Telegram Web Link
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ልጄስ? በዚህ ሳምንት በክፍል 22 እና 23 ምን ይፈጠር ይሆን? ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ በ1፡00 ሰዓት በካናል ፕላስ ሲኒማ 2 ላይ ብቻ!

In episodes 22 and 23, what will happen this week on Lijes?  Enjoy the trailer! every Saturday and Sunday @7:00 pm only on CANAL+ Cinema2!

#canalplusethiopia #canalpluscinematwo #lijes #newseries
በቅርብ ቀን በ CANAL+ ስፖርት!
Coming soon on CANAL+ Sport!

#CANALPLUSEthiopia
ልጆችን እያስተማሩ የሚያዝናኑ ቻናሎችን የያዘው ለልጄ ጥቅልን በ 100 ብር ማግኘት እንደሚችሉ ስንገልፅ በታላቅ ደስታ ነው!
👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

#CANALPLUSEthiopia #paytv #entertainment #lelijepackage #renewal
#ኮፖአሜሪካ 🏆፡ የ2024 የኮፓ አሜሪካ ቡድኖች! የትኛው ቡድን ይበልጥ ቢጣመር ይመርጣሉ? 🧐

#CopaAmerica 🏆: Here are the groups of Copa America 2024! Which group is more relatable? 🧐

#CANALPLUSEthiopia #CopaAmerica #canalplussport
እንኳን ለ1445ተኛው የዒድ አል-አድሃ አረፋ በዓል አደርሳችሁ!
Happy 1445th Eid Al Adha Arafa Holiday!

#CANALPLUSEthiopia
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!
👉 ዲኮደር በ1,700 ብር ሲገዙ የ 2 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ!

Enjoy! This week's movies and Sport programmes are only on CANAL+!
👉 Decoder with only 1,700  birr 2 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #newoffer
#ኮፓአሜሪካ የአሜሪካ እግር ኳስ ታላቅ ክብረ በዓል እየመጣ ነው! የምትወዱት ተጫዋች ማንን ነው?

#CopaAmerica  The biggest celebration of American football is coming! Who is your favourite?

#CANALPLUSEthiopia #CopaAmerica
የካናል ፕላስ ፕሮግራም ስለሆነው የእውቀት ዛፍ የቀረበ መጠይቅ
እባክዎን ሊንኩን  በመጫን መጠይቁን ይሙሉ፡፡

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeHVfTgMzMuZQsC_bRFljDK4TGp26SSSf4Xj8AvubCrkeqtRA/viewform?usp=sf_link

#CANALPLUSEthiopia
ማስተዋል ከሰራቻቸው ፊልሞች ውስጥ እርሶ የወድዱትን እና ማየት የሚፈልጉትን ርዕሱን ይፃፉልን

👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

#CANALPLUSEthiopia #paytv #entertainment #canalpluscinematwo
#ኮፓአሜሪካ 1 ቀን ብቻ ቀረው! ተዘጋጅተዋል?
👉 ዲኮደር በ1,700 ብር ሲገዙ የ 2 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ

#CopaAmerica Left only 1 Day! Are you ready?
👉 Decoder with only 1,700  birr 2 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia
አሪዛ
ፍቅር እና ፍትህ የሚጋጩበት ድንቅ ተከታታይ ድራማ
ዘወትር ከሰኞ እስከ አርብ ከቀኑ 11፡30 በCANAL+ ኖቬላ
👉 ዲኮደር በ1,700 ብር ሲገዙ የ 2 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ

A.RIZA
Watch "A.RIZA," a gripping drama about the collision between justice and love.
Every Monday to Friday @5:30pm on CANAL+ Novela.
👉 Decoder with only 1,700  birr 2 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #paytv #entertainment #CANALPLUSNovela
#ኮፓአሜሪካ 🏆በእርስዎ አስተያየት የኮፓ አሜሪካን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ የሚያጠናቅቀው ማን ነው? 🔥
👉ዲኮደር በ1,700 ብር ሲገዙ የ 2 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ

#CopaAmerica 🏆: Who will finish Copa America's top scorer in your opinion? 🔥
👉 Decoder with only 1,700  birr 2 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #CANALPLUSsport #CopaAmerica
#ኮፖአሜሪካ፡ ዛሬ በአርጀንቲና እና በካናዳ መካከል የሚካሄደውን ፍልሚያ ለማየት ተዘጋጅተዋል?

#CopaAmerica: Are you ready to watch the battle between Argentina VS Canada today?

#CANALPLUSEthiopia #CopaAmerica #CANALPLUSSport
አርጀንቲና በጁሊያን አልቫሬዝ እና ላውታሮ ማርቲኔዝ ግቦች ካናዳን 2-0 በሆነ ውጤት አሸንፋለች።
👉ዲኮደር በ1,700 ብር ሲገዙ የ 2 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ

Thanks to goals from Lautaro Martinez and Julian Alvarez, Argentina beat Canada 2-0.
👉 Decoder with only 1,700  birr 2 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #CopaAmerica #CANALPLUSESport
#ኮፖአሜሪካ፡ ጥሩ የመክፈቻ ጨዋታ ተመልክተናል ዛሬ በቺሊ እና በፔሩ መካከል የሚደረግ ግጥሚያ ምን ይመስል ይሆን? ዛሬ ሌሊት በ 9፡00 ሰዓት CANAL+
👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

#CopaAmerica: After a nice opening match, how about today's match between Chile and Peru? Tonight @3:00am on CANAL+ Sport
👉 Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #COPAAmerica #CANALPLUSSport #livegame
የእውቀት ዛፍ ልጆችን እያስተማረ የሚያዝናና ፕሮግራም ለልጆቾ!ዘወትር ቅዳሜ እና እሁድ በCANAL+ ድክድክ
እርሶ ፐሮግራሙን ከወደዱት አዎ ብለው ይፃፉ።

👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

#CANALPLUSEthiopia #paytv #entertainment #teewkwtzaf #renewal
#ኮፖአሜሪካ፡ ታላቁ የኮፓ ምሽት በኢኳዶር/ቬንዙዌላ እና ሜክሲኮ/ጃማይካ የሚያደርጉት ፍልሚያ 🔥የማን ደጋፊ ኖት? ዛሬ ሌሊት በ7 ሰዓት እና  9፡00 ሰዓት CANAL+ ስፖርት

👉 የደንበኝነት ክፍያዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

#CopaAmerica:  The big Copa night between Ecuador/Venezuela and Mexico/Jamaica 🔥Whose fan are you? Tonight at 7:00 and 9:00 on CANAL+ Sports

👉 Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #COPAAmerica #CANALPLUSSport #livegame
#ኮፖአሜሪካ፡ ፍልሚያው አሁንም እንደቀጠለ ነው! ዛሬ ሌሊት በ7 ሰዓት እና  9፡00 ሰዓት CANAL+ ስፖርት

👉ዲኮደር በ1,700 ብር ሲገዙ የ 2 ወር የፌሽታ ጥቅልን ጨምሮ የቴክኒሻን አገልግሎት ይገኛሉ
#CopaAmerica:  The battle still continue! Tonight at 7:00 and 9:00 on CANAL+ Sports

👉 Decoder with only 1,700  birr 2 months Feshta package and installation.

#CANALPLUSEthiopia #COPAAmerica #CANALPLUSSport #livegame
2024/06/24 05:00:44
Back to Top
HTML Embed Code: