Telegram Web Link
Forwarded from Daniel daba🇱🇷
መገንጠል ? የምን መገንጠል ?

ኦሮሞ የቅድመ አያቶቹን መሬት ለቆ የክብሪት ቤት በምታክል ካርታ ውስጥ መኖር የለበት ከባህር ነጋሽ እስከ ሞባሳ ከጅቡቲ እስከ ቻድ ድረስ ሪሶርስ ባለበት ሁሉ ሄዶ ይሰራል ይኖራል ዋናው ነገር ሚሊተሪውን ደህንነቱን ይዞ በእኩልነት እና በፍትህ ማስተዳደር ነው

ኦሮሞ የምስራቅ አፍሪካ አባት ነው !!!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለኦሮሞ ነው ምንታገለው ምትሉ ስዎች ቹቹ ነሪ የሚባል ነውረኛ ስድስት ዓመት ሙሉ የኦሮሞን ህዝብ ሲሳደብ ሲያዋርድ ዝም ማሰኘት እንዴት አቃታች ????
ልማት ጥሩ እየሄደ ነው ነገር ግን እስካሁን ወያኔ መሬታቸውን ነጥቆ አባሮ የቸበቸበባቸው የቱለማ ኦሮሞዎች ማደራጅ እና ወደ ቀዬአቸው የመመለስ በኢኮኖሚ የማደራጀቱ ሥራ በፍጥነት ሊሰራ ይገባል ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ላክልኝ እና ሀገር ይተራመስ ይላል ከዚህ ሌላ ሥራ የላቹ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዲያስፖራ ውስኪ እየለጋ ነው ሂድ እና ሙት የሚልህ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የተደራጀ የንፁሀን ዜጎች እገታ ወንጀል ነፃ እናወጣዋለን በሚሉት ህዝብ ላይ እየተፈፀመ ነው
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኦሮሞ ሆነ የአማራ ህዝብ ጥያቄ ሰላም እና ስላም ብቻ ነው ። ጦርነት አቁሙልን ! #NoWar
ይሄንን ኮንቴነር አፍርሳቹ በደንብ አድርጋችሁ እንደምትሰሩ ተስፋ እናደርጋለን።
በቅርቡ ግንባታው ተጠናቆ ምርቃት የቀረው የኦሮምያ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው Finfinnee ውስጥ ነው የተሰራው።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እነዚህ ደሞ ምን ሆነው ነው ? ዲቻ ምንድነው ?? 🤔🤔🤔
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእስክንድር ፋኖ የሻለቃ አሰግድን ቤት ሰብሮ ገባ::
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጅማ ዞንና አጎራባች ወረዳዎች : በወለጋ : በአብዛኛው ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍሎች ምሽቱን ከፍተኛ የፍንዳታ ድምጽ ከሰማይ ላይ የወረዱት እንዲህ በቦታው ምሽት ላይ ከተነሱት ፎቶግራፎቹና ቪዲዩው የሚታዩት ስብርባሪ ድንጋይ መሰል ነገሮች በተለያዩ ቦታዎች የወደቁት ምን አልባት በአንዳንድ ሃገሮች ተመሳሳይ በከፍተኛ ፍንዳታ ከሰማይ ከሚወደቁት ሚቲዎራይት / meteorite ተብለው የሚጠሩት ጋር አንድ አይነት ክስተት ይሆን ?

ስለ ሚቲዎራይት/ meteorite ከዊኪፒዲያ ይህንን ትርጉም እናገኛለን

A meteorite is a rock that originated in outer space and has fallen to the surface of a planet or moon. When the original object enters the atmosphere, various factors such as friction, pressure, and chemical interactions with the atmospheric gases cause it to heat up and radiate energy.

It then becomes a meteor and forms a fireball, also known as a shooting star; astronomers call the brightest examples "bolides". Once it settles on the larger body's surface, the meteor becomes a meteorite. Meteorites vary greatly in size. For geologists, a bolide is a meteorite large enough to create an impact crater.

Meteorites that are recovered after being observed as they transit the atmosphere and impact the Earth are called meteorite falls. All others are known as meteorite finds. Meteorites have traditionally been divided into three broad categories: stony meteorites that are rocks, mainly composed of silicate minerals; iron meteorites that are largely composed of ferronickel; and stony-iron meteorites that contain large amounts of both metallic and rocky material.

Modern classification schemes divide meteorites into groups according to their structure, chemical and isotopic composition and mineralogy. "Meteorites" less than ~1 mm in diameter are classified as micrometeorites, however micrometeorites differ from meteorites in that they typically melt completely in the atmosphere and fall to Earth as quenched droplets. Extraterrestrial meteorites have been found on the Moon and on Mars.

Negash Qmant
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደዚህ ሆን ብሎ የሚያወድመውን ከገንዘብ ተጨማሪ በእስር ሊቀጣ ይገባል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አዳምጡት ውጪ ሃገር እና መሀል ከተማ ተቀምጦ ማዋጋት አይቻልም አይ ካላቹ ግቡና ለምትወዱት ሰራዊት ባትዋጉ እንኳን ለሰራዊቱ በሶ በጥብጡለት ከዚህ በኃላ ዲያስፖራ በርገር እየበላ ብላክ ሌብል እየጠጣ መሀል ከተማ ያለው ፍርፍር እየበላ ድራፍ እየጠጣ ማዋጋት መቆም አለበት የኦሮሞ ሆነ የአማራ ህዝብ ስላም ነው የሚፈልገው

#1NoWar
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ባህርዳርን ከጎንደር የሚያስተሳስረው እና የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አንዱ አካል የሆነው ጎርጎራ ኢኮ ሪዞርት በዛሬው እለት ተመርቋል።
ልማቶቹ ይቀጥሉ ቱሪስቶች እንዲመጡ ስላም ወሳኝ ነው ስላም ይምጣ
2024/09/21 09:34:07
Back to Top
HTML Embed Code: