መንግሥት ሚቃወሙ ኦሮሞዎች እሬቻ የOPDO ነው ይሉናል


* እነ አዳነች አቤቤ ስለ እሬቻ ጥንታዊ ታሪክ እና አመጣጥ ይነግሩን እና እሬቻ እንዲከበር ያደረገው ብልፅግና ነው ይሉናል

በመጨረሻ በዓሉ ይደርስ እና በድምቀት ተከብሮ ይውላል።
Andreas Esheté, Former President of Addis Ababa University, Passes Away

Rest In Peace !
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእነ ዘመድኩን በቀለ የግፋበለው ውጤት
2024/09/22 18:18:33
Back to Top
HTML Embed Code: