Telegram Web Link
እንኳን ደሳላቹ

Ethiopian glory in the streets of New York

2022 world champion Tamirat Tola storms to a 2:04:58 course record to win the TCS New York City Marathon 🙌
የነዳጅ ዋጋ ስጋት
~ ~ ~
የዓለም ባንክ ዛሬ ባወጣው መግለጫ የነዳጅ ዋጋን ከዚህ ቀደም ተፈጥረው ከነበሩ ተመሳሳይ ቀውሶች ጋር በማነፃፀር ሊሆኑ የሚችሉ አማራጮችን ይፋ አደረገ። በዚህም መሰረት በከፍተኛ የዋጋ ደረጃ በ1970 ተፈጥሮ ከነበረው የዋጋ ቀውስ የባሰ ሊሆን እንደሚችል አስጠንቅቋል።

በ1970ዎቹ ተፈጥሮ በነበረው “ታላቅ ብጥብጥ/GREAT DISRUPTION") ምክንያት የአረብ አገራት በነዳጅ ሽያጭ ላይ እገዳ በመጣላቸው የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ 157 የአሜሪካን ዶላር ደርሶ እንደነበርም አስታውሷል።

ይሄ ካልሆነ በ"መካከለኛ ረብሻ/ "MEDIUM DISRUPTION/" በ2003 ተካሂዶ በነበረው የኢራቅ ጦርነት ወቅት የሚደርስ 121 የአሜሪካን ዶላር እንደሚደርስ ጠቁሟል።

ይሁንና በመካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረውና በመባባስ ላይ ያለው ግጭት ‹"ትንሽ ግርግር/SMALL DISRUPTION" / ሆኖ ቢቋጭ እንኳን የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ ዋጋ ቢያንስ 102 የአሜሪካን ዶላር መድረሱ እንደማይቀር አረጋግጠዋል።

በአሁኑ ወቅት የአንድ በርሜል ድፍድፍ ነዳጅ አማካይ ዋጋ ወደ 90 የአሜሪካን ዶላር ደርሷል።

#የFinancial_Times ዘገባ👇👇 ያንብቡ
https://www.ft.com/content/7fe07a25-9a76-4777-9178-c6756bb04c2f

በዓለም አቀፍ ደረጃ የነዳጅ ዋጋ መጨመር
የምግብ ምርቶችና ማጓጓዥ ላይ የዋጋ ጭማሪን የሚያስከትል መሆኑ በተለይም ኢትዮጵያን ለመሳሰሉ ደሃ አገራትና ዜጎቻቸው ሁሉም ነገር ከድጡ ወደማጡ መሆኑ የማይቀር ነው።

የዋጋ ግሽበትን ወደ 2 በመቶ ለማድረስ በመስራት ላይ ለሚገኘው የአሜሪካ ማዕከላዊ ባንክ ሳይቀር ከባድ እንቅፋት እንደሚፈጥር ኢኮኖሚስቶች እያስጠነቀቁ ነው። የኢኮኖሚስቶቹ ትንተና ባንኩ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ ያቀደው የፌዴራል ሪዘርቭ ሥርዓት (FED) የዶላር ዝውውርን በመቀነስ መሆኑ ደግሞ ዳፋው ለመላው የአለም አገራት እንደሚተርፍ ይጠቁማል።
በግርድፉ!
===============
ባለጊዜ ብለው ይጠሩናል
በእውነት የሚሉት ውሃ ያነሳል?
ጊዜ ብደላን መች እንጠላለን?
ጊዜ ሲከፋስ መች እጅ እሰጣለን?
---
በእውነቱ ሀገር በባለቤቱ እጅ ያምራል
የሆነውም ይሄ ነው ሁሉም ያውቃል
ጊዜ አላመጣንም እኛን
በጥንቱ ርስታችን ላይ ነን
---
ሆኖም አላገኘንም የተለየ ነገር
ለእኩልነት የቆምን ነን ከምር
ወጣ በልና ሂድ ግባ ወደ ገጠር
በቀና ተመልከት የኦሮሞን አኗኗር
እንደ ትናንቱ አፈር ገፍቶ ይኖራል
በፈጠራ ድርሰት ለምን ባለጊዜ ይባላል?
-----
🙏

https://youtu.be/ShPMgvYBD0o?si=ZycM7DUA9PZqeR6K
ጀዋር መሃመድ ስላምን መስበኩ ትክክል ነው የኦሮሞን ህዝብ እልቂት እንዲቆም መሞከሩ ትክክል ነው

ሁሉም ክልል ታጥቆ በተቀመጠበት እና የጎሪጥ በሚተያይበት ጌዜ ውስጣዊ አንድነት ይምጣ ማለቱ ትክክል ነው።
በትግራይ ጦርነት ሸሽተው ስደት የወጡ የትግራይ ተወላጆች ሊቢያ ታግተው ገንዘብ ካላስላካቹ በሚል ቶርቸር እየተደረጉ ነው።
እንደ My news On news ዘገባ ከሆነ በመግሥት እና በOLA መካከል በቅርብ ቀን ሁለትኛ ዙር ድርድር የሚደረግ ሲሆን በዚህኛው ድርድር የሲውዲን እና የአሜሪካን አደራዳሪዎች እንደሚገኙ ታውቋል እንዲሁም በዚህ ድርድር ላይ እራሱ ጃል መሮ እንዲገኝ መንግሥት ጠይቋል ይላል ዜናው ሊንኩን ከታች ተጭናቹ አድምጡት

https://youtu.be/JKrJiPXhHy4?feature=shared
#ወሎ አባሽርጡ

ወሎ ኦሮሞን ለመጨፍጨፍ የገባው የሻቢያ ገረድ አንገት ቆራጭ ፋኖ 68ቱን ከአፈር ቀላቅሎ ነብሳቸውን ሲኦል ከሚኒሊክ ጋር እንዲያርፉ አድርጎታል

Rest In Hell
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ጠላቶቻችን ባስቡልን ወጥመድ ገበተን ተዳክመን እንዲያገኙን ዳግም ባርነት ውስጥ አንድንገባ እድሉን መስጠት የለብንም

ጃል መሮ ጃል ስኚ ሽመልስ አብዲሳ አብይ አህመድ አዳነች አቤቤ ብርሃኑ ጁን ጃዋር መሃመድ. ሁሉም ወንድም እህቶቻችን ናቸው ጉድለቱ እና ጥፋቱን አርመን ኦሮሞ ህዝብ ስላም አግኝቶ እንድንኖር ነው ምኞታችን

መላው የኦሮሞ ህዝብ ይሄ ድርድር እንዲሳካ በድጋፍ እና በፀሎት ከጎናቸው እንሁን።
አብይ አህመድ አፋር መሄዱን ተከትሎ ኢሳያስ አፍወርቂ በዛ ኛው በኩል ያሉ #Dankalia አፋሮች ጋር ሴሚናር ያደረገ ሲሆን ለዘመናት ከልክሎ የነበረውን የአሳ ማጥመድ ሥራ እንዲሰሩ ፈቅዶላቸዋል እንዲሁም መልካም አስተዳደር አመጣለው ብሎ ቃል ገብቷል. ኢሳያስ አፍወርቂ ጦርነት ይከፈትብኛል ብሎ የፈራ ይመስላል።
ኤፍራታ ግድም ወረዳ ከአለላ 14 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኝ ቦታ ላይ የመሸገው ፅንፈኛው ፋኖ አግቷቸው ከነበሩ ንፁሀን ውስጥ ዛሬ ሀሉት ሰዎች መሞታቸውን አረጋግጫለሁ

በአከባቢው የሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ንፁሀን ላይ የጅምላ ጭፍጨፋ የሚደረገው ፋኖ ላይ ምንም አይነት እርምጃ አልወሰደም ለምን ቢባል መከላከያውን እየመራ የሚገኘው ሺ አለቃ የአጣዬ አማራ ነው ወገንተኝነቱን ለአማፂው ሀይል እያሳየ ይገኛል ከላይ እርምጃ እንዲወስድ ቢታዘዝም አሻፈረኝ ብሏል !!!

Mo Ĵä
ተጨማሪ መረጃ በOLA እና PP የሚደረገው ድርድር ኬንያ ላይ ነው የሚል መረጃ ከቲውተር መንደር
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሌላ ተጨማሪ መረጃ

ጃል መሮ የተገኘበት ድርድር ተጀምሩዋል::
የሚታየው ፎቶ ሰሙ ኣሸናፊ ዳባ ቢዳዳ ይባላል ዳባ የደርግ ወታደር ነበር ዓድዋ (ራማ) ዳባ ወደ ኣገሩ ከተመለሠ 35 ኣመት ኣልፎታል ስለዚህም አሽናፊ ኣበቱና የኣባት ዘመድ ሁሉ ያገኝ ዘንድ ይለምናል

ፎቶው ፈላጊ (ኣሸናፊ ዳባ)ተፈላጊ ፎቶ የ ለም 10ኣለቃ ዳባ ቢዳዳ የእናትስም ብሪቱ ኣያና የእህቱ ስም ኣለሚቱ ቢዳዳ ከ30ኣመት በፊት ኣቃቂ በእርሻ ስትተዳደር ነበረች ዳባ ቢዳዳ ልጁን እስከ 7ኣመት በአድዋና ራማ ኣካባቢአብአው ኑረዋል ወታደር ሰለ ነበር ተቀይሮ አምቦ እነደሄ ሰምምተው ነበር 1980አካባቢ)

እስቲ ሼር በማድረግ አፈላልጉ
ግዴላቹሁም ድርድር ስላም ሲባል አትደንግጡ. ከዚህ ሚያተርፈው ኦሮሞ ህዝብ ነው ብትችሉ የመፍትሄው አካል ሁኑ ካልቻላቹ ፀጥ በሉ

ድል ለኦሮሞ ህዝብ !!
2025/07/01 03:34:12
Back to Top
HTML Embed Code: