Telegram Web Link
የCANAL+ ደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን ለመፈፀም በቅድሚያ ዲኮደሮን ማብራት አይርሱ! ለሚያስፈልጎ የቴክኒክ እገዛ ወደ 9229 ይደውሉ ።

To renew your CANAL+ subscription, don't forget to turn on your decoder! For technical support please call 9229.

#CANALPLUSETHIOPIA #renewal
የቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል CANAL+ የሚያዘጋጃቸውን የተለያዩ ሥልጠናዎችና የሥራ ማስታወቂያዎችን ይከታተሉ!

Follow the different training and job  announcements that CANAL+ preparesby joining our Telegram channel!


https://www.tg-me.com/canalplusbusiness

#CANALPLUSEthiopia
በCANAL+ ሪሞትዎ ላይ የሚገኘው የወላጆች መቆጣጠሪያ ልጆችዎ ለእድሜአቸው የማይመጥን ይዘት ያላቸውን ዝግጅቶች እንዳይመለከቱ ታቅዶ የተዘጋጀ ሲሆን፤ የሚስጥር ቁጥርዎን በማስገባት ቻናሎችን መቆለፍም ሆነ መክፈት ያስችሎታል!

The parental control on your CANAL+ remote prevents your kids from watching programs with age inappropriate content. You can lock and unlock it using your password.

#partentalControl #remoteControl  #CANALPLUSEthiopia
እንዴት አገኙት?

How did you find ?

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #CANALPLUSNooveelaa #CANALPLUSNovela
"ከካሜራ ጀርባ" በCANAL+ ሲኒማ 2 ላይ ዛሬ ማታ በ 2፡00 ሰዓት እንዳያመልጦ! 

Tonight on CANAL+ Cinema 2 Behind The Camera at 8:00pm don't miss out!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSCinemaTwo
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
CANAL+ን ከታች ባሉት የማህበራዊ ትስስር ገፃቻችን ሊንኮችን በመጫን ይከታተሉን!

Click on the below links to Follow CANAL+ on all our social media pages!

YouTube  @canalplusethiopia
Facebook @canalplusethiopia
Instagram  @canalplusethiopia
Telegram  @canalplusbusiness

#CANALPLUSEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስፖርት  ዜጣ ከሚወዱት መንሱር እና ቤዛዊት  ጋር ዘወትር ረዕቡ ከምሽቱ 2፡ 00 ሰዓት ላይ በ CANAL+ስፖርት ላይ ይከታተሉ፡፡

Sport Zeta with Mensure and Bezawit Every Wednesday on CANAL+ Sport  at 2:00. Stay tune!

#Sport #Game #CANALPLUSEthiopia
#CANALPLUSSport
የሥልጠና ጥሪ!

ለአፍሪካ የመፍትሔ ሃሳቦች የጋዜጠኞች ሥልጠና
የምስል ዘጋቢ
የCANAL+ ዩኒቨርሲቲ ፈረንሳይኛ መናገር ለሚችሉ ጋዜጠኞች ሥልጠና መስጠት ይፈልጋል። ፍላጎት ካላችሁ እባክዎን ኮመንት ላይ ይላኩ። የመመዝገቢያውን ሊንክ እንልክሎታለን።

Call for Applications!

The Africa of solutions Journalist Training
Image Reporter
CANAL+ University wants to give training for Journalist who can speak French. If you are interested please leave your comments and we will share the link.

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSUniversity
ዛሬ ማታ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ  Lyon Vs Monaco ግጥሚያ በ 3፡55 ሰዓት እንዳያመልጦ! 

Don't miss out on tonight's live football match Lyon Vs Monaco on CANAL+Sport at 9:55pm!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #LiveGames #CANALPLUSSport #Lyon #Monaco
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
አንዳንድ እንስሳት መቆለፍ የሚችሉ በሮች እንደሚሰሩ ታውቁ ነበር ሌሎቹ ደግሞ 400 ሚሊየን ሰዎች ሊኖሩበት የሚችል እና 65 000 ስኩዌር ኪ ሜ ትልቀት ያለው ከተማ እንደገነቡ ታውቁ ነበር? ቀልብን የሚገዙ ፎቶዎችን ማንሳት ለሚያስችለው ሳይንሳዊ ግኝት ምስጋና ይግባውና
የእንስሳትን አለም ለማየት እንድንችል አድርጎናል፡፡

You know that some animals have invented lockable front doors? Or that
others have built megalopolises of 400 million people and an area of more
than 65 000 km 2 over the generations? Thanks to scientific advances and the latest technical means allowing breathtaking images, discover the ingenuity and imagination of the animal world.

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSDiscover #CANALPLUSDiskoover
የ CANAL+ ወርኃዊ የደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን በአቅራቢያዎ በሚገኙ "እዚህ ያድሱ" የሚል ፅሁፍ ባለበት ሁሉ መፈፀም እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው!

We are pleased to announce that you can Renew your monthly CANAL+ subscription at the nearest shop with this signage "እዚህ ያድሱ"!

ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን በአቅራቢያዎት የሚገኝ ሱቅ ማግኘት ይችላሉ!

https://www.google.com/maps/d/edit?mid=1pc9mHunGNpaw9Sex83e0taGIYCssSlY&ll=10.00710259999169%2C40.400871&z=8

#CANALPLUSEthiopia #renewal #Souk
የCANAL+ ደንበኝነት እድሳት ክፍያዎን ለመፈፀም በቅድሚያ ዲኮደሮን ማብራት አይርሱ! ለሚያስፈልጎ የቴክኒክ እገዛ ወደ 9229 ይደውሉ ።

To renew your CANAL+ subscription, don't forget to turn on your decoder! For technical support please call 9229.

#CANALPLUSETHIOPIA #renewal
መልካም የአፍሪካ ቀን!

Happy Africa Day!

#CANALPLUSEthiopia
ልጃቸዉ የሞተችባቸዉ እናት የልጃቸዉን ገዳይ በመፈለግ ላይ ናቸዉ። ምን ይገጥማቸው ይህን?
ነገ ማታ በ2:00 ሰዓት በCANAL+ ሲኒማ 2 ላይ ይጠብቁ!

A mother whose daughter was killed is looking for her daughter killer. What will happen to her? Don't miss out tomorrow at 8:00pm on CANAL+ Cinema 2!

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSCinemaTwo #Amharicdrama #PayTv #Entertainment
ዛሬ በCANAL+ ስፖርት ላይ በቀጥታ የሚተላለፍ  ጨዋታዎች Dortmund Vs Mainz ግጥሚያ ከሰዓት በ 10፡25 እና Strasbourg Vs PSG ማታ በ3:55 ላይ እንዳያመልጦ! 

Don't miss out today's live football match Dortmund Vs Mainz at 4:25pm and Strasbourg Vs PSG at 9:55pm on CANAL+Sport

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #LiveGames #CANALPLUSSport #Dortmund #Mainz #PSG #Strasbourg
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
በጣም አሳዛኝ! 😱😭 ቦርስያ ዶርትመንድ የቡደስሊጋ ዋንጫን ባለፈው ጨዋታ ተሸንፏል! 😔 እንደ ዶርትሙንድ ተጫዋች አሁን ምን ይሰማዎታል? ስሜቶን ያካፍሉን! ⚽️💛🖤

OMG! 😱😭 Borussia Dortmund just lost the Budesliga trophy in the last game! 😔 As a Dortmund player, how would you feel right now? Share your thoughts in the comments below! ⚽️💛🖤

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSSport #Budesliga #Broken Heart #FootballEmotions
የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈጸም አይርሱ!

Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #renewal #CBE #Awashbank #Abyssiniabank #COOPbank #Telebirr #CANALPLUSstore
2024/09/30 20:27:05
Back to Top
HTML Embed Code: