Telegram Web Link
በርቱ !!
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ኤርትራውያን ነፃነታቸውን በዓል በማክበር ላይ ናቸው
እኛ ሌሎች ብሄር ብሄረሰቦችን ሶስታቹ አቃጠላቹሁን ብሎ አንዱ ልኮልኝ ነው
ዲያስፖራ እስካለ ድረስ ወጥራቹ ታገሉ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እርቅ ተፈጦሮ ሀገሪቱ ወደ ፍፁም ስላም እንድትመለስ ህዝቡ ተረጋግቶ ወደ ኑሮው እንዲመለስ አሁንም ቢሆን የሁላችንም ጥረት ያስፈልጋል
#NoWar
Outstanding 🔥

🇪🇹's Diribe Welteji dominates the women's 1500m at the Prefontaine Classic with 3:53.75 👀

📸 Matthew Quine

#DiamondLeague
Good News : የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ኦሮሚያ ክልል ነቀምቴ ከተማ  በረራ እንደሚጀምር ገለጸ።

የአየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ዋና ኃላፊ ለማ ያዴቻ እንደገለጹት÷ አየር መንገዱ እያደገ የመጣውን የሀገር ውስጥ የደንበኞች ፍላጎት ተደራሽ ለማድረግ እየሰራ ነው።

በዚህም ከመጪው ሰኔ 10 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ነቀምቴ በረራ እንደሚጀምር ገልጸው በረራው በሣምንት አራት ጊዜ እንደሚካሄድ ማስታወቃቸውን ኢዜአ ዘግቧል፡፡

አየር መንገዱዓለም አቀፍ መዳረሻዎቹን ከማስፋት ባሻገር የሀገር ውስጥ የበረራ መዳረሻዎችን ለማስፋት እያደረገ ባለው ጥረት በ2035 የሀገር ውስጥ መዳረሻዎቹን ወደ 32 ለማሳደግ እየሰራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሚካኤል ሽፈራው " ይድረስ ለምታውቀኝ ለማላውቅህ"  የሚለውን ተወዳጅ የባለቅኔው የአለም ሎሬት ፀጋዬ  ሮበሌ ቀዌሳን ግጥም እንዲህ ይገልፀዋል ።
ተጋሩ ላይ ጦርነት ይቁም ብሎ ሲጮህ የነበረ ኦሮሞ ኦሮምያ ላይ ይቁም ሲባል ሚሳደብ ሚያጓራ ሚነጫነጭ ከሆነ ለትግራይ ሰላምን ተመኝቶ ለኦሮሞ እልቂትን ከተመኘ እነዚህ ስዎች ጀርባቸው ሊጠና ይገባል።
በመጪው 3ኛ ዙር ድርድር ሁለቱም ሃይሎች የህዝባችንን መከራ ታሳቢ በማድረግ ጦርነቱ በስላም እንዲቋጭ እንደሚያደርጉ ተስፋ እናደርጋለን ።
ሰላም ፈላጊው የኦሮሞ ህዝብ እና የኦሮሞ ህዝብ ወዳጆች መጪው ድርድር እንዲሳካ የሚቻለውን እገዛ እና ድጋፍ በማድረግ ሀገራችን ወደ ሰላም እንድትመለስ ጥረት እናድርግ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ይሄኛው ደግሞ 100 ሚሊዮን አማራ ከአለማጣ ብቻ ተፈናቃሉ እያለ ነው😂
ዶላር ለመቀፈል የማይሰራ ዜና የለም
Forwarded from Addis Standard Amharic
ዜና: #በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር የኤች አይቪ ኤድስ ስርጭት እንዲስፋፋ፣ የፊስቱላ ተጠቂዎች ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል - የክልሉ ጤና ቢሮ

ባለፉት ዓመታት የተፈጠሩ ግጭቶች እና መፈናቀሎች የኤች አይቪ ኤድሰ ስርጭት እንዲሰፋ አድርጓል ሲሉ በአማራ ክልል ጤና ቢሮ የኤች አይቪ ኤድስ ክትትል እና ግምገማ ባለሙያ መንግሥቱ መንገሻ ገልጸዋል።

በግጭት ወቅት አስገድዶ መደፈር እና ሌሎች ፆታዊ ጥቃቶች እንደሚኖሩ የተናገሩት ባለሙያው እንዲህ ዓይነት ሂደቶች ስርጭቱ እንዲሰፋ እያደረጉ መኾኑንም አመላክተዋል፡፡

በሌላ በኩል በክልሉ ያለው የፀጥታ ሁኔታና የግንዛቤ ማነስ የፊስቱላ ችግር ያለባቸው ሴቶች ቁጥር መጨመሩን የአማራ ክልል ጤና ቢሮ አስታውቋል፤ በአገር አቀፍ ደረጃ በፊስቱላ የተጎዱ ሰዎች ቁጥር ወደ 140 ሺህ ያደገ ሲሆን በአማራ ክልል ደግሞ እስከ 39 ሺህ ይደርሳል ተብሏል።
https://wp.me/pfjhHd-19L
Forwarded from Gumaa Saaqqataa (Gumaa Saaqataa)
ወቅቱ የ1953 (በተለምዶ የታህሳሱ ግርግር) ተብሎ
የሚጠራው የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ ከሽፎ ፤ ንጉሡም ንግስናቸውን አስቀጥለው ... የመፈንቅለ መንግስቱ አመራርና ተሳታፊዎች
የሞተው ሞቶ የተረፈው
ችሎት ፊት እየቀረቡ ክርክር እያደረጉ በነበረበት ከራሞት በአንዱ...

መፈንቅለ መንግስቱን ደግፈው ንግግር አድርገዋል በሚል ከድሬዳዋ ታስረው ወደ ፊንፍኔ የተወሰዱት ተከሳሽ ችሎት ፊት ቀርበው የእምነት ክህደት ቃላቸውን እየሰጡ ነው ...

ዳኛው "ሠርተሃል ለተባለው ወንጀል ጥፋተኛ ነህ አይደለህም?" ሲል ጠየቀ። "የቱን ወንጀል?" አሉ ተከሳሽ ዳኛው ሰውየው ሠርተዋል የተባለውን የወንጀል ቃል በዚያ በተሰበሰበው ህዝብ ፊት ሊናገሩት አልወደዱምም አልደፈሩምምና "አንተ የሠራኸውን" ብለው ጠየቁ።
ተከሳሹም "እስቲ ወንጀል የተባለው ይነበብልኝ" ብለው አጥብቀው ይጠይቃሉ
..ይህን ጊዜ ዳኛው ሳይወዱ "ይሄን ጣሳ እግዚአብሔር ገላገለን፣ አወረደልን ማለትህን" ይሏቸውና "ለዚህ ጥፋተኛ ነህ አይደለህም?" ይሏቸዋል።
"የለም ተስተካክሎ ይጻፍልኝና እምነት ክህደቱን ልናገር" ይላሉ ዳኛው"የለም በዚሁ ላይ ጥፋተኛ ነኝ ወይ አይደለሁም በል" አሉ "ትክክለኛ ቃሌ ይጻፍና ነው እንጂ እንዲሁ ጥፋተኛ ነኝ አልልም" ብሎ ይመልሳሉ ሰውየው ...
"እሺ ምን ተብሎ ይስተካከል?" ሲሏቸው ... "ይህን የበሰበሰ የተጠረማመሰ አሮጌ ጣሳ እግዚአብሔር ገላገለን ነው ያልኩት..... " ሲሉ ዳኞች የተባለውን አልሰማንም ለማለት ጠረጴዛ ሥር ገብተው ተደበቁ። ... ጥቂት አቅማምተው ቆይተው በማመንታት "ይሄ ሰውዬ እብድ ነው። አማኑኤል ከአእምሮ በሽተኞች ጋር ይታከም" ብለው ላኳቸው ...

ምንጭ
"የታህሳሱ ግርግር እና መዘዙ"
ብርሀኑ አስረስ
ቢሊሌ የተሸጠችው ልጃገረድና ጀርመናዊው ልዑል በሚል በፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በደርጉ ከየካቲት መጽሄት ጥር 1983 ዓ/ም እትም ላይ ለህዝብ እንዲህ አስነብቦ ነበር።
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Finfinne አስደናቂ ለውጥ ላይ ናት
2024/09/24 22:20:14
Back to Top
HTML Embed Code: