Telegram Web Link
በቄሮ ንቅናቄ ግዜ ጠንካራ ትግል ሲያደርግ የነበረው ሃረርጌ የህውሃት የበቀል በትር ካረፈበት ህዝባችን አንዱ ነው በዛን ወቅት በግፍ ከቀዬው እንዲፈናቀል የተደረገው ህዝባችን እንደዚህ በየሚዳው ወድቆ ይገኛል በንፁሀን የሚደረግ የፖለቲካ ቁማር ዛሬም ድረስ ህዝብ ዋጋ እንዲከፍል እየተደረገ ነው

#ሰለ_ሃረርጌ_ዝም_አንልም !!
በአማራ ክልል ከ4.1 ሚልየን በላይ ተማሪዎች በግጭት ሳቢያ ከትምህርት ውጪ ሆነዋል ተባለ

ሰኞ ሚያዝያ 21 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ማስተባበሪያ ጽህፈት ቤት የኢትዮጵያ ቢሮ እንዳስታወቀው በአማራ ክልል ከ4.1 ሚልየን በላይ ተማሪዎች በግጭት ሳቢያ ትምህርት አቋርጠዋል።

በክልሉ 4 ሺህ 178 ትምህርት ቤቶች አሁንም በቀጠለው የጸጥታ ችግር እና በሰሜን ኢትዮጵያ ለሁለት ዓመታት በነበረው ጦርነት ተጽዕኖ ምክንያት ተዘግተው እንደሚገኙ አዲስ ማለዳ ከጽህፈት ቤቱ ያገኘችው መረጃ ያሳያል።

በተጨማሪም 300 ትምህርት ቤቶች ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን 350 ትምህርት ቤቶች ከአገልግሎት ውጪ ናቸው ተብሏል። በዚህም 4.1ሚልየን በላይ ልጆች ከትምህርት ውጪ መሆናቸው ተመላክቷል።

እንደ መንግስታቱ ድርጅት መስሪያ ቤት መረጃ ከሆነ በአማራ ክልል ከ1.5 ሚልየን የሚበልጡ ልጆች የትምህርት ቤት ምገባ አገልግሎት ያስፈልጋቸዋል።

በአማራ ክልል 'ፋኖ' የተባለ የታጣቂዎች ቡድን ከመንግስት ኃይሎች ጋር የትጥቅ ፍልሚያ ውስጥ ከገቡ ከስምንት ወራት በላይ ተቆጥረዋል።
———
ፈጣንና ወቅታዊ መረጃ ለማግኘት እንዲሁም ሃሳብ፣ አስተያየት እና የሚዲያ ሽፋን ጥቆማ ለማድረስ
የአዲስ ማለዳ ትክክለኛ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾችን ይቀላቀሉ፤ ለሌሎችም ያጋሩ!

Telegram
| Facebook | YouTube | X | www.addismaleda.com | 0961414141
ደሀ ነው ምትረዱት ወይስ Tik Tokን ?

5000000 ጊፍት ተሰጠ!

ጊፍቱ ወደ ዶላር ሲቀየር 76,923 ዶላር ይሆናል።
ከዚህ ውስጥ 50,769 ዶላሩን ቲክቶክ ይወስዳል።

የቀረችዋ 26,153 ዶላር ለተረጂዎች ይደርሳል።

ጅል ጅላጅል ጅላንፎ አለ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቆሻሻ የሚወድ ዝምብ ብቻ ነው !! የሰው ልጅ በዚን ያህል ፅዳት ይጠላል ይጠየፋል ብዬ አስቤ አላውቅም
ከተማ ውስጥ ይሄ ኖርማል ነው
"ሃሳባችንን እንደ ኋላ ቀር የማየት አባዜ ሰፍኗል፡፡ ትውልዱ ጋር አውቃለሁ ባይነት ከፋ፡፡ ይህ ደግሞ አይሆንም፡፡ አሁንም ላለው ችግር እኛ የምንለው ተቀባይነት አጣ እንጂ ከመናገር ሀሳብ ከመስጠት ታቅበን አናውቅም”

አባገዳ ጎበና ሆላ ኢሬሶ የቱለማ ኦሮሞ አባገዳ እና የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት ዋና ጸሃፊ

https://p.dw.com/p/4fNtv?maca=amh-Facebook-dw
ብልፅግና የነ ዘመድኩን ጨለለ ንብረት የሆነውን ቀንደኛ የሽብር ቡድን አባላት በቁጥጥር ስር አውሏል :: 😁


በነገራችን ላይ ይህ ማህበረ እርኩሳን ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈፀሙ አብዛኛዎቹ የብሄርና ሀይማኖት ተኮር ግጭቶችና የጅምላ ጭፍጨፋዎች ዋነኛ mastermind ነው ::
የሽብር ግብረ ሃይሉ የቤተመቅደሱ ፋኖዎችን እየለቃቀመ ወደ ሚገባቸው ስፍራ ማስገባቱ ሚበረታታ ነው
2024/09/21 17:16:00
Back to Top
HTML Embed Code: