Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሱዳን በጦርነት እንደዚህ ወድማለች እኛም በዚሁ ከቀጠል ከጦርነት የሚተርፈን ይሄ ብቻ ነው ። ፊንፊኔ ፍርፍር እየበላቹ ጃምቦ እየጠጣቹ ጦርነት ይፋፋምልን የምትሉ ውጪ ሀገር ቁጭ ብላቹ ጦርነት ይቀጥል የምትሉ የሥልጣን ጥመኞች ይብቃቹ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ትረምፕ ምርጫ ቅሰቀሳ ላይ እያለ ከደቂቃዎች በፊት በመድረኩ ላይ የጥይት ድምጽ በመሰማቱ በፍጥነት በጠባቂዎቻቸው ከመድረኩ እንዲወርዱ ተደርገዋል::
ጦርነት ይቁም ዲያስፖራ ጦርነት ማጧጧፉን ያቁም ስንል መንግሥት ሰላም ለማምጣት ትልቁ ሀላፊነት ይወስዳል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተባብራቹ ፃድቃኔ ማርያም ጠበል ውሰዱት
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የንፁሀንን አንገት ሲሸልቱ ያድሩና ጠዋት ቅዳሴ ይገባሉ የድጋይ ዘመን ነዋሪዎች
የፕሮፌሰር አሰራት ወልደየስ ብርጌድ ዋና አዛዥ ሻለቃ ደምሴ ይመር ፋኖ ምሬ ወዳጆ በሚመራው ጦር ታፍኖ ከወልድያ ዙርያ ቀጠና ወደ ራያ ቆቦ ተወስደዋል።

በአንድ ግዛት ውስጥ ሁለት ንጉስ አይኖርም በሚል ሂሳብ በወሎ፣ በሸዋና ጎጃም የሚገኙ የፋኖ መሪዎች አንዱን በአንዱ ላይ አሸናፊ ሁኖ ለመውጣት የምያደርጉት የውስጥ መገዳደል እንደቀጠለ ነው።
"የፕሪቶርያ ውል ለማፍረስ ከ ሻዕብያና ከፋኖ ጋር ግንኙነት ስታደርጉ ነበር። ይሄ ጉዳችሁን ዓለም ሁሉ አውቆታል። ስታደርጉት የነበረ ግንኙነት በዶክሜንት እነ ማይክ ሃመር ጭምር በእጃቸው የያዙት መረጃ ነው።

ፕሬዝዳንት #ጌታቸው ረዳ በህወሓት ካድሬዎች ፊት የተናገረው

ምንጭ ድስየ አሸናፊ በትግርኛ ከፃፈው የተወሰደ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኦርቶዶክስ የአንገት ቆራጭ ፋኖ ምሽግ መሆኗን ማቆም አለባት።
በተባበሩት አረብ ኢምሬትስ (UAE) ለመገበያየት የኢትዮጵያ ገንዘብ (ብር) መጠቀም እንደሚችሉ ያውቃሉ⁉️🤔

ዛሬ ማክሰኞ ጁላይ 16፣ 2024 የተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ እና ኢትዮጵያ እስከ 817 ሚሊዮን ዶላር የሚደርስ የገንዘብ ልውውጥ ስምምነት ተፈራርመዋል።

ሁለቱ ማዕከላዊ ባንኮች ድንበር ተሻጋሪ ግብይቶችን ለመፍታት እና የክፍያ እና የመልእክት መላላኪያ ስርዓቶቻቸውን ለማስተሳሰር የአገር ውስጥ ገንዘቦችን ለመጠቀም የሚያስችል ማዕቀፍ ለማቋቋም የመጀመሪያ ስምምነቶችን ተፈራርመዋል።

ይህ የኢትዮጵያ መንግስት የዶላር እጥረትንና የጥቁር ገበያ ችግሮችን ለመፍታት ካደረጋቸው ዲፕሎማሲያዊ ስምምነቶች አንዱ ነው።
ጋዜጠኛ #እስክንድር ወደ አንድ እዝ የተዋቀረው የፋኖ መሪ ሆኖ ዛሬ ተመርጧል፤ የጎጃሙ #ዘመነ_ካሴ የምርጫ ውጤቱን ውድቅ አድርጓል! ዛራ ሚዲያ ደስታ በደስታ ሆኗል
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
መረጃ‼️

አዲሱ በእስክንድር ነጋ የተመሰረተው የአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅትን አመሰራረትን በመቃወም በዋርካው ምሬ ወዳጆ የሚመራው የአማራ ፋኖ በወሎ; የሸዋ ጠቅላይ እዝ የሚመራው ኮማንደር አሰግድ መኮንን እና
በዘመነ ካሴ የሚመራው የአማራ ፋኖ በጎጃም እዝ የአቋም መግለጫ አወጡ::

የውስጥ መረጃ እንደደረሰኝ ከሆነ እነዚህ ሶስቱ አደረጃጀቶች የራሳቸው አንድ ወጥ ፋኖ በመመስረት መሪነቱን ለዘመነ ካሴ ለመስጠት ተስማምተዋል::


በመጨረሻም "ወንድም ወንድሙ ላይ ይነሳል አንዱ አንድን ያጠፋል"
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሚዲያ ክንፋ ዲያስፖራዉ ጃዊሳ በራሱ በአድማጭ አንደበት ዉሸታቹ ይብቃ በቃ ተባለ ።
ሁሉም እየጠራ ይመጣል የግዜ ጉዳይ ነው ።
ሽመልስ አብዲሳ የሚዲያ ጋጋታ ሳያበዛ ገበሬውን በማደራጀትብ በዘመናዊ እርሻ ተዓምር እየሰራ ነው ኦሮሞ ከመቶ ሃምሳ ዓመት በኃላ ለመጀመርያ ጊዜ በኦሮሞነቱ የሚኮራ ለኦሮሞ የሚሰራ የመጀመርያው ይመስለኛል

ኦሮሞ አሁን የሚያስፈልገው የኢኮኖሚ አብዮት ብቻ ነው ፖለቲካው አልቋል።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዙሩ ከሯል ! መጨረሻቸው መጥፋት ነው! አለቀ
የእንስሳ መብት ተከራካሪ ሁለት ግለሰቦች ሰላማዊ ሰልፍ ሊያረጉ ሲሉ ተያዙ::

"ጨካኝ የጦጣ ጭነቶችን ያቁም" የሚል ፅሁፍ ያለበት ፖስተር በመያዝ ለገአር የሚገኝው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቲኬት ኦፊስ በር ላይ ሊያደርጉ እንደተዘጋጁ ተደርሶባቸዋል::

ከሰሞኑ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለምርምር የሚውሉ ጦጣዎችን እያጓጓዘ ነው የሚሉ ክሶች ሲቀርቡ ነበር። እነዚህ ክሶች እንደሚሉት ጦጣዎቹ ከተጓጓዙ በኋላ "በጭካኔ ተቆራርጠው ተገድለው ለላቦራቶሪ ምርምር ይውላሉ"።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያዊያን የአስተሳሰብ ለውጥና መሻሻል በማድረግ እንዴት አድርገው ሀገራቸውን መለወጥ እንደሚችሉ ይህ ደቡብ ኮርያዊ ወጣት ፣ የትውልድ ሀገሩን ደቡብ ኮርያን ምሳሌ በማድረግ ጥርት ባለ አማርኛ ያስረዳል። ስሚየለም እና የአስተሳሰብ ለውጥ እና ዘመናዊነት እርቀን እርስ በእርስ ለሥልጣን ጥማት እየተገዳደልን ነው

ጦርነት ይብቃ !! የአስተሳስብ ለውጥ ይምጣ !! #NoWar
2024/09/21 11:35:33
Back to Top
HTML Embed Code: