Telegram Web Link
ከተማ ውስጥ ይሄ ኖርማል ነው
"ሃሳባችንን እንደ ኋላ ቀር የማየት አባዜ ሰፍኗል፡፡ ትውልዱ ጋር አውቃለሁ ባይነት ከፋ፡፡ ይህ ደግሞ አይሆንም፡፡ አሁንም ላለው ችግር እኛ የምንለው ተቀባይነት አጣ እንጂ ከመናገር ሀሳብ ከመስጠት ታቅበን አናውቅም”

አባገዳ ጎበና ሆላ ኢሬሶ የቱለማ ኦሮሞ አባገዳ እና የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት ዋና ጸሃፊ

https://p.dw.com/p/4fNtv?maca=amh-Facebook-dw
ብልፅግና የነ ዘመድኩን ጨለለ ንብረት የሆነውን ቀንደኛ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር አውሏል :: 😁


በነገራችን ላይ ይህ ማህበረ እርኩሳን ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈፀሙ አብዛኛዎቹ የብሄርና ሀይማኖት ተኮር ግጭቶችና የጅምላ ጭፍጨፋዎች ዋነኛ mastermind ነው ::
የሽብር ግብረ ሃይሉ የቤተመቅደሱ ፋኖዎችን እየለቃቀመ ወደ ሚገባቸው ስፍራ ማስገባቱ ሚበረታታ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ቤተክርስቲያኗ በቅኝ ገዢዎች እጅ ወድቃለች"..... ብፁዕ ወ ቅዱስ አቡነ ማቲያስ ከአምስት አመት በፊት ስለ ማህበረ ቅዱሳን ስውር እጅ የተናገሩት ..
.
.
.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለአፋን ኦሮሞ የባህል ሃገረሰብ ሙዚቃ እድገት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ከአበረከቱት አንጋፋና ቀደምት የባህል ሙዚቃ ተጫዋቾች አንዱ የሆነው የተወዳጁ ድምፃዊ ለገሰ አብዲ (አባ ማሲንቆ) ባለቤቱና ቤተሰቡ በሚያሳዝን መልኩ በድህነት ህይወትን እንዲህ እየኖሩ ይገኛሉ። የአርቲስት ለገሰ አብዲ ባለቤት እኒህን እናት በዚህ የእርጅና ዘመናቸው ሁላችንም አይዟችሁ ብለን ልንደግፋቸውና ልናስታውሳቸው ይገባል ፣ ለታላቁ አርቲስት አባ ማሲንቆ ክብርና ፍቅር ሲባል ቤተሰቡን በክብር ልንከባከብለት ይገባል።

የአርቲስት ለገሰ አብዲን ቤተሰብ አድራሻ በአካል የምታውቁና የቤተሰቡን አባል የሆነ ስልክ ቁጥርንም የምታውቁ አካፍሉን።

Negash Qemant
የእለቱ #አቢይ ዜና

የአገው ህዝብ የክልልነት ጥያቄ እውን ሊሆን መቃረቡን የአገው ብሄረሰብ ክልላዊ መንግስት አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ።

የአገውን ህዝብ የክልልነት ጥያቄ ምላሽ የሚያገኝበት ሂደት 95% መጠናቀቁን ኮሚቴው ጠቅሶ የቀረው የኢፌዴሪ ፌዴሬሽን ም/ቤት ውሳኔ ብቻ እንደሆነ ገልጿል።

ከቅርብ አመታት ወዲህ የአገው ህዝብ በአጎራባች ፅንፈኛ ኃይሎች በሚፈፀምበት ተከታታይ ጥቃቶች የመኖር ህልውናው በከባድ አደጋ ውስጥ መውደቁንም አመልክቷል።
Starting tomorrow, May 4, 2024, check your #DV2025 status by entering your confirmation number at dvprogram.state.gov/ESC/. This is the ONLY way to check if you have been selected to participate. If you receive an e-mail, text, call, or letter notification, these are scams.
2024/09/25 05:19:06
Back to Top
HTML Embed Code: