Telegram Web Link
"967 የጤና ተቋማት በአንገት ቆራጭ ፋኖ ተዘርፈዋል የአማራን ሀብት እና ንብረት እያወደመ ሌላሎች ብሄር ብሄረሰቦችን አንገት እየቆረጥኩ እጨርሳለው ብሎ በብአዴን እና በመንበረ ተክለሃይማኖት አደራጅነት የተነሳን ጉግማንጉግ ቡድንን ማጥፋት ለአማራ ህዝብ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያ ህዝብ እረፍት ነው።

ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ
ameco.et/55597/
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አንገት ቆራጭ ፋኖ የአገው ማህበረስብ ቤት እና ንብረት እንደምትመለከቱት በእሳት እያወደመ ነው
ይሄ አንገት ቆራጭ ቡድን ብሄር ብሄረስብ እና ሙስሊምን አጠፋለው ብሎ በስው እና ንብረት ላይ ውድመት እያደረሰ ነው
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የምታዩት ቪዲዮ የዛሬ ሁለት አመት በፊንፊኔ ከተማ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታ መሳለሚያ እሳት አደጋ ወይም እህል በረንዳ ተብሎ የሚጠራው አካባቢ የሀገር ውስጥ ጫማ ከሚሰሩ ቤቶች በድንገት በተነሳ የእሳት አደጋ የደረሰ ቃጠሎ ነው በደንብ ለማረጋገጥ ከፊለፍትየምታየው ፎቃ ምዕራብ የገቢያ ማዕክል ይባላል እየተቃጠለ የሚታየው የህንፃ ስም አማንኤል ፀጋ አክሲዮን ማህበር ይባላል
በቀጣይ ህንፃው አሁን ላይ በምን ሆኔታና መሳለሚያ እህል በረንዳ አካባቢ መሆኑን ተጨማሪ የቪዲዮ ማስረጃ እናቀርባለን
ዘመድኩን በቀለ እና ግብረ አበር አንገት አስቆራጭ ቡድኖች በሶሻል ሚዲያ እያዘዋወሩት ያለው ባህርዳር በድሮ ተደበደበ ብለው ነውና
.
.
.
ባለፉት ሁለት አመታት በ #ኦሮሚያ#አማራ እና #አፋር በአሽከርካሪዎች ላይ እየደረሰ ባለው ጥቃት በርካታ ሰዎች ሞተዋል፣ ንብርት ወድሟል፤ ይህም ከግለሰቦች አልፎ በአጋሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ አስከትሏል እያስከተለም ይገኛል።

የኢትዮጵያ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር በ #ኦሮሚያ ክልል በምስራቅ ሸዋ ዞን በተለይም ከ #ወለንጭቴ እስከ #አዋሽ ያለዉ መስመር ላይ በተደጋጋሚ በታጣቂዎች የሚደርሰው ጥቃት ከፍተኛ በመሆኑ ስፍራውን “አደገኛ” ሲል ለይቶታል።

በአካባቢው አንድ አሽከርካሪ በታጣቂዎች ታግቶ እጅግ አሰቃቂ ጉዳት ካደረሱበት በኋላ ለቤተሰቡ ደውለው 400 ሺህ ብር ጠይቀው ተከፍሎለት መለቀቁን የመተሓራ ነዋሪ ገልጸዋል።

“የሾፌሮቹ ደመወዝ 5 ሺህ የማይበልጥ ነው፤ ነገር ግን ታጣቂዎቹ አግተው የሚጠይቁት በመቶ ሺዎች ነው። የተባሉትን ብር ከፍለውም የተገደሉ አሉ” ሲሉ የኢትዮጵያ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ማህበር ስራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ዘውዱ ተናግረዋል።

የማህበር የስራ አመራር ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ አቶ አዲስ አለማየሁ በበኩላቸው በታጣቂዎች የታገቱ በርካታ አሽከርካሪዎችን ተደራድረው ማስለቀቃቸውን ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጽዋል።

“ከአንድ ወር በፊት ወለንጪቲ እና መተሃራ መካከል 15 አሽከርካሪዎች ታግተው ነበር። ገንዘብ በእርዳታ አዋጥተን እኔ ከታጣቂዎቹ ጋር በስልክ ተደራድሬ ከፊሎቹን አስለቅቀናል። ያልተከፈለላቸው ደግሞ ተገድለዋል” ሲሉ ለአዲስ ስታንዳርድ ገልጸዋል። 500 ሺህ ብር የተከፈለለት አሽከርካሪ ከሞት አለማምለጡን አክለው ገልጸዋል።

ከሶስት ሳሞንታት ባፊት በ #አማራ ክልል ደቡብ ጎንደር አካባቢ በርካታ አሽከርካሪዎች በታጣቂዎች መታገታቸውን ላለፉት 12 ዓመታት በአሽከርካሪነት ስራ ላይ ተሰማርቶ የሚገኘው ቴዎድሮ ጥላሁን ተናግሯል።

ዝርዝር ዘገባውን ያንብቡ፦ https://wp.me/pfjhHd-10L
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከምስረታው ጀምሮ ሆስተስ ከሴሜኖቹ ብቻ በማድረግ በብሄር ብሄረስቦች ላይ ከፍተኛ ማግለል ሲያደርግ ቆይቶ ዛሬ እልም ያለ የወንበዴ የዘራፊ መናሀርያ ሆኗል
Bokku Arts ነገ ከቀኑ 7:00 ጀምሮ ቦሌ በሚገኘው ራማዳ ሆቴል! መግቢያ ትኬቱ በእለቱ በር ላይ ይሸጣል!
.
.
.
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማራ የሚባል የባህል የሃይማኖት መጠሪ እንጅ አማራ የሚባል የብሄር ማንነት የለም ። ማን ማን ይህንን አሉ :-
~ፕሮፊስር መስፍን ወልደማርያም
~ባለቅኔው የአለም ሎሬት ፀጋዬ ሮበሌ ቀዌሳ
~ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ
~ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማራ የሚባል የባህል የሃይማኖት መጠሪያ እንጅ አማራ የሚባል የብሄር ማንነት የለም ። ማን ማን ይህንን አሉ :-
~ፕሮፊስር መስፍን ወልደማርያም
~ባለቅኔው የአለም ሎሬት ፀጋዬ ሮበሌ ቀዌሳ
~ፕሮፌሰር ኃይሌ ላሬቦ
~ጓድ መንግስቱ ኃይለማርያም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አማራ የሚባል የባህል የሃይማኖት መጠሪያ እንጅ አማራ የሚባል የብሄር ማንነት የለም
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
እንደ ወያኔ መከላከያን በመርዝ ለመግደል እያሴሩ ለአማራ ነው የምንታገለው የሚሉትን ተረት አምኖ የሚከተለው ብቻ ነው የሚገርመኝ ወገኔ ለወያኔ የማርያም መንገድ ለመስጠት ሲውተረተሩ እያየህ ይሄ ትግል ለአንተ ከመሰለህ ችግሩ ያለው አንተ ጋር ነው
በነገራችን ላይ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ላይ የተቀናጀ ጥቃት በውስጥ እና በውጪ ነው እየተደረገ ያለው. በውጪ ሚኖረው ጃዊሳ ደጋፊ በኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳትጓዙ የሚል ቅስቀሳ እያደረገ ሲሆን አየር መንገድ ውስጥ የሚሰሩት ደሞ አየር መንገዱ እንዲከስር የሚችሉትን ያህል እየሰሩ ነው ።
"መከላከያ ውሥጥ ያሉ የአማራ ጀነራሎች፤ ውሥጥ_ውሥጡን ሥራ ጀምረዋል፤ የኦሮሞ ጀነራሎችም ፋNOን መደገፍ አለባቸው"]...... የጃዊሣ ቃል አቀባይ፤ ኦሮሞ ጠሉ፤ የወያኔ ሌባ የኦርቶዶክስ ዲያቆን
ስታሊን_ገ/ሥላሴ
የኦሮሞ ህዝብ አይንህን ግለጥ እነዚህ መሰሪዎች ዳግም ባርነት ውስጥ ሊያስገቡህ ነው።
OPDO ፊንፊኔን ለ ግንቦት ስባቶች ( ለጉራጌዎች) አስረክቧል አዳነች አቤቤ ኦሮሞ እንዳያምፅ ነው የተቀመጠችው የአዳነች አቤቤ የበላይ አመራር ብርሃኑ ነጋ ነው ፊንፊኔን እያስተዳደረ ያለው ብርሃኑ ነጋ ነው ። አዳነች አቤቤ በኦሮሞ ህዝብ ላይ እየሰራሽ ላለሽው አስቃቂ ክህደት በታሪክ ተጠያቂ ትሆኛለሽ።

.
.
.
.
በውጪ ያሉ የፋNOደጋፊዎች በኢትዮጵያ አየር መንገድ አትጓዙ የሚለውን ቅስቀሳ ተከትሎ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ መንገደኞችን የማንገላታት የመዝረፍ እና ጎቦ በማድረግ ከፍተኛ የሆነ ወንጀሎች ሲሰሩ ቆይተዋል በዚህ የፋNO ደጋፊዎች አየር መንገዱን ለማክሰር እና ስሙን ለማጥፋት እያደረጉ ያሉትን ዘመቻ መንግሥት አየር መንገዱን እንዲያፀዳ ድምፃችንን አስምተናል ዛሬ በተስማው ዜና በአዲስ አበባ ኤርፓርት መንገደኞችን የሚያንገላቱ ፖሊስና የደህነት ሰዎች እና ሌሎችም ላይ ምርመራውና ክትትሉ ቀጥሏል:: እስካሁን 10 ሰዎች ተጠርጥረው የተያዙ ሲሆን በዚህና በሎች ጉዳዮች ላይ ነገ ትልቅ ስብሰባና ምክክር እንደሚኖር ታውቋል።

ብልሹ አሰራርና ሙስናን በሚሰሩ ሰዎች ተቋሙን እና የመልካም ሰዎች ስም እንዳይጠፋ ተቋሙ በደንብ ይጽዳ ይመርመር!
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ብሄር ብሄረስቦች እና ሙስሊሙን ማንነታቸውን እና እምነታቸው አጥፍቼ ሀገር አልባ አድርጌ ገዛቸዋለው ብሎ ትግል የጀመረው ፋNO አሁናዊ ሁኔታ ከራሳቸው እንስማ
የአሜሪካ መንግሥት ከTic Tok ሊዘጋ ነው ጊፍተሮቻችን በዚህ ስዓት ነው ሚመቻቸው ብላቹ ቁጭ ብላቹ ምታድሩ ኢትዮጵያ ውስጥ ያላቹ ቲክታከሮች እንቅልፋቹሁን በደንብ ምተኙበት ጊዜ እየመጣላቹ ነው።
"ጾማችን በእግዚአብሔር ዘንድ ተቀባይነት የሚኖረው የተፈናቀሉት ወገኖቻችን ወደ ቀያቸው ተመልሰው ሰላማዊ ኑሮ መኖር ሲችሉ፣ የተራቡት ሲደገፉ፣ ፍትሕ ያጡት ፍትሕ ሲያገኙ ነው፡፡" ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ
.
.
ከወልቃይት የተፈናቀሉ 700,000 ተጋሩዎች ወደ ቀያቸው እንዲመለሱ መሰራት አለበት።

እዛው ወለጋ ውስጥ ብቻ በፋኖ የተፈናቅለው እዛው ወለጋ ውስጥ የተለያየ ቦታ ተጠልለው የሚኖሩ 1.4 ሚሊየን ኦሮሞች ወደ ቀዬአቸው ይመለሱ ዜናውን ማንበብ ለምትፈልጉ ይህው ልንክ
https://www.tg-me.com/addismaleda/17430
2024/09/25 19:21:55
Back to Top
HTML Embed Code: