Telegram Web Link
በዛሬው ዕለት በቢሾፍቱ ከተማ CANAL+ ደማቅ ዝግጅት እያካሄደ ነው እርሶም መጥተው የዝግጅቱ ተካፋይ ይሁኑ!

CANAL+ at Bishoftu city. Come and enjoy with us!

#CANALPLUSEthiopia #Bishoftu
በቀሩት ቀናት ውስጥ የCANAL+ን ዲኮደር በመግዛት የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Before the due date, buy CANAL+ Decoder and join the CANAL+ Family!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv
በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ CANAL+ ደማቅ ዝግጅት እያካሄደ ነው እርሶም መጥተው የዝግጅቱ ተካፋይ ይሁኑ!

CANAL+ at Adama city. Come and enjoy with us!

#CANALPLUSEthiopia #Adama
ወደ ሻሸመኔ እንደምንመጣ ስናሳውቆ በታላቅ ደስታ ነው! ነገ በምናደርገው የጎዳና ላይ ትርኢቶችን ጨምሮ ሌሎች ዝግጅቶች ከእኛ ጋር በመሆን የማይረሳ አስደሳች ጊዜ ያሳልፉ!

We are pleased to announce that we will be at Shasemene tomorrow. Come and enjoy with us!

#CANALPLUSEthiopia #Shasemene
CANAL+ መልካም ዓለም አቀፍ የጤና ቀን ይመኝሎታል!
ጤንነቶን ለመጠበቅ.....
👉ውኃ :- ከሁሉ የተሻለው መከላከያ የምትጠቀምበት ውኃ እንዳይበከል ማድረግ ነው።
👉 ምግብ፦ የተበከለ ምግብ ከላይ ሲታይ ንጹሕና ገንቢ ሊመስል ይችላል። ስለሆነም ፍራፍሬዎችንና አትክልቶችን በደንብ የማጠብ ልማድ አዳብር። ምግብ ስታዘጋጅ ወይም ስታቀርብ ምግብ ለማብሰል የምትጠቀምባቸው ዕቃዎች፣ ጠረጴዛው እንዲሁም እጆችህ ንጹሕ መሆናቸውን አረጋግጥ።

CANAL+ wish you a happy World Health Day!
To protect yourself from Disease.....
👉 WATER - The best defense is to protect your water supply from contamination.
👉 FOOD - Contaminated food may look fresh and nutritious. So get into the habit of thoroughly washing all fruits and vegetables. Ensure that food utensils, kitchen surfaces, and your hands are clean when preparing or serving food.

#CANALPLUSEthiopia #Healthforall
ወደ ሀዋሳ እንደምንመጣ ስናሳውቆ በታላቅ ደስታ ነው! ነገ በምናደርገው የጎዳና ላይ ትርኢቶችን ጨምሮ ሌሎች ዝግጅቶች ከእኛ ጋር በመሆን የማይረሳ አስደሳች ጊዜ ያሳልፉ!

We are pleased to announce that we will be at Hawassa tomorrow. Come and enjoy with us!

#CANALPLUSEthiopia #Hawassa
የCANAL+ የሽያጭ ሰራተኞች እርሶን ለማገልገል እየጠበቅኖት ነው!
ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዝያ 22,2015 ድረስ ዲኮደር + 1ወር ፌሽታ ጥቅል+ የቴክኒሺያን አግልግሎት +የስጦታ ካርድን ጨምሮ በ600 ብር ብቻ!

እንዳያመልጦ ፈጥነው የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

CANAL+ sales team are ready to serve you!
Starting from April 01 - 30,2023 Decoder + 1month Fashta package + installation + Gift card with only 600 birr!

Be the first to join CANAL+ family!

#CANALPLUSEthiopia
ወደ ሶዶ እንደምንመጣ ስናሳውቆ በታላቅ ደስታ ነው! ነገ በምናደርገው የጎዳና ላይ ትርኢቶችን ጨምሮ ሌሎች ዝግጅቶች ከእኛ ጋር በመሆን የማይረሳ አስደሳች ጊዜ ያሳልፉ!

We are pleased to announce that we will be at Sodo tomorrow. Come and enjoy with us!

#CANALPLUSEthiopia #Sodo
በቀሩት ቀናት ውስጥ የCANAL+ን ዲኮደር በመግዛት የCANAL+ን ቤተሰብ ይቀላቀሉ!

Before the due date, buy CANAL+ Decoder and join the CANAL+ Family!

#CANALPLUSEthiopia #Entertainment #PayTv
በዚህ ሳምንት በCANAL+ ላይ ብቻ በሚተላለፉ ፊልሞች እና ስፖርታዊ ፕሮግራሞች ይዝናኑ!

Enjoy! This week movies and Sport programms only on CANAL+!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment
ከመጋቢት 23 እስከ ሚያዝያ 22 ድረስ
የካናል ፕላስ ደንበኝነትዎን በ250ብር ብቻ ማደስ እንደሚችሉ ስንገልፅሎ በታላቅ ደስታ ነው።
በ250ብር ደንበኝነቶን ሲያድሱ ትልቁን የ500ብር ፌሽታ ጥቅልን ያገኛሉ!

ለደስታ ይክፈሉ በፌሽታ ይዝናኑ!
የCANAL+ እድሳትዎን በጊዜ መፈፀም አይርሱ!

We are pleased to announce that you can renew your CANAL+ subscription only 250 birr starting from April 1- 30,2023.
When you pay for Desta package, you will get the biggest Feshta package! 

Pay for Desta get Feshta!
Don't forget to renew your subscription on time!

#CANALPLUSEthiopia #PayTv #Entertainment #CANALPLUSRenewal #Feshta #Desta #FeshtaPackage #DestaPackage
በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ CANAL+ ደማቅ የመንገድ ላይ ዝግጅት እያካሄደ ነው እርሶም መጥተው የዝግጅቱ ተካፋይ ይሁኑ!

CANAL+ Roadshow at Addis Ababa city. Come and enjoy with us!

#CANALPLUSEthiopia #Addisababa
ዛሬም የ CANAL+ የመንገድ ላይ ትርኢት በአዲስ አበባ ከተማ በደማቁ እንደቀጠለ ነው። እርሶም መጥተው የዝግጅቱ ተካፋይ ይሁኑ!

CANAL+ Roadshow counties at Addis Ababa city today. Come and enjoy with us!

#CANALPLUSEthiopia #Addisababa
2024/09/30 23:44:16
Back to Top
HTML Embed Code: