Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በቅርቡ ሚመረቀው የጫካ ፕሮጀክት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ስዎች ለሀገራቸው ያላቸው ጥላቻ በቃላት አይገለፅም
"ብልፅግና ፓርቲ ያለ አጀንዳ አስቀራቸው"
ኤርሚያስ ለገሰ
♦️▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ድሮ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ኢህአዴግን መልስ ለማሳጣት የሚጠቀሙቧት ብቸኛዋ አጀንዳ የባህር በር ነበረች። ስለ ትምህርት ፖሊሲም እየተከራከሩ አቅም ካጡ....ከአጀንዳ ወጥተው "ያለ ባህር በር ያስቀረን ኢህአዴግ ነው" ይሉ ነበር።
--=--
አሁን ብልፅግና ፓርቲ የባህር በር አጀንዳን የራሱ አደረገና ብቸኛዋን
አጀንዳቸውን አሳጣቸው።
---
አሁን ደግሞ፣ይሄው እንዳልነው፣እንደፈራነው "አስከበበን" ብለው ማለቃቀስ ጀምረዋል።
የኢትዮጵያ መንግስት በዲፕሎማሲ የባህር በር ለማግኘት መጣሩ እንዴት እንደ ችግር ይወሰዳል?
-----
አሁን የሚቀለድበት ጊዜ አይደለም፤ጉዳዩ የሀገር ጉዳይ ነው። ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከማን ጋር እንደቆሙ አቋማቸውን በግልፅ ማሳወቅ የሚገባቸው ጊዜ ላይ ደርሰናል።
.....ብሏል ኤርሚያስ
----
የኦሮሞ እና የአማራ ህዝብ አስቸኳይ መፍትሄ መፈለግ አለበት !!


በጎንደር ከተማ ቀበሌ 16 ልደታ ሰፈር እናትና ልጅ #ሴቶች በአጋቾች ተገ*ደሉ

በ23/12/206 ዓ ም በማራኪ ክ/ከተማ የድሮው ጋዜቦ ባር እና ሬስቶራንት አካባቢ ወይዘሮ መብራት እና የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የመጨረሻ አመት ተማሪ የነበረችው ሴት ልጃቸው የታጠቁ አጋቾች ሌሊት ቤታቸው በመስበር "የእገታ ሙከራ" ባደረጉበት ወቅት ፍቃደኛ ባለመሆናቸው በወይዘሮ መብራትና ልጃቸው ላይ ተኩስ ከፈተው ገድለ*ዋቸውል። ቀብራቸው በዛሬው እለት ተፈፅሟል

በዚህ ሰፈር ባለፈው 1 ዓመት ውስጥ በተመሣሣይ ችግር በርካታ ሰዎች ታግተዋ*ል፣ ተደፍረዋ*ል፣ ተገድለዋ*ል፣ በሌሎች የከተማው ቀበሌዎችም በየዕለቱ ሰሚ ያጣ ተመሣሣይ ወንጀሎች የፈፀማሉ፣ ነዋሪው ሞቱንም ዝርፊዋንም ተለማምዶታል

(ሻምበል ዘመነ ጌጤ )

~~~
📌ይህ ፀያፍ ተግባር የብሔር፣ የሀይማኖት እና ፖለቲካ ሽፋን እየተሰጠው ላለፉት 5 ዓመታት ሲበረታታ እና ተኩትኩቶ ያደገ በመሆኑ በቀላሉ የሚቆም አይደለም

"ህገ-ወጥነት 1 ቦታ አይቆምም"
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንድን የፖለቲካ ፖርቲ እንደ ሃይማኖት ማየት የኃላ ኃላ እራሱን ህዝቡን ነው ሚበላው
ዶቃ ፊልም ለአለም ገበያ ያቀረበችው ኦሮሞዋ የሆሊውድ ዳይሬክተር ንግስት ልኬ! ንግስት የዶ/ር ሰናይ ልኬ ልጅ ናት::
በዛሬው እለት በኦሮሚያ ክልል ቱሉ ሚልኪ አቅራቢያ 60 ገደማ ሰዎች በታጣቂዎች ታግተው ተወሰዱ

- ታጣቂዎቹ እገታውን ተረጋግተው እና ወደ ሰማይ ጥይት እየተኮሱ ጭምር እንደፈፀሙት ምንጮች ተናግረዋል

(መሠረት ሚድያ)- ዛሬ አረፋፈዱ ላይ ከአማራ ክልል በመነሳት ወደ አዲስ አበባ ሲጓዝ የነበረ አንድ የመንገደኞች አውቶቡስ ኦሮሚያ ክልል ገርበ ጉራቻ እና ቱሉ ሚልኪ መሀል በሚገኝ ስፍራ እንዲቆም ተገድዶ ተሳፋሪዎቹ በሙሉ ታግተው እንደተወሰዱ መሠረት ሚድያ ከአካባቢው የደረሰው ጥቆማ ያሳያል።

ተጓዦቹ በአብዛኛው እናቶች፣ ወጣት ሴቶች እና ህፃናት ጭምር እንደሚገኙበት ምንጮቹ ጠቁመው እገታውን የፈፀሙት ታጣቂዎች ድርጊቱን በፍፁም መረጋጋት መንፈስ እንዳደረጉት ተናግረዋል።

"ወደ ሰማይ ጭምር ጥይት እየተኮሱ ነበር፣ ለተጓዦቹ ምንም የደረሰላቸው ሀይል አልነበረም። ከዛም ተጓዦቹን ይዘው ወደ ጫካ ገብተዋል" ብለው የመረጃ ምንጮቹ ተናግረዋል። 

ይህ በቅርብ ሳምንታት ብቻ ገርበ ጉራቻ አቅራቢያ የተፈፀመ እና በሚድያ ሽፋን ያገኘ ሶስተኛ እገታ ሲሆን የአካባቢው ነዋሪዎች ግን ድርጊቱ የእለት ተዕለት ችግራቸው እንደሆነ ተናግረዋል።

"በፊት በፊት የመንግስት ሰራተኛ፣ የፀጥታ አካል ወይም ባለሀብት ብቻ ነበር የሚታገተው። አሁን ግን ድሀ የሰላሌ ገበሬ አይቀራቸውም፣ ለመልቀቅ እስከ 50 ሺህ ብር ድረስ እየተደራደሩ ይገኛሉ" ብለው በምሬት ተናግረዋል።

በቅርብ ሳምንታት የሰላሌ ነዋሪዎች 'ሰላም ፍጠሩልን፣ እርቅ አውርዱልን' ብለው ተፋላሚ ወገኖችን ልመና ልጆቻቸውን ሞፈር አሸክመው አደባባይ ወጥተው ነበር።



@MeseretMedia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ማነው ኢትዮጵያ ላይ ጫና ማሳደር የሚችለው ??
አርቲስት : የሰብአዊ መብት ተቆርቋሪ : ታጋይ ድምፃዊና ጊታሪስት ኤብሳ አዱኛ ነሃሴ 24, 1988 ዓ/ም በግፍ በፊንፊኔ የተገደለበት 28 አመታት በክብር ታስቦ ይውላል።

ስአርቲስት ኤቢሳ አዱኛ ለኦሮሞ ህዝብ ፍትህ : እኩልነት : ነፃነት ለከፈለው የህይወት መስዋዕትነት እና ለኦሮሞ የኪነጥበብ እድገት ለአበረከተው ልዩ አስተዋጽኦ ሁሌም በትውልድና በታሪክ ህያው ነው !

በ Negash Qemant
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሱማሌ ህዝብ ግብፆች የወታደር ልብስ ለብ ስው ሀገራቸው ውስጥ ልናያቸው አንፈልግም ብለዋል

የኢትዮጵያ ህዝብ የግብፅ ውክልና ይዘው መሳርያ ታጥቀው ህዝብ እና ሀገርን የሚያምሱት ላይ የማያዳግም እርምጃ ሚወስድበት ጊዜ አሁን ነው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄ በሽመልስ እየተሰራ ያለ እርሻ ነው

ሽመልስ አብዲሳ ለኦሮሞ ህዝብ እየሰራ ነው።
ሰበር ዜና


"እናንተ የሻዕቢያ አሽከሮች ውጡልን"።

አሁን ከመሸ በማይጨው ከተማ ህዝቡን ሰብስበው ሊወያዩ የመጡት የህወሓት ካድሬዎች ወይዘሮ ኪሮስ ሓጎስ እና አቶ ፈናን ኣብርሃ፣ዝናቡ ገብረመድህን ባረፉበት ተደለ ሆቴል የከተማ ነዋሪ በአስቸኳይ ከተማችንን ለቃችሁ ውጡልን ብሎአቸዋል
( wedi shambel )
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ድንበር ተሻግሮ ሊዘርፍ ሊገድል ከብት እየነዳ ይዞ ሊሄድ የመጣ ፋኖ በደራ ቄሮ እና ገበሬው ተቀጥቅጦ ሲባረር ድግምቱን ሟርቱን መተቱን ጥሎ ፈርጥጧል
2024/09/22 16:25:48
Back to Top
HTML Embed Code: